ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁
Open in Telegram
👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor
Show more1 892
Subscribers
-124 hours
-37 days
-2330 days
Posts Archive
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
#UPDATE
የ2013 የትምህርት ዘመን ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ይጀመር የነበረው የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ሂደት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
ለክልላዊ እና ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ የሆኑ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን የክለሳ ትምህርት ግን ተጠናክሮ ይቀጥላል ተብሏል።
ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ውጪ በተቀሩን ክፍሎች ትምህርት ከመጀመሩ በፊት በኮቪድ-19 የቀውስ ጊዜ የትምህርት አመራርና አስተዳደር ስትራቴጂ እቅድ ላይ የተቀመጡ ስታንዳርዶችን ሟሟላት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ አስፈላጊ ዝግጅቶች በተሟላ ደረጃ እስኪጠናቀቁ ድረስ ነው በከተማዋ ለመጀመር የታቀደው የገጽ ለገጽ ትምህርት ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም የተወሰነው።
Via Addis Ababa Press Secretary
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተመራቂ ተማሪዎች ከጥቅምት 23 ፣2013 ጀምሮ ገብተው ሪፖርት እንዲያደርጉ ያቀረቡት ጥሪ ለጊዜው እንዲቆም መደረጉን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
እስካሁን በዩኒቨርሲቲዎቻቸው የደረሱ ተማሪዎችም በግቢያቸው እንዲቆዩና የሚሰጣቸውን ማሳሰቢያ እየተከታተሉ እንዲንቀሳቀሱ አሳስቧል። (EBC)
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
✋ሰላም የትምህርት ሚኒስተር የቴሌግራም ላይብራሪ ተቀላቅለዋል?
ካልተቀላቀሉ @MOE_Library በመጫን ይቀላቀሉ!! ሁሉም አይነት መፅሀፎች በሁሉም ቋንቋዎች ያገኙበታል።
@MOE_Library @MOE_Library
ለጓደኞቻቹ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!
