en
Feedback
🇹 ‌‌‌🇴‌‌🇵‌ ‌12^th

🇹 ‌‌‌🇴‌‌🇵‌ ‌12^th

Open in Telegram

Top 12ve pic ➠ School Pics 🤳🏽 ➠ Special Day Pics 😎 ➠ School Events 🕺🏽💃 ➠ Hidden Pics Of Teachers 👀 ️🎂🍾HAPPY BIRTH DAY🎂🌺🍾📸 🎂መልካም ልደት ማለት ስትፈልጉ🎂 📸 መልካም ልደት ምትሉትን ሰው photo 📷 🌺5 መስመር መልክታቹንም አንድ ላይ መላክ አለባቹ🌺 @Kamuzuuuu @Henabosss

Show more
Ethiopia24 025The category is not specified
402
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+730 days
Posts Archive
Congratulations 🎉🎉 @Top12ve
Congratulations 🎉🎉 @Top12ve

#Top_12ve ይህንን ታሪክ ቤተሰቦቻቹ ያውቁታል እስኪ ጠይቋቸዉ በ1995 ዓ/ም ነጌሌ ቦረና ውስጥ ፍቅር እስከመቃብርን የመሰለ ታሪክ ተከስቶ ነበር ። የሚያስታውሰው ሰው ይኖር ይሆን ? ፍቅር እስከመቃብር ልብወለድ ሲሆን ይሄ ግን ትክክለኛ ለፍቅር የተከፈለ የመስዋዕትነት ታሪክ ነው ። ትንሽ ፍንጭ ለመስጠት ያህል ..... ሁለት በጣም የሚዋደዱ ባልና ሚስት ነበሩ ባልየው ሹፌር ነበር ። ከዕለታት አንድ ቀን ሚስቱ ትታመምበትና በጣም ይጨነቃል 🥺 ። ከዚያም ወደ ህክምና ይወስዳትና ታክማ በሽታዋ ትንሽ መለስ ሲልላት ወደ ቤት ያመጣታል ። በመሃል የያዘው መኪና ወደ ሻሸመኔ ጭነት ያገኝና ተነስ ይባላል አሱም ሚስቱ ሻል ስላላት እና ለቤታቸው የሚያስፈልጋቸው ገንዘብ በመመናመኑ ምክንያት ለሚስቱ ነግሯት ይቺን ጭነት ብቻ አራግፌ እመለሳለሁ ብሏት ይሄዳል ። ከዚያም ደርሶ ሲመለስ በሽታዋ እንደገና ተነስቶባት ኖሮ አጠገቧም ሰው አልነበረም እና ህይወቷ አልፎ ደረሰ ።🥺 ባለቤቷም እጅግ በጣም መሪር የሆነ ሃዘን ውስጥ ገባ 😭 ከዚያም ፍቅረኛዋ ( ባለቤቷ ) የሚያድረው ተቀብራ የበረበት የመቃብር ቤት ውስጥ ነበር ። ከዚያም ባለቤቴ አልሞተችም በህይወት አለች በማለት ከሶስት ቀን በኋላ አስከሬኗን ከመቃብሯ ቆፍሮ አወጣው ..። 😭🥺 🥺 አስኪ ይሄን አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ የምታስታውሱ ሰዎች ሃሳባችሁን ስጡ 🙏 እኔ ሁሌም ሳስበው አለቅሳለሁ 😭 ወደ ካምፕ ስሄድ መቃብሩን ሁሌም አየዋለሁ 🥺 አንዳንድ ሰዎች እንደሚሉት ከሆነ በወቅቱ የወጣው የጥበቡ ወርቅዬ ' "ሜዳ ላይ ቀረ ልቤ " እያለ የሚያዜመው ሙዚቃም ለዚሁ ታሪክ የተዘፈነ ነው ሲሉ ሰምቻለሁ ። እኔም እንደዛው ነበር የሚመስለኝ 🥺

😂😂😂😂😂😂😂😂

Sodo❤️ Half life 😘😘😘😘😘😘😘😘 😍😍😍😍😍😍😍😍 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Sodo❤️ Half life 😘😘😘😘😘😘😘😘 😍😍😍😍😍😍😍😍 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

እንኳን ደስ አለሽ ፍሬ😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ መልካም ጋብቻ
እንኳን ደስ አለሽ ፍሬ😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ መልካም ጋብቻ

😂😂😂😂😂

#Top_12ve የኛ ባጅ ተማሪዎች አሁን ላይ ሁሉም በየሂወቱ መንገድ እየተሯሯጠ ይገኛል ብዙ የህክምና ባለሟያዎች ሀከሮኝ አካውንታቶች የእርሻ ባለሞያዎች ግንበኞች ነዳጅ አዉጪዎች(የጉድጓድ ዉሀ) ዲዛይነሮች ሹፌሮች ባለትዳሮች መምህራኖች ባለሞያዎች ብዙ ብዙ እና ለሁላቹም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በአጋጣሚ ስንገናኝ ሰላም ከመባባል ይልቅ ተደዋውሎ መጠያየቁ አይከፋም ጎደኝነት በሆነ ቦታ እና ጊዜ የተወሰና ሳይሆን ቀጣይን ባለዉ ነገር ጭምር ሊቀጥል የሚገባ መሆን አለበት እናም ድሮ ላይ አብራቹ የሆናቹትን ጓደኛ በሆነ ምክያት ተረሳስታቹ ከሆም ያ ጓደኝነት እዛ ጋር ማብቃት የለበትም ለመደወል ሰውን መጠበቅ የለብን እሱ/ሷ እስኪደዉ መጠበቅ ክፈተቱን እና ነገሩ ያባብሰዋል እና ጊዜዉ አረፈድም ጓደኝነትን የመሰለ ነገር የለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

#Top_12ve ጊቢ ላይ ዝም ብዬ F ስፍቅ ስሜን ማን ብለዉ ቢጠሩኝ አሪፍ ነው #ፍቄ 😂😂😂

#ወጣት_ባለሀብት_እና_Top12ve_መስራች_ካሙዙ(Khalid)😂 #HBD🎂 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂�
#ወጣት_ባለሀብት_እና_Top12ve_መስራች_ካሙዙ(Khalid)😂 #HBD🎂 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 እንኳን ተወለድክልን❤️ @Top12ve

Hena ❤️ 🎂Happy birthday 🎂 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
Hena ❤️ 🎂Happy birthday 🎂 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 @Top12ve

#ዘይነባ የፃፈችዉ ደብዳቤ ተገኘ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
#ዘይነባ የፃፈችዉ ደብዳቤ ተገኘ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Semu😍 & Kamuzuuuu🙈 Werab university 😂😂🤗 Half life 🎂🎂 @Top12ve
Semu😍 & Kamuzuuuu🙈 Werab university 😂😂🤗 Half life 🎂🎂 @Top12ve

Half life 😜