en
Feedback
Gage@change

Gage@change

Open in Telegram

See what is new about gage university college

Show more
2 604
Subscribers
+124 hours
No data7 days
-730 days
Posts Archive

ለሁሉም የዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ የቴሌግራም ቻናል ለውጥ ስላደረግን ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ቻናሉን እንድትቀላቀሉ እና ሸር እንድታደርጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን ከዚህ በኋላ በዚ ቻናል የማንለቅ መሆኑን እንገልፃለን።

photo content

ለሁሉም የዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ የቴሌግራም ቻናል ለውጥ ስላደረግን ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ቻናሉን እንድትቀላቀሉ እና ሸር እንድታደርጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን ።

photo content

👆👆👆ለሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም

photo content

ለተመራቂ የማናጅመንት ተማሪዎች የተወሰነ ማስተካከያ የተደርገበት ፕሮግራም ነው በዚህ ይስተካከል

photo content

አካውንቲግ ፕሮግራም ላይ ሪጉላር የሚለው ኤክስቴንሽን ለማለት ነው

ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ከዚህ በላይ ያለውን ፕሮግራም መሰረት አርጋችሁ ተገኙ ሌላ የምትመጡበት ትምህርት የለም በዚህ ፕሮግራም መሰረት ትማራላችሁ ማለት ነው

photo content

photo content

photo content

ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ለመመረቂያ የምታስገቡበት አካውንት ላለልተወሰነ ጊዜ የማይሰራ ስለሆነ እንዳትቸገሩ መረጃውን ቀድመን ለማሳወቅ እንወዳለን። ከታች ባለው የባንክ አካውንቱ ማለት ነው።

ለሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት የሚያልቀው 12/08/16 ነው ከ30% የምትፈተኑት ከ15/08/16 ነው ፕሮግራም ከታች ተመልከቱ

For 2015 MGT section 2 students only your Teacher is not coming today Stay home

photo content

ለሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት የሚያልቀው 12/08/16 ነው ከ30% የምትፈተኑት ከ15/08/16 ነው ፕሮግራም ከታች ተመልከቱ