ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁
Open in Telegram
👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor
Show more1 890
Subscribers
-124 hours
-27 days
-2230 days
Posts Archive
ለ12'ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ "ትምህርት ሚኒስትር አዲስ የወሰነው ያልተጠበቀ ውሳኔ..." ምናምን አያልን እንደ ሌሎች ቻናሎች ማጭበርበር አንፈልግም ትክክለኛ እና Original ፖስት የሚለቀቅበት ለተማሪዎች የተዘጋጀ ቻናል ነው ከስር Join የሚለውን በመንካት ብቻ ማየት ትችላላቹ👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFOQc_qWFoz5M-HZzA

ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2013 የተማሪ ምዝገባን አስመልክቶ የተላለፈ መልዕክት❗️
የ2013 ዓ.ም የተማሪ ምዝገባ አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር ከነሃሴ 20/2012ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ ያሳወቀ ቢሆንም በአማራ ክልል ነበራዊ ሁኔታ የኮቪድ-19 መከላከልና ጥንቃቄ እርምጃዎች እንደተጠበቁ ሆነው ምዝገባ የሚጀምረው፡-
1. የግል ትምህርት ቤቶች ከነሃሴ 25/2012ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ ማካሄድ የሚችሉ መሆኑን፣
2. የመንግስት ትምህርት ቤቶች ትምህርት ቢሮው በቀጣይ በሚያወጣው ዝርዝር ፕሮግራም መሰረት የሚፈፀም መሆኑን እየገለፅን ትምህርት ቤቶች የኮሮና ወረርሽን ለመከላከል የሚረዱ ግብአቶችንና የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ከወዲሁ መስራት ያለባቸው መሆኑን ትምህርት ቢሮው ያሳስባል፡፡
SHARE
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw
የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ለመስጠት ቃል ገቡ።
-------------------------
በመንግስት የተያዘውን የተለያዩ የፕሮጀክት ስራዋች ለማከናወን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ይፋ ያደረጉትን የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች ለመደገፍ የሚኒስትር መስሪያ ቤቱ አመራሮች እና ሰራተኞች የ አንድ ወር ደሞዛቸውን ለመስጠት ቃል ገብተዋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር ኢንጂ.) ፕሮጀክቱ የሀገርን ገፅታ ከመንገባት ባሻገር ሀገራዊ ፋይዳው የጎላ በመሆኑ መስሪያ ቤቱ ሀገራዊ ልማቱን ለማስቀጠል ሀላፊነቱን ለመወጣት ዝግጁ መሆኑን ተናግረዋል።
ሰራተኞቹ በበኩላቸው የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት የሀገር ጉዳይ በመሆኑ ፕሮጀክቱን በመደገፍ የራሳቸውን አሻራ ለማስቀመጥ ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል።
(የትምህርት ሚኒስቴር)
SHARE
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw
❗️❗️❗️❗️❗️⚠️ሰበር ዜና⚠️❗️❗️❗️❗️❗️
የ2013 ዓ/ም የትምህርት ዘመንን ትምህርት ሚኒስቴር የአሁኑን አንድ ላይ አጣምሮ ምን ለማድረግ እንዳሰበ ይፋ አድርጓል።
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ #OPEN 👇
በ2013 የትምህርት ዘመን ተማሪዎች ለኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ እንዳይሆኑ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ለኢቲቪ ገልጸዋል።
የቀጣዩ ዓመት ትምህርት ምዝገባ ከነገ ነሐሴ 20 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በመንግሥት እና በግል ትምህርት ቤቶች እንደሚጀመር የገለጹት ሚኒስትሩ፣ ትምህርት ቤቶች የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶችን በመተግበር ምዝገባ እንዲያከናውኑ ተፈቅዷል ብለዋል።
የበሽታው ሁኔታ እየተስፈፋ ቢሆንም የትምህርት ዝግጅት እና እንቅስቃሴ መጀመር አስፈላጊ ሆኑ መገኘቱን ነው ሚኒስትሩ የተናገሩት።
