cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

3-4-3 Bisrat sport

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ════════════ ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች For any comment Contact.👉 @Eshia16

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
208
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዚነዲን ዚዳን ቀጣዩ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሊሆን ይችላል።[Fabrizio Romano] https://t.me/sportbisrat https://t.me/sportbisrat
Show all...
OFFICIAL : ማንችስተር ዩናይትዶች የአሮን ዋንቢሳካን የቻምፒየንስ ሊግ ቀይ ካርድ ለማስነሳት የሞከሩት ጥረት ተሳክቶላቸዋል በዚህም አሮን ዋን ቢሳካ ከያንግ ቦይስ ጋር ባደረገው ጨዋታ ያየው ቀይ ካርድ ከ ሁሉት ጨዋታ ቅጣት ወደ አንድ ጨዋታ ዝቅ በማለቱ በቀጣይ ከአታላንታ ጋር በሚደረገው ጨዋታ ይሰለፋል ተብሏል ። SHARE" https://t.me/sportbisrat
Show all...
OFFICIAL : የ 2020/21 የ Golden Boy ሽልማት የመጨረሻ 20 ተጫዋቾች የታወቁ ሲሆን ሜሰን ግሪንውድ በስብስቡ ተካቱዋል ። ሜሰን ግሪንውድ ለሽልማቱ አሸናፊ ይሆናሉ ተብለው ከተቀመጡ ተጫዋቾች ውስጥ ይገኝበታል ! SHARE" https://t.me/sportbisrat
Show all...
ፖል ፖግባ ወደ ሪያል ማድሪድ ? ፖል ፖግባ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያለው ውል በውድድር ዘመኑ መጨረሻ የሚጠናቀቅ ሲሆን ሪያል ማድሪድ የ 14 ሚሊዮን ዩሮ ዓመታዊ ደመወዝ ለተጫዋቹ እንደሚያቀርቡ ተዘግቧል። ሪያል ማድሪድ ከ 2016 ጀምሮ ለተጫዋቹ ፋላጎት የነበራቸው ሲሆን በተለያዩ ምክንያቶች ዝውውሩ ሳይሳካ የቀረ ሲሆን አሁን ላይ ግን ተጫዋቹን ለማስፈረም ከፍተኛ ፋላጎት እንዳላቸው ተገልጿል SHARE" https://t.me/sportbisrat
Show all...
ሶልሻየር ስለ ሊንጋርድ አዲስ ኮንትራት ይናገራል ! "ጄሲ ሊንጋርድ በውድድር ዘመኑ ጥሩ ጅማሮ ያሳየ ሲሆን ለቡድኑ ግቦች ያደረገው አስተዋፅኦ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነበር። ሊንጋርድ ለቡድናችን ወሳኝ ተጫዋች በመሆኑ ውሉን ማራዘም እንፈልጋለን። እሱ ይገባዋል እሱን ተጨማሪ ደቂቃዎች ማጫወት አለብኝ። ከ ሊንጋርድ ጋር ያለው የኮንትራት እድሳት ሂደት በጥሩ ሁኔታ እንደሚሄድ ተስፋ አደርጋለሁ።" SHARE" https://t.me/sportbisrat
Show all...
ስቲቭ ብሩስ ኒውካትስል ዩናይትድ ከነገ በስትያ ከቶተንሀም ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ በአሰልጣኝነት እንደሚመሩ ታውቋል። ቀደም ሲል ከጨዋታው በፊት እንደሚባረሩ የተገለፀ ቢሆንም ነገር ግን በአሰልጣኝነት ዘመናቸው የሚያደርጉት 1ሺህኛ ጨዋታ መሆኑን አረጋግጠዋል። SHARE" https://t.me/sportbisrat
Show all...
የ2021 ባሎንዶር ሽልማትን ለማሸነፍ ከፍተኛ እድል ያላቸው ተጨዋቾች በፐርሰንት። VBET NEWS SHARE" https://t.me/sportbisrat
Show all...
#የተረጋገጠ ቲያጎ ሲልቫ ፣ቶኒ ሩዲገር እና ክርስቲያን ፑልሲች ቼልሲ ከ ብሬንትፎርድ በሚያደርጉት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ግልጋሎት አይሰጡም ! SHARE" https://t.me/sportbisrat
Show all...
ሩዲገር ከቼልሲ ሊለቅ ይችላል.... የቼልሲው ኮከብ አንቶኒዮ ሩዲገር በስታምፎርድ ብሪጅ በሚመጣዉ አመት ኮንትራቱ ሲጠናቀቅ ከሪያል ማድሪድ ጋር ለመነጋገር ተዘጋጅቷል። ➪ The Sun SHARE" https://t.me/sportbisrat
Show all...
ጄሲ ሊንጋርድ ደስተኛ አደለም! - ጄሲ ሊንጋርድ ለ እንግሊዝ በ 2022 የዓለም ዋንጫ ቋሚ ሆኖ ለመጫወት በጥር ወር ከማንቸስተር ዩናይትድ ለመውጣት ዝግጁ ነው። በቡድኑ ውስጥ ባለው ሚና ተበሳጭቷል እናም በመደበኛነት መጫወት ይፈልጋል። ➪ Daily Mirror SHARE" https://t.me/sportbisrat
Show all...