en
Feedback
433 Crypto 3

433 Crypto 3

Open in Telegram

ይህ ቻናል የተመረጡ እና አሪፍ ገንዘብ ልታገኑባቸው የምትችሉባቸው ኤርድሮፖች የሚለቀቁበት ቻናል ነው

Show more
543
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-2530 days
Posts Archive

🐹 1 000 000 FREE | CIPHER Click on Daily Cipher: K: — • — E: • Y: — • — — S: • • • hold click, a dash appears normal click,
🐹 1 000 000 FREE | CIPHER Click on Daily Cipher: K: — • — E: • Y: — • — — S: • • • hold click, a dash appears normal click, point @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

New Cipher in Hamster for 1 million coins! T — E • L • — • • E • G — — • R • — • A • — M — —
New Cipher in Hamster for 1 million coins! T — E • L • — • • E • G — — • R • — • A • — M — —

🐹 የሀምስተር ኮምባት የዛሬ Mini Game አሰራር 🎮🔑 @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Done ✅ ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ የምናደርሳችሁ ይሆናል በፅሁፍ መልክ እየተዘጋጀ ነው በቪዲዮውም የሚቀርብ ይሆናል በትእግስት ጠብቁን 🍸
Done ✅ ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ የምናደርሳችሁ ይሆናል በፅሁፍ መልክ እየተዘጋጀ ነው በቪዲዮውም የሚቀርብ ይሆናል በትእግስት ጠብቁን 🍸

⭕️Telegram wallet በDOGS list ዙሪያ የቅድመ ጥንቃቄ ፅሁፍ ፖስቷል!👛 1ኛ: Passcode አስገቡ ። የቴሌግራም አካውንታቹ በሆነ ችግር ቢበላሽ ገንዘባቹ ምንም ሳይነካ ባለብት ይቆያ
⭕️Telegram wallet በDOGS list ዙሪያ  የቅድመ ጥንቃቄ ፅሁፍ ፖስቷል!👛 1ኛ: Passcode አስገቡ ። የቴሌግራም አካውንታቹ በሆነ ችግር ቢበላሽ ገንዘባቹ  ምንም ሳይነካ ባለብት ይቆያል። 2ተኛ: Two step verification Enable ⭕  አርጉ ኮዳቹን ለማንም በጭራሽ አታሳዩ። 3ተኛ: በሌሎች ሰዎች የተላኩ ሊንኮችን ሳታረጋግጡ አትከፈቱ ። ከማታውቋቸው ሰዎች አጠራጣሪ ሊንኮችን ሲላክላቹ Report አርጉ!!❗️ 4ተኛ:እና መርሳት የሌለባችሁ የዋሌት Support team ቀድሞ ወደናተ Text በጭራሽ አይልኩም። 👛 @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

ግልፅ ለማድረግ ያህል ዛሬ aug 16 claim ማድረግ የምትችሉት - wallet - okx - bybit ላይ ብቻ ነው non-custodial wallet ለምሳሌ ( ton keeper) ላይ withdraw ማድረግ ምትፈልጉ እስከ aug 20 መጠበቅ አለባችሁ that means 4 ቀን ለአሁኑ በ 3ቱ withdraw አደራረግ አድሚን ታሜ የሚያደርሳቹ ይሆናል @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Telegram walletም ይዘጋጃል

Bybit እና OKX ለምትጠቀሙ እንዴት ማውጣት እንደምትችሉ የሚያስረዳ ፅሁፍ ከነ ፎቶ እያዘጋጀውላችሁ ነው ትንሽ ይጠብቁ

በተጨማሪም ምንም መጨናነቅ የሚያስፈልገው ነገር አይደለም 4 ቀናቶች አሏችሁ ተረጋግታችሁ Claim ማድረግ ትችላላችሁ። @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

በተጨማሪ ውስጥ አላስገባም ያላቹ ካላቹ like who are you dawg , woof የሰርቨር መጨናነቅ ስለሆነ ደጋግማችሁ ሞክሩት @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

ቬሪፋይ በተደረጉ በቴሌግራም ዋሌት ,Okx እና ByBit ዋሌቶች Cliam ማድረግ ተጀምሯል። እየገባችሁ Cliam አድርጉ። @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

ሰበር Dogs Cliam ማድረግ ተጀምሯል ብለውናል በገፃቸው። @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
ሰበር Dogs Cliam ማድረግ ተጀምሯል ብለውናል በገፃቸው። @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