ወደ መማር ማስተማር ተግባር በሚገባበት ወቅት ለተማሪዎች ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር እንደሚሠራ ገልጸው፣ ማስክ፣ የእጅ ማፅጃ እና መሰል አቅርቦቶችን ከባላድርሻ አካላት ጋር በመሆን ለማቅረብ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል።
በግልም ሆነ በመንግሥት ትምህርት ቤቶች የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እንዳይከሰት ተማሪዎች ማስክ በማድረግ፣ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ እና እጅን በመታጠብ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚኖርባቸው ሚኒስትሩ አሳስበዋል።
ከቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉት ተማሪዎች በ2012 የትምህርት ዘመን በ2ኛ ሴሚስተር ያለፋቸውን ትምህርቶች ማካካሻ ለመስጠት መታሰቡንም ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ገልጸዋል
SHARE 🔄
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw
ለ12'ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ "ትምህርት ሚኒስትር አዲስ የወሰነው ያልተጠበቀ ውሳኔ..." ምናምን አያልን እንደ ሌሎች ቻናሎች ማጭበርበር አንፈልግም ትክክለኛ እና Original ፖስት የሚለቀቅበት ለተማሪዎች የተዘጋጀ ቻናል ነው ከስር Join የሚለውን በመንካት ብቻ ማየት ትችላላቹ👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFOQc_qWFoz5M-HZzA
ለ12'ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ "ትምህርት ሚኒስትር አዲስ የወሰነው ያልተጠበቀ ውሳኔ..." ምናምን አያልን እንደ ሌሎች ቻናሎች ማጭበርበር አንፈልግም ትክክለኛ እና Original ፖስት የሚለቀቅበት ለተማሪዎች የተዘጋጀ ቻናል ነው ከስር Join የሚለውን በመንካት ብቻ ማየት ትችላላቹ👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFOQc_qWFoz5M-HZzA
ማስታወሻ ለተማሪ ወላጆችና ለተማሪዎች!
(ትምህርት ሚኒስቴር)
- ትምህርት ቤቶች ለ2013 የትምህርት ዘመን ከነሃሴ 20 ቀን 2012 ዓ/ም ጀምሮ ተማሪዎችን መመዝገብ ይችላሉ።
- ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምሩበት ቀን #አልተወሰነም፤ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምሩበት ቀን በቀጣይ ተወስኖ ይፋ ይደረጋል።
- በምን አይነት መልኩ ትምህርት መጀመር አለበት በሚለው ዙሪያ የተለያዩ አማራጮችን ለማመላከት ውይይት እየተደረገ ሲሆን ውሳኔ ሲያገኝ ይገለፃል።
- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ጊዜን በተመለከተ በቅርብ የሚገለፅ ሲሆን ተማሪዎች ራሳቸውን እያዘጋጁ ይቆዩ።
SHARE 🔄
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw
ትምህርት ሚኒስቴር የቀጣይ ዓመት የትምህርት ምዝገባ ከነሃሴ 20 ቀን 2012 ዓ/ም ጀምሮ መካሄድ እንደሚጀምር አሳወቀ!
ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ቤቶች የቀጣይ አመት የትምህርት ምዝገባን ከነሃሴ 20 ጀምረው ማካሄድ ይችላሉ ብሏል።
ትምህርት ቤቶች ምዝገባውን ሲያካሂዱ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በዓለም የጤና ድርጅትና በጤና ሚኒስቴር የተቀመጡ መከላከያዎችን በሚገባ በመተግበር መሆን እንዳለበት ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በቀጣይ እንደሚወሰንና ይፋ እንደሚደረግ ተገልጿል።
አካላዊ ርቀት ጠብቆ ለማስተማር እንዲሁም የንፅህና መጠበቂያዎችን ከማዘጋጀት እና ሌሎች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከያ ተግባራትን ተግባራዊ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት የሚደረግባቸው ተግባራት እንደሆኑ ተነግሯል።
በምን አይነት መልኩ ትምህርት መጀመር እንዳለበት የተለያዩ አማራጮችን ለማመላከት ሰፊ ውይይት እየተደረገባቸው ሲሆን ውሳኔ ሲያገኝ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።
የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ጊዜን በተመለከተ ሚኒስቴሩ በቅርብ የሚያሳውቅ ሲሆን ተማሪዎች ራሳቸውን እያዘጋጁ እንዲቆዩ ማሳሰቢያ ተሠጥቷል።