en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

Open in Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

Show more
1 883
Subscribers
-124 hours
-87 days
-2030 days
Posts Archive
የታማሚዎች ሁኔታ፣፣ 1ኛ ታማሚ: የ22 አመት ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያለው እና ከዱባይ የመጣ እና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ 2ኛ ታማሚ: የ52 ዓመት ኢትዮጵያዊት እንስት የአዲስአበባ ኗሪ የጉዞ ታሪክ የላትም፣ ከበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላት ግንኙነት ያላት ። 3ኛ ታማሚ: የ52 ዓመት ኢትዮጵያዊ ፣ የባህርዳር ኗሪ የጉዞ ታሪክ የሌለው፣ ከበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያለው ። 4ኛ ታማሚ: የ23 ዓመት ኢትዮጵያዊት እንስት የአዲስቅዳም ኗሪ የጉዞ ታሪክ የላትም፣ ከበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላት ግንኙነት በመጣራት ላይ ነው ። ምንጭ : ጤናሚኒስተር @AddissZemen @AddissZemen

የተጠቂዎች ቁጥር 96 ደርሷል! ባለፈው 24 ሰአት ከተመረመሩት 842 ሰዎች መካከል 4ቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን። ከተጠቂዎቹ መካከል 2 አዲስ አበባ 1 ባህርዳር ና 1 አዲስ ቅዳም ሲሆኑ 1ታማሚ
የተጠቂዎች ቁጥር 96 ደርሷል! ባለፈው 24 ሰአት ከተመረመሩት 842 ሰዎች መካከል 4ቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን። ከተጠቂዎቹ መካከል 2 አዲስ አበባ 1 ባህርዳር ና 1 አዲስ ቅዳም ሲሆኑ 1ታማሚ በፅኑ ህሙማን ማቆያ ይገናል። @AddissZemen @AddissZemen

#96 በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 96 ደርሷል። @AddissZemen @AddissZemen
#96 በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 96 ደርሷል። @AddissZemen @AddissZemen

ወልቂጤ ከተማ ላይ የጸረ-ተህዋሲያን የኬሚካል እርጭት በዋናው የአስፓልት መንገድ ላይ ዛሬ መካሄዱን ከዞኑ ኮሚኒኬሽን ተመልክተናል። @AddissZemen @AddissZemen
ወልቂጤ ከተማ ላይ የጸረ-ተህዋሲያን የኬሚካል እርጭት በዋናው የአስፓልት መንገድ ላይ ዛሬ መካሄዱን ከዞኑ ኮሚኒኬሽን ተመልክተናል። @AddissZemen @AddissZemen

በዩናይትድ ስቴትስ እስካሁን 100 ትውልደ- ኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ ሕይወታቸው ማለፉን አምባሳደር ፍፁም አረጋ ተናገሩ! በአሜሪካ የሚገኙ ብዙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ- ኢትዮጵያ በሆስፒታል፣ በአረ
በዩናይትድ ስቴትስ እስካሁን 100 ትውልደ- ኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ ሕይወታቸው ማለፉን አምባሳደር ፍፁም አረጋ ተናገሩ! በአሜሪካ የሚገኙ ብዙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ- ኢትዮጵያ በሆስፒታል፣ በአረጋዊያን መንከባከቢያ እና በማይዘጉ አገልግሎት መስጫ ቦታዎች ስለሚሠሩ በቀጥታ ተጎጂ መሆናቸውን ገልፀው እስካሁን በጣም በተቀናጀ ሁኔታ ይፋዊ ቁጥር ባይገኝም ከእድር፣ ከኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አገልግሎት እና ከመሳሰሉት ቦታዎች በተሰባሰበ መረጃ መሰረት 100 100 ትውልደ- ኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ ሕይወታቸው ማለፉን ተናግረዋል። Via VOA Amharic @AddissZemen @AddissZemen

አትጠራጠሩ ‼️ ምንም ውሸት አይደለም። ✅ስለ #ኮሮና (Covid 19) በየቀኑ ትክክለኛ መረጃ ታገኛለችሁ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ETV_ZENA https://t.me/ETV_ZENA
አትጠራጠሩ ‼️ ምንም ውሸት አይደለም። ✅ስለ #ኮሮና (Covid 19) በየቀኑ ትክክለኛ መረጃ ታገኛለችሁ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ETV_ZENA https://t.me/ETV_ZENA https://t.me/ETV_ZENA ከDr.Lia Tadese ና ከጤና ሚኒስቴር ባለሙያዎች ጋር በመሆን በትብብር የተዘጋጀ ቻናል ነው። እምነታችን እንደቀጠለ ነው‼️

😱Yared Negu - ያሬድ ነጉ "ዞራ" በበርካታ ስራዎቹ የምናቀው ያሬድ ነጉ አሪፍ እና ለየት ባለ የሙዚቃ ቪዲዮ "ዞራ" የተሰኘው ምርጥ ሀገርኛ የሙዚቃ ቪዲዮ ይዞልን መጥቷል ብዙ ሰዎችን እያነጋ
😱Yared Negu - ያሬድ ነጉ "ዞራ" በበርካታ ስራዎቹ የምናቀው ያሬድ ነጉ አሪፍ እና ለየት ባለ የሙዚቃ ቪዲዮ "ዞራ" የተሰኘው ምርጥ ሀገርኛ የሙዚቃ ቪዲዮ ይዞልን መጥቷል ብዙ ሰዎችን እያነጋገረ ያለውን ሙዚቃ እኛ ጋር ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEssG1gmG5Qe0m1s_A

