cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም

Advertising posts
7 583
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌿መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎቶች።     🌿ለሀብት 🌿ለገበያ 🌿ለወሲብ ስንፈት 🌿ለመስተፋቅር 🌿ለቁማር 🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 🌿ለዓቃቤ ርዕስ 🌿ለመክስት 🌿ቡዳ ለበላው 🌿ሰላቢ የማያስጠጋ 🌿ለመፍትሔ ሀብት 🌿ለመፍትሄ ስራይ 🌿ለሁሉ ሠናይ 🌿ለህማም 🌿ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 🌿ለመድፍነ ፀር 🌿ሌባ የማያስነካ 🌿ለበረከት 🌿ለግርማ ሞገስ 🌿ለዓይነ ጥላ 🌿ለሁሉ መስተፋቅር 🌿ጸሎተ ዕለታት 🌿ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 🌿ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 🌿ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 🌿ለድምፅ 🌿ጋኒን ለያዘው ለጥያቄዎ ☎️☎️ 0912972785 0912972785
Show all...
👍 2
0912972785መርጌታ  መላኩ  የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደር 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0912972785 ይደውሉልን
Show all...
👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨ስንፈተ ወሲብ እና መፍትሔው👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨መምህር መላኩ 0912972785 #ሰላም #ፍቅር #ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለብርቅየ ልጆችዋ ይሁን! #ETHIOPIA ዓለም በአስከፊው የወረርሺኝ ኮሮና በሽታ እየታመሰች አንተ ስለስንፈተ ወሲብ ትጽፋለህ ብላችሁ ብታስቡም ቅሉ!!! ለጊዜው አስፈላጊ ሁኖ  በማግኘቴ እንዲሁም ብዙ ጥያቄዎች ስለቀረብሉኝ ይህንኑ መፍትሔ ከተብኩላችሁ!                ትዳር በታኙ ስንፈተ ወሲብ!!! ⚡️ስንፈተ ወሲብ የሚለውን ቃል፣ ጠበብ ባለው ዐውዱ ሲታይ፣ከዚህም የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡  ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡ የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡ ⚡️የመጀመሪያው ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን፣ ⚡️ ሁለተኛው ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን፣ ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን፣ የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን፣ የሌላኘውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን፣ ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡ ⚡️ችግሩ ያለበት ሰው ከሚያሳያቸው ምልክቶች ዋና ዋና የሚባሉትን እንሆ! ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋና ተብለው የሚታወቁት ቀጥሎ የምገልፃቸው ናቸው፡፡ – የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) – የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) – ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት፣ የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች) – የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው ተብሎ ይወሰዳል፡፡ ❌በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት ❌ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድሃኒት አይደለም፡፡ መድሃኒቱ የስኳር፣ የደም ግፊት፣ የልብና የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡ እንደዚሁም የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣለ፡፡ እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ የለባቸውም፡፡ ❌ ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ የለበትም፡፡ መድሃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ❌ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ሌሎችም መድሃኒቶች ተመሳሳይ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው በተቻለ አቅም አግባብ ያለው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ⚡️የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን ሁሉም ሰው ቢገነዘብ ጠቃሚ ይሆናል ብዬ አምናለሁ፡፡  ⚡️በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንዳ የታመነባቸው ችግሮች ሲሆን!!! ⚡️በተጨማሪም የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም። ይህ ማለት በወንዶች ዘንዳ የሴት ዛር የምትባል መንፈስ! በሴቶች በኩልም የወንድ ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የተቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች ዘግበውት አልፈዋል። ⚡️ዘመናዊው እና የጠቢቦቹ ንግግሩ እና የቃላት አጣጣል ተለያየ እንጂ ጠለቅ ብለን ብናየው ቅሉ ተመሳሳይነት አላቸው። ከአደጋ ውጭ የሚከሰቱ ድክመቶች በዘመናዊ አነጋገር ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ ብሎ ሲገልፀው የጠቢባን ቃል ደግሞ በክፉ መናፍስት ዘንዳ ችግሩ ይከሰታል ብለው ደመደሙ። ⚡️ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው። #ለምሳሌ _የስራ ጫና _ጭንቀት _ፍርሃት _ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር.. _ዝሙት _ሕልመ ሌሊት _ግለ ወሲብ...ወዘተ በመጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ። ⚡️ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል። _የወሲብ ጥላቻ _የመጨረሻ እርካታ አለመድረስ _ብልት አለመነሳት _ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ። ይህ ሁሉ ችግር በዕጽዋት እና በፈጣሪ ኃይል የሚስተካከል ይሆናል። #ተፈትኖ ያለፈ ጥበብ ነው ለበለጠ መረጃ   0912972785ይደውሉ
Show all...
