en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

Open in Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

Show more
1 892
Subscribers
-124 hours
-37 days
-2330 days
Posts Archive
የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሶስት ሲሚስተሮች ብቻ እንደሚሆን ተገለፀ፡፡ --------------------------------- የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ እና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ሶስት ሲሚስተሮችን ብቻ ያካተተ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ሚኒስቴሩ ጌታሁን መኩሪያ ( ፒ ኤች ዲ) ተናገሩ፡፡ በዚህም መሰረት የ11ኛ ክፍል ሁለቱም ሲሚስተሮች እና የ12 ኛ ክፍል የመጀመሪያው ሲሚስቴር በፈተና አወጣጥ ሄደት ውስጥ የሚካተት ሲሆን በተመሳሳይ የ7ኛ ክፍል ሁለቱም ሲሚስተሮች እና የ8ኛ ክፍል የመጀመሪያው ሲሚስቴር ብቻ በ8ኛ ክፍል ፈተና ውስጥ የሚካተት ይሆናል።፡ ትምህርት ቤቶችም ያለፉትን ሶስት ሲሚስተሮች ዋና ዋና ነጥቦች ላይ የማካካሻ ትምህርት ለ45 ቀን እንደሚሰጡ ተነግሯል። ክልላዊ እና ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችም ትምህርታቸውን በትኩረት እንዲከታተሉ እና አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በዛሬው እለትም በአዲስ አበባ የሚገኙ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርት ጀምረዋል፡፡ያለፈው አመት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኦንላይን የሚሰጥ ይሆናል፡፡ የ2012 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ተፈታኞችም ከጥቅምት 16 እስከ 30 2013ዓ.ም ምዝገባ እንደሚካሄድ መገለፁ የሚታወስ ነው፡፡ #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

በዚህ ዓመት 5 ሚሊየን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ ይኖራቸዋል (ትምህርት ሚኒስቴር) የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ በዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ
በዚህ ዓመት 5 ሚሊየን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ ይኖራቸዋል (ትምህርት ሚኒስቴር) የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ በዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የፊታችን ሰኞ እንደሚጀመር አስታውቋል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያ በሆነው በዚህ የዲጂታል መታወቂያ ትግበራ መርሃ ግብር የመጀመሪያዎቹ 450 ሺህ ተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ እንዲኖራቸው እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ ገልፀዋል። በዚህ ዓመት ደግሞ 5 ሚሊየን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዲጂታል መታወቂያ ይኖራቸዋል ብለዋል።

ማስጠንቀቂያ:- ስኳር ከመጠቀማቹ በፊት የግድ ልታውቁት የሚገቡ ነገሮች(ተጠንቀቁ!!) https://youtu.be/_rxO5VaJm7w ቪዲዮውን ለመመልከት ሊንኩን ወይም ምስሉን ይጫኑ

📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።
📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።

ማስታወቂያ! በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተቋረጠውን ትምህርት ክለሳን በተመለከተ ከአዲስ አበባ ት/ቢሮ የተላከ ማሳሰቢያ #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE
ማስታወቂያ! በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተቋረጠውን ትምህርት ክለሳን በተመለከተ ከአዲስ አበባ ት/ቢሮ የተላከ ማሳሰቢያ #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

አስገራሚ የ ጥቁር አዝሙድ ጥቅሞች እና አወሳሰዳቸው https://youtu.be/6t8VIQOJhQg ቪዲዮውን ለመመልከት ሊንኩን ወይም ምስሉን ይጫኑ!!

የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ተደረገ ፦ የሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የሚቀበሉት ከ23/02/2013 ዓ/ም ጀምሮ ሲሆን የቅበላ መርሃ ግብር ከላይ የምትመለከቱን ይመስላል።
የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ተደረገ ፦ የሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የሚቀበሉት ከ23/02/2013 ዓ/ም ጀምሮ ሲሆን የቅበላ መርሃ ግብር ከላይ የምትመለከቱን ይመስላል። #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።
📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።

📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።
📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።

📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።
📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።

የጡት ህመም እንዴት ይከሰታል? | ከጡት ካንሰር ጋር የሚያገኛኘው ነገር አለ? ሙሉ ማብራሪያ https://youtu.be/HHu0mUnRY8w ቪዲዮውን ለመመልከት ሊንኩን ወይም ምስሉን ይጫኑ!!

📚 ወቅታዊ የትምህርት መረጃዎችን እና የየክላሱ ትምህርቶች በቪዲዮ የሚያገኙበት ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAET1-uSCn0qvNQRdAg

ከ3ኛ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች ከጋምቤላ እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲዎች በስተቀር ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎችን መጥራት እንደሚችሉ ተገልጿል:: #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE
ከ3ኛ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች ከጋምቤላ እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲዎች በስተቀር ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎችን መጥራት እንደሚችሉ ተገልጿል:: #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

ከሁለተኛ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች ዲላ ዩኒቨርስቲ,ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ,ሰመራ ዩኒቨርስቲ,ጂጂጋ ዩኒቨርስቲ እና መደወላቡ ዩኒቨርስቲ ዝግጅት ስለሚቀራቸው ተማሪዎችን መጥራት አይችሉም:: #JOIN & #SHA
ከሁለተኛ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች ዲላ ዩኒቨርስቲ,ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ,ሰመራ ዩኒቨርስቲ,ጂጂጋ ዩኒቨርስቲ እና መደወላቡ ዩኒቨርስቲ ዝግጅት ስለሚቀራቸው ተማሪዎችን መጥራት አይችሉም:: #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

ከመጀመሪያ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ብቻ ዝግጅት ስለሚቀረው ተማሪዎችን መጥራት እንደማይችል ተገልጿል:: #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE
ከመጀመሪያ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ብቻ ዝግጅት ስለሚቀረው ተማሪዎችን መጥራት እንደማይችል ተገልጿል:: #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE

የጥሪ ማስታወቂያ(ጥቅምት 14-15) ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም #ተመራቂ ለነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ባደረገው ግምገማ በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መማር ማስተማር እንደገና መቀጠል እንደሚችል ማረጋገጡን ተከትሎ በቅርቡ የተማሪዎች ጥሪ እንደሚደረግ መገለጹ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም ተማሪዎች በተለያየ ዙር ወደ ትምህርት ገበታቸው እየተመለሱ መማር ማስተማሩ እንዲቀጥል በተቀመጠው አጠቃላይ አቅጣጫ መሰረት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ #የምዝገባ (Registration) ጊዜ ጥቅምት 14-15 ቀን 2013 ዓ.ም ሆኖ ትምህርት የሚጀምርበት ቀን (Day-One-Class-One) ደግሞ ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን እያስታወቅን ከምዝገባው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩንቨርስቲው የማያስተናግድ ሲሆን በቀጣይ ዙር የሚገቡ ተማሪዎች ማንነትና የመግቢያ ጊዜ ወደፊት በማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራርና አልሙናይማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት #JOIN & #SHARE @FDRE_MOE @FDRE_MOE