#እንኳን_ደስ_አላችሁ_ከኢትዮ_ቴሌኮም_ታላቅ ቅናሽ ✅ቅናሹ ከነገ ሚያዚያ 08 ጀምሮ ለ2 ወር ይቆያል ✅ ኢትዮ ቴሌኮም “በቤትዎ ይቆዩ” በሚል የጥቅል አገልግሎት የቅናሽ ማሻሻያ አድርጓል። ቅናሽ የተደረገባቸው ዕለታዊ አገልግሎቶች:- 1. በ5 ብር 30 ደቂቃ የድምጽና 20 አጭር መልዕት - ይህም ከቀድሞው አንጻር የ53 መቶ ቅናሽ አለው። 2. በ5 ብር 100 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታና 20 አጭር መልዕክት ወይም በ10 ብር 250 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታና 20 የአጭር የጽሁፍ መልዕክት - ይህም ከቀድሞ አንጻር የ56 በመቶ ቅናሽ አለው፡፡ 3. በ15 ብር ደግሞ 30 ደቂቃ የድምጽ ፣ 300 ሜጋ ባይት የኢንተርኔት ዳታና 20 አጭር የጽሁፍ መልዕክት በአንድነት -ይህም ከቀድሞው አንጻር የ45 በመቶ ቅናሽ አለው። ✅ ኢትዮ ቴሌኮም የኮሮናቫይረስን ለመከላከል በሚል በጥቅል አገልግሎቱ ላይ ያደረገው ማሻሻያ ከነገ ሚያዝያ 8፣ 2012 ጀምሮ ለ2 ወራት ያህል እንደሚቆይም አስታውቋል፡፡ ✅ በቅናሹ ከማለዳው 12 ሰዓት እስከ ቀኑ 10 ሰዓት ድረስ መጠቀም የሚያስችል ሲሆን ከተጠቀሰው ሰዓት ውጪ ግን በነበረው መደበኛ ታሪፍ አገልግሎት እንደሚሰጥ ተገልፆል። ምንጭ፦ ኤፍ ቢ ሲ @AddissZemen @AddissZemen

የትራፊክ መጨናነቅ የሚስተዋልባቸው አምስት አደባባዮች ፈርሰው በትራፊክ መብራት መቆጣጣሪያ በመቀየር ላይ ናቸው፡፡በተለይ በከተማዋ በስራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት የሚስተዋሉ የትራፊክ መጨናነቅ እና የፍሰት ችግሮች የሚታይባቸው አራት አደባባዮች ጎሮ፣ ጦር ሀይሎች፣ አፍሪካ ህብረት እና አየር ጤና አደባባዮች የማሻሻያ ስራ በመከናወን ላይ የሚገኝ ሲሆን በተጨማሪም የአንድ አደባባይ ማሻሻያ ስራ በቅረቡ ይጀመራል፡፡ Via Addis Ababa city PS @AddissZemen @AddissZemen

መንግስት ከውጭ በሚያስገባው የምግብ ዘይት ላይ የዋጋ ማስተካከያ አደረገ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መንግስት ከውጭ በሚያስገባው የምግብ ዘይት ላይ የዋጋ ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ። የንግድና
መንግስት ከውጭ በሚያስገባው የምግብ ዘይት ላይ የዋጋ ማስተካከያ አደረገ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መንግስት ከውጭ በሚያስገባው የምግብ ዘይት ላይ የዋጋ ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የጥራት እና ሬጉላቶሪ ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ እሸቴ አስፋው የምግብ ዘይቱ ላይ ከዚህ ቀደም ሲሸጥ ከነበረበት ዋጋ በሊትር የ4 ብር ከ30 ሳንቲም ጭማሪ መደረጉን ተናግረዋል። @AddissZemen @AddissZemen

ቻይና የህክምና ባሉሙያዎችን ወደ ኢትዮጵያ ልትልክ ነው የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የምታደርገው ጥረት የሚደግፉ የህክምና ባለሙያዎችን ቻይና ወደ ኢትዮጵያ ልትልክ ነው። ቻይና ከኢትዮጵያ በተጨማሪም የህክምና ባለሙያዎችን ወደ ቡርኪና ፋሶ እንደምትልክ ነው የተገለፀው። እነዚህ የህክምና ባለሙያዎች ልምዳቸውን ያጋራሉ እንዲሁም የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠርና ለመከላከል የሚያስችሉ መመሪያዎችን እና ቴክኒካል ምክሮችን ለጤና ባለሙያዎች እና ለህክምና ተቋማት ያካፍላሉ ተብሏል። ቻይና ከአፍሪካ ጋር ጠንካራ ግንኙነት እንዳላት የገለፁት የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዝሆ ሊጂዓን በአፍሪካ ቫይረሱን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እየተከናወነ ያለውን ስራ ሀገራቸው እንደምትደግፍ ገልፀዋል። በአፍሪካ ሀገራት ያለውን ሁኔታ በትኩረት እየተከታተለች መሆኑን ያስታወቀችው ቻይና ቫይረሱን ለመቆጣጠርና ለመከላከል የሚያስችሉ መሳሪያዎችን ማቅረቧን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል። ምንጭ FBC @AddissZemen @AddissZemen

