cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እዉነቱን እናዉራ (Let's talk the truth)

#የChannel_ዓላማ 👇👇 “የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15 Share 👇👇👇👇👇 @Ewunetun_Enawura ለማነኛውም ጥያቄ ያናገሩን ለማገልገል የምትፈልጉትም ማናገር ትችላላችሁ 👇👇 @Masreshaaa አጋር Channel👇👇 @HolySpirit_Come

Show more
Advertising posts
1 342
Subscribers
-224 hours
-77 days
-2230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሉቃ 9፥57_62 ኢየሱስን መከተል ቀላል ነውን? ኢየሱስን መከተል ማለት አንድ ሰው እሑድ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄዶ እጁን በማንሣት በኢየሱስ ለማመን እንደሚፈልግ መናገር ማለት ነው? ወይስ ኢየሱስን መከተል ማለት ከሌሎች ፍቅራችንን ከሚጋሩት ነገሮች ሁሉ እርሱን ማስቀደም ማለት ነው? ሉቃስ ኢየሱስን መከተል ከበድ ያለ ውሳኔ መሆኑን በአጽንኦት ገልጾአል። ኢየሱስን መከተል ማለት እርሱን ከግል ምቾትና ደስታ በላይ መምረጥ ነው። ኢየሱስን ከቤተሰብ ግዴታዎች ወይም ፍላጎቶች ማስቀደም አለብን። ይህ የዓለም ትብታቦች እንዳይይዙን በመከላከል ከኢየሱስ ጋር ለመጓዝ የሚደረግ ዘለቄታዊ ውሳኔ ነው። https://t.me/Ewunetun_Enawura
Show all...
እዉነቱን እናዉራ (Let's talk the truth)

#የChannel_ዓላማ 👇👇 “የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15 Share 👇👇👇👇👇 @Ewunetun_Enawura ለማነኛውም ጥያቄ ያናገሩን ለማገልገል የምትፈልጉትም ማናገር ትችላላችሁ 👇👇 @Masreshaaa አጋር Channel👇👇 @HolySpirit_Come

Repost from N/a
በወጣቶች አገልግሎት የተዘጋጀ ልዩ የዝማሬና የቃል ጊዜ 🗓 ሚያዚያ 2 2016 ዓ.ም 🕚 ረቡዕ 11:00 ሰዓት 📖 ፓስተር ቢኒያም ተመስገን 🎤ዘማሪ ይስህቅ በዕለቱ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ለሌሎች ይህን መልዕክት ያጋሩ!። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ! join @AGL2024T 👉@AGL2024T 👉@AGL2024T 👉@AGL2024T 👉@AGL2024T
Show all...
ያለ እግዚአብሔር ባርኮት ማድረግ የምንሞክረው ማንኛውም ነገር ዉሎ አድሮ ይፈርሳል። https://t.me/Ewunetun_Enawura
Show all...
እዉነቱን እናዉራ (Let's talk the truth)

#የChannel_ዓላማ 👇👇 “የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15 Share 👇👇👇👇👇 @Ewunetun_Enawura ለማነኛውም ጥያቄ ያናገሩን ለማገልገል የምትፈልጉትም ማናገር ትችላላችሁ 👇👇 @Masreshaaa አጋር Channel👇👇 @HolySpirit_Come

📚ራስን መሆን ራስህን ስትሆን ሰዎች ላይወዱህ ይችላሉ፤ አስቂኝ ነገር...አይነግሩህም እንጂ በውስጣቸው እነሱም እንዳንተ መሆን ይፈልጋሉ። ወዳጄ በምንም አይነት ከባድ ሁኔታ ውስጥ ያመንክበትን ከማድረግና ራስህን ከመሆን ማቆም የለብህም። ከሁሉ አስቀድመ ጓደኛ ምረጥ ሁሉንም ነገር አስመስለን አንዘልቀውም። አንድ አይነት ላባ ያላቸው ወፎች አብረው ይበራሉ፤ በዙሪያህ ካሉ ሰዎች መካከል ወደፊት እንዳትጓዝ የያዘህ ካለ እሱ ካንተ ጋር አብሮ ለመብረር አይገባውም ማለት ነው። እህቴ ሴት ጓደኞችሽ ጋር ስትቀላቀይ መረጋጋትና ደስታ ካልተሰማሽ ለምን አብረሻቸው ትሆኛለሽ? በስሜትና በመንፈስ ካልተግባባችሁ አብራችሁ መዋላችሁ ለከንቱ ነው ማለት ነው፤ እሱማ በግም በግጦሽ ብዙ ወዳጆች አሉት ከመታረድ አያድኑትም እንጂ።       ✝ #ከTelegram_መንደር https://t.me/Ewunetun_Enawura
Show all...
እዉነቱን እናዉራ (Let's talk the truth)

#የChannel_ዓላማ 👇👇 “የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15 Share 👇👇👇👇👇 @Ewunetun_Enawura ለማነኛውም ጥያቄ ያናገሩን ለማገልገል የምትፈልጉትም ማናገር ትችላላችሁ 👇👇 @Masreshaaa አጋር Channel👇👇 @HolySpirit_Come

📚ተስፋ አትቁረጡ በሕይወት ዘመናችሁ በብዙ ነገር ልትፈተኑ ግድ ነው። መፈተናችሁ ግን ኃጢአት አይደለም፡፡ በፈተናው ስትወድቁ ግን ኃጢአት ነው፡፡ በፈተና ጊዜ እግዚአብሔር ዝም ሊል ይችላል፡፡ በፈተና ወቅት አስተማሪዎች ዝም እንደሚሉ፡፡ ሰይጣን በፈተና ውስጥ ያለው ትልቁ ድርሻ እግዚአብሔር እንደረሳችሁ፣ እርሱ ከእናንተ ጋር እንደሌለ መስበክ ነው፤ ነገር ግን አስተማሪው በፈተና ወቅት ዝም ይል ይሆናል እንጂ፥ ተማሪዎችን ትቶ የትም ልሄድ አይችልም፡፡ በፈተና ውስጥ ስታልፉ በእግዚአብሔር ተስፋ አትቁረጡ፤ እርሱ የማይሆነውን አድርጎ ቀይ ባህሪን ከፍሎ የሚያሻግር አምላክ ነው፡፡ እግዚአብሔርን በፈተና ወቅት በመጠበቅ  የማይጎድል በረከት ነው፡፡ ፈተና የድካም ወይም የዓለማዊነት ምልክት ሳይሆን፣ ሰይጣን የሚጠላችሁ መሆኑን ምልክት ነው፡፡ ስለዚህ በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤ [ ሮሜ 12፥12 ]       #ከTelegram https://t.me/Ewunetun_Enawura
Show all...

እግዚአብሔር ያደረገውን ነገር ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ሞክሮ አያውቅም። እርሱ እግዚአብሔር ስለሆነ ትክክለኛነቱን ለማንም ማረጋገጥ አያስፈልገውም፡፡ ምክንያቱም እርሱ ሁሌም በስራው ትክክል ስለሆነ አይሳሳትም እግዚአብሔር የሚሰራውን ስራ ለሙከራ ብሎ ስርቶ አያዉቅም እርሱ የሰራዉ ትክክል ነዉ። https://t.me/Ewunetun_Enawura