👍 1
የምንሰራው ጥበብ ============ 1.ለሀብት 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅር 4.በውጪ አገር ላላቹሁ አሰሪዎቻቹሁ በእናንተ ቁጥጥር ለማድረግ 5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ 20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ 21.ለውፍረት 22.ለቅጥነት 23.ለስልጣን መጨመርያ 24.ለጥላ ወጊ 25.ለህዝብ ፍቅር 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ 27.የሴት ድንግልና መመለሻ 28.ለቁማር (ለዕድል) 29.ደፋር ለመሆን 30. ህልም እንፈታለን 31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ 32.ለመካን 33.ዝናብ ለማዝነብ 34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር 35.መንፈሶችን ለማዘዝ 36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር 37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ 38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ 39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት 40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር 41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን 42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ 43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ 44.እቁብ ዲደርሰን ማድረጊያ 45.ከሀብታሙ ወደ ድሀው የሀብት ዝውውር ማድረግ 46.ትዳሩ ለፈረሰ ወደ ቀድሞ ትዳሩ መመለሻ 47.ሀገር አቀፍ ፈተናዎችን ጥሩ ውጤት ለማምጣት ለምሳሌ (ማትሪክ) (ኢንትራንስ) 48.ንቅሳት ለማጥፋት 49.ማንኛውም የጠፋባቹሁ እቃ ለማግኘት እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ       (ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው ----------------------------------------------------- ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ ) ---------------------------------------
Show all...
============== ✍ ይህ የምታዩትን ዕፅ ጠቢባን አባቶቻችን እንደጉድ ያሳድዱታል። ስሙ #ተቀጽላ ነው። በዛፎች ላይ ተቀጽሎ ይወጣላ። ተገድራ ስላለ በደንብ መጠንቀቅ ግድ ይላል። እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው፦ ይህንን ዕፅ በዶቅማ ፣ በቀንጣፋ ፤ በቀጋ፣ በዋንዛ፣ በእንባጮ እና በዕፀ ሳቤቅ(ሀረግ ሬሣ) ላይ ተቀጽሎ በቅሎ ካያችሁት ብትነግሩኝ ከፍተኛ ዋጋ ከፈየ ለመውሰድ ዝግጁ ነኝ። ታዲያ ሳይቆረጥ ነው።
Show all...
መርጌታ መላኩ __ ገንዘብ ለሚባክንበት  ጥበብ ይዤላቹህ መጥቻለው እሱም ገንዘብ ለሚባክንበት ሰው እና በረከት ላጣ ሰው የሚከተለውን አስማት በ 10 ብር ላይ ፅፎ 99 ጊዜ በመድገም በኪሱ ለብቻ መያዝ ነው፡፡ አስማቱ " ተርጨም ፡ ተርተርጨም፡፡ " አስማቱ ይሄ ነው፡፡ አሰራሩ ያው ከላይ እንደተጠቀሰው ይሄ ጥበብ ለኔ ከጥበብ በላይ ነው ውጤቱን እዩት እኔ አልነግራችሁም በዙ ተከታታዮቼ ሰጥቻቸው ካለባቸው ችግር ድነዋል አሁን ደግሞ ፊት ለፊት ለሁሉም እንዲዳረስ አውጥቸዋለው፡፡ ሌላ በዚ ጉዳይ ተጨማሪ የምትፈልጉ ካላችሁ በውስጥ አናግሩኝ እንደየ ችግሮቻቹህ መፍትሄ አለኝ ፡፡ ማሳሰቢያ 1 በተጻፈበት በር መሸጥ መለውጥ አይቻልም በኪስ መያዝ ነው፡፡
Show all...
=====አፍዝ ወአደንግዝ==== ዛሬ ትንሽ ጥበብ እንዴት እንደሚከወን ልግለፅላችሁ -->አፍዝ ወአደንግዝ አፍዝ ወአደንግዝ ማለት አፈዘዘ እና አደነገዘ ከሚል የግእዝ ግስ የመጣ ሲሆን የአማርኛ አቻ ትርጉሙ ማፍዘዝ እና ማደንገዝ ማለት ነው።ይህም ማለት ሰው በህይወት እያለ ሳይሞት በርሱ ላይ ሚሰራበትን ስራ እንዳያውቅ ሚያሰደርግ ማለት ነው።ይህም ማንኛውንም ሰው በፈለጉት ቦታ ድረስ እንደከብት እየነዱ መውሰድ እንዲሁም ማንኛውንም ስራ በግል ቁጥጥር ስር ማድረግ የሚያስችል ጥበብ ነው። ይህ ጥበብ በበርካታ እፅ እና ህቡእ አስማት አማካኝነት ይከወናል። ከዚህ በታች በምስሏ ምታዩት እፅ ሳረ ማርያም ወይም የማርያም ሳር በመባል ይታወቃል።እፁ ዝርያው ከሳር መደብ ሲሆን መልኩ ግን አረንጓዴ ሳይሆን የነጭ ቢጫ ነው።ነጭ ቢጫ ማለት ነጭም ያልሆነ ቢጫም ያልሆነ ቀለም ይዞ የሚፈጠር ማለት ነው። ይህ እፅ ለአፍዝ አደንግዝ መስርያ ዋና እፅ ነው።ነገር ግን ብቻውን ሳይሆን ህቡዕ አስማት በላዩ ላይ ይደገምበታል። በእፁ ላይ ሚደገመውን አፍዝ ወ አደንግዝ ድግምት ማግኘት ማትችሉ የቀበርቾ ተቀፅላ ካገኛችሁ ከእፁ ማንኛውም ክፍል ጋር አንድ ላይ በጥርሳችሁ አኝካችሁ በማንኛውም ሰው ላይ ብትተፉበት በቅፅበት ትፈዛል።ምትፈልጉትንም ስራ በሰውየው ላይ መስራት ትችላላችሁ። ጥበብ ለሰው ልጅ ክፉም መልካምም ታስተምራለች እናም ከጥበብ ክፋት ይልቅ መልካምነትን እንማር።
Show all...