በአንበሳ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ! ●በአሶሳ ዞን ባምባሲ ወረዳ በአንበሳ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ●የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ያሲር አብዱልመጅድ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት ጥቃቱ የደረሰው በወረዳው ኮልማ እና ሽንግላ ቀበሌዎች ውስጥ በአንዲት አንበሳ ነው። ●በዚህም በተለይ በኮልማ ቀበሌ ከሶስት ቀናት በፊት በእርሻ ላይ ከነበሩ ሰዎች መካከል ሁለት ሰዎችን አሳዳ በማጥቃት ህይወታቸው ማለፉን አስታውቀዋል። ●ትናንት ምሽት ደግሞ በሽንግላ ቀበሌ መኖሪያ ቤት ውስጥ በመግባት የአንድ ሰው ህይወት ማጥፋቷን አመልክተዋል። ●ሌሎች ሁለት ሰዎች ደግሞ በአንበሳዋ ጥቃት ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ተቋም እርዳታ እየተደረገላቸው መሆኑን ኃላፊው ተናግረዋል። ●የጥቃት አድራሿ አንበሳ ልጇ(ደቦል) በሰዎች ተይዞ መሸጡን የሚገልጽ መረጃ ፖሊስ እንደደረሰው ያመለከቱት ምክትል ኢንስፔክተሩ በዚህም ተቆጥታ ሊሆን እንደሚችል ገልጸዋል፡፡ ●የአንበሳዋ ደቦል የሚገኝበትን አድራሻ ለማፈላግ እንቅስቃሴ መጀመሩን ጠቁመዋል፡፡ ●ፖሊስ አንበሳዋ በህብረተሰቡ ላይ ተጨማሪ ጉዳት እንዳታደርስ ለመከላከል ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልጸው ጥቃቱ በተፈጸመበት እና አጎራባች ቀበሌዎች የሚገኙ የህብረሰተብ ክፍሎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉም አሳስበዋል፡፡ ምንጭ፦ ኢዜአ @AddissZemen @AddissZemen

አጫጭር መረጃዎች ፦ - በጣልያን ባለፉት 24 ሰዓት 602 ሰዎች መሞታቸው ተሰምቷል። በሌላ በኩል 2,972 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፤ ቁጥሩ ከMARCH 13 በኃላ ሪፖርት የተደረገ ዝቅተኛው ኬዝ ነው። - በፈረንሳይ ተጨማሪ 762 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 15,729 ደርሷል። - በአሜሪካ የሟቾች ቁጥር ከ25,500 በልጧል። በቫይረሱ የተያዙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር 603,488 ሆኖ ተመዝግባል። - የቱርክ መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል 90 ሺህ የሚደርሱ እስረኞች ለመልቀቅ ውሳኔ ማሳለፉ ተሰምቷል። - በሩዋንዳ በ24 ሰዓት 983 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሰባት (7) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጣል። በቫይረሱ የተያዙ አጠቀላይ ሰዎች ቁጥር 134 ደርሷል። - በኤርትራ አንድ (1) ተጨማሪ ሰው በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ የ25 ዓመት ወጣት ነው። በኤርትራ አጠላይ የታማሚዎች ቁጥር 35 ደርሷል። - የፑንትላንድ ፕሬዝዳንት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት 194 እስረኞች በምህረት እንዲለቀቁ ውሳኔ አሳልፈዋል። - በሱዳን በኮሮና ቫይረስ ከሞቱ ሰዎች ቁጥር 5 ደርሷል። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችም 35 መድረሳቸውን የሱዳን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል። ዛሬ 2 ፖዘቲቭ ኬዞች ሪፖርት ተደርጓል። @AddissZemen @AddissZemen

ዛሬ ሱማሊያ 35፣ ኬንያ 8፣ ጅቡቲ 65 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ማግኘታቸውን የየሀገራቱ ዜና ምንጮች ዘግበዋል፡፡ ሱዳን ቫይረሱን ለመቆጣጠር ከቅዳሜ ጀምሮ በካርቱም ሙሉ የእንቅስቃሴ ገደብ እን
ዛሬ ሱማሊያ 35፣ ኬንያ 8፣ ጅቡቲ 65 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ማግኘታቸውን የየሀገራቱ ዜና ምንጮች ዘግበዋል፡፡ ሱዳን ቫይረሱን ለመቆጣጠር ከቅዳሜ ጀምሮ በካርቱም ሙሉ የእንቅስቃሴ ገደብ እንደምትጥል ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ @AddissZemen @AddissZemen