በመጀመሪያ Tonkeeper non-coustidal wallet new ያማላት መያዣ የለውም በዚ የተነሳም Recovery phrase ከጠፋ ለማግኘት በጣም ከባድ እና ውስብስብ ነው። ምን አልባት ግን ዋሌታችን ላይ Ton ወይም usdt ኖሮት ስልካችን ቢጠፋ ወይም  የTonkeeper app ከስልካችን ቢደለት ወይም ደሞ ተሳስተን Logout ብንል በቀላሉ የጠፋብንን ዋሌት አካውንት ማግኘት እንችላለን:- 1ኛ Recovery phrase Copy አርገን በማንያውም ሰዐት ስንፈልግ ልናገኘው የምንችለው ቦታ ማስቀመጥ ለምሳሌ telegram > Saved message > Copy አርገን ብናስቀምጥ ስልካችን ቢጠፋ እንኳን በSim cardchn አማካኝነት መልሰን telegram ስከፍት በቀላሉ እናገኘዋለን Screen Shot አርጎ ከማስቀመጥ ይሄ አሪፍ way ነው!! 2ተኛ 24ቱም recovery phrase ሊኖሩን ይገባል በመቀጠል በማንኛውም አይነት ስልክ  በማንኛውም አይነት የTon wallet ከplay store እናወርዳለን በመቀጠል  Existing wallet ላይ በመግባት የጠፋብንን የዋሌት Recovery phrase እናስገባለን load ካረገ በኋላ Walletu restricted ከሆነ Passcode እንድትሞሉ ያረጋቹሃል may be passcode ከጠፋባቹ @help_tonkeeper_bot በመግባት report በማረግ አዲስ Passcode እንድትሞሉ ይደረጋል ይሄን ካጠናቀቃቹ በኋላ ቀጥታ የጠፋባቹን አካውንት በቀላሉ ታገኛላቹ ማለት ነው በማንኛውም ሰዐት በየትኛውም ቦታ Tonkeeper ቢደለት ስልኬ ቢሰረቅ ዋሌቱ ላይ ያለውን ገንዘብ አጣዋለው ብላቹ መስጋት የለባቹም። ዋናው እና ትልቁ ነገር ደሞ Recovery phrase ቢጠፋስ Copy ሳናረገ Usdt Ton ያለው አካውንታችን ቢጠፋ መልሰን ብራችንን እናገኛለን ወይ? ከላይ እንደገለፅኩላቹ Recovery phrase በጭራሽ ሊጠፋ አይገባም ለማንም ሰውም ማሳየት የለባቹም አንድ ሰው የናተን 24 Recovery phrase አገኘው ማለት ብራቹን አደባባይ ላይ አይናቹ እያየ ተዘረፋቹ ማለት ነው ግን ደሞ ሰው ነን እና ሊጠፋ ይቻላል እና መመለስ ይቻላል  ግን በ1 Way ብቻ ነው Recovery phrase መመለስ ሚቻለው እሱም ግዴታ PC ሊኖራቹ ይገባል ምክንያቱም ለመመለስ በጣም ከባድ እና ውስብስብ ስለሆነ በስልክ ብቻ support team አዋርቶ አይመለስም ለኑሱም ቢሆን Recovery phrase እንዳትልኩ በእርግጥ እነሱም አይጠይቁም። ስለዚህ እዚጋ በtext ፅፍ ላማስረዳት ትንሽ ስለሚያስቸግር ዋሌታቹ ላይ ብዙ ገንዘብ ኖሮት Recovery phrase አፑም ሁሉም ነገር ከነጭራሹ የጠፋባቹ ልጆች @Barkley_9 ልታናግሩኝ ትችላላችሁ Pc ያላቹ ብቻ።⚡️ @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Dogs ዛሬ በ wallet , okx , bybit claim ማድረግ እንደሚጀመር አሳውቀው የነበረ ቢሆንም እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም ! አንዳንድ ሰዎች ጋር Claim option መጥቷል ቢባልም እኛ እስካሁን ያየንው ነገር የለም ! የመጣለት አለ?

Lost dogs ላይ bones የሚለውን ነክታችሁ እነዚህን ታስኮች ስሩ !
Lost dogs ላይ bones የሚለውን ነክታችሁ እነዚህን ታስኮች ስሩ !

🐹 More games coming soon... 🤦‍♂️ @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
🐹 More games coming soon... 🤦‍♂️ @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

ሀምስተር ላይ እስካሁን ስንት Key ሰብስባችኅል? የKey Feature ከተጨመረ ጀምሮ እስከ አሁን 256 Key ነው የተሰበሰበው @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
ሀምስተር ላይ እስካሁን ስንት Key ሰብስባችኅል? የKey Feature ከተጨመረ ጀምሮ እስከ አሁን 256 Key ነው የተሰበሰበው @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

🐹 🪙 የ OKX ይፋዊ ትዊተር ( X) ⚡️ Hamster listing? 👀
🐹 🪙 የ OKX ይፋዊ ትዊተር ( X) ⚡️ Hamster listing? 👀

Hamster Combo
Hamster Combo