👍 1
እያንዳዳቹሁ ጓዳቹሁ ውስጥ የሆነ ችግር አለ ========================== እኔጋ ያለው ጥበብ ከእባቶቼ የወረስኩት ይሄን ጓዳ ውስጥ ያለው ችግራቹህን ለመቅረፍ ነው እናንተም ጥበብን እትፍሯት ከሌላ ባዕድ ነገር ጋር አታነካኩት በዕርግጠኝነት ከ80 ፐርሰንት በላይ ስለ ጥበብ የሚያውቀው ነገር የለም ጥበብን ለመውቀስም ለማድነቅም ውስጡ ገብተን እንፈትሸው ማር እንደሚጣፍጥ የምናውቀው ስንቀምሰው ነው ። በእነዚህ ጉዳይ እኔን ማማከር ትችላላቹሁ ፩. በብር ማጣት ፪.በስራ ማጣት ፫.ምንም ተስፋ የማይታያቹሁ ሰዎች ፬.የማይሳካላቹሁ ፡ የሚሰናከልባቹሁ፡ ፭.ተመሳሳይ ህይወት ውስጥ ያላቹሁ ምንም ለውጥ የማታሳዩ ፮.በትዳር ጉዳይ የማትስማሙ ፯.ስንፈተ ወሲብ ግብረስጋ ግንኙነት ላይ ብዙ የማትቆዩ ሰዎች ወዘተ                             
Show all...
የዚህ ግሩፕ አላማ ምንድነው ?? -------------------------------------- ፩.በዐለማዊ መንገድ ሊፈቱ የማይችሉትን በመንፈሳዊ እውቀት ጥበብ መፍታት ለምሳሌ. ትሰራላቹህ ትፈጋላችሁ ግን ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም ግን  በመንፈሳዊ ጥበብ ግን ይሄ ይፈታል ወደ ፈለግነው ተራራ መውጣት ወደ ፈለግነው ቁልቁለት መውረድ እንችላለን። ፪.ህይወታቹሁ በማታቁት ረቂቅ በሆኑ መናፍስቶች ችግር ላይ የወደቃችሁ በድህነት የተምሸነሸናችሁ በብር ዕጦት የምትሰቃዩ ምንም ነገር የማይሳካላችሁ ህይወታችሁ በአጠቃላይ ምስቅልቅሉ የወጣ የተዝረከረካችሁ እናም  ህይወታችሁ ምድራዊ ገሀነም የሆነባችሁ መፍትሄ መስጠት ነው መንፈሳዊ ዕውቀትን ተጠቅሞ። ፫.ምንም ዐይነት ከዕምነት ጋር አይጋጭም አንድሺ ፐርሰንት ኃላፊነቱን እወስዳለሁ አባቶቻችን ቅጠል ደቁሰው ቀለም አድርገው በብራና እና በተለያዩ መንፈሳዊ መፅሀፍቶች ላይ ከተቀመጡ ነገር እያዋዛን ነው ለናንተ መፍትሄ የምንሰጠው ። ማጠቃለያ✓ እይታችሁን አስተካክሉ በህፃንነታቹ የተነገራችሁን የተሳሳተ መንገድ አስተካክሉ ኃላ ቀሮች አንሁን ጥበብን እንመርምራት አንናቃት ጥበቡ የኛ ሆኖ ሳለ ሌሎች አገራት ግዕዝን እየተማሩ ጥበብን እየተጠቀሟት ነው እኛ ግን እስካሁን ካለንበት ፍቅቅ አላልንም ደንቆሮ ሆነን መሀይም ሆነን ነው የቀረነው ይቅርታ ስለንግግሬ ግን ጊዜው አረፈደም አሁንም እንጠይቅ እንመርምር ወንድም እህቶቼ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ከዕናንተ ጋር ይሁን አእምሮዋችሁን ይግለጥላችሁ።             ለበለጠ መረጃ 0912972785
Show all...