cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሥነ-ግጥም

____________________ ማንኛውንም ሃሳብ በ @Amharicpoembot ይላኩልን።

Show more
Advertising posts
7 693
Subscribers
No data24 hours
+107 days
+8730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

(Paid Ad;) Do you have a fascinating life story that deserves to be told? Do you want to share your wisdom, insights, and experiences with the world? Do you need a professional writer who can capture your voice and style? If you answered yes to any of these questions, then you need our ghost writing service. We have a team of talented and experienced writers who can help you turn your life story into a captivating book. Whether you want a memoir or a biography based on your life, we can make it happen. Contact - @Ethiopian_ghostbot
Show all...
Show all...
በ'ኔ አንደበት😊

Join my channel & enjoy my poems. Just make me a poet🤗

ዉስጤ ሌላ ላዬ ሌላ ልቤ ያንተ አፌ ባንተ በዉስጤ……………. እኔ ያንተዉ አፋቃሪ ሌት ተቀን ስላንተ ሳልታክት የማስብ የተፃፃፍነዉን ዘወትር የማነብ ያሳለፍነዉ ሁሉ እንደዛሬ ስዬ ከራሴ ‘ማወራ እኔ እመቤትህ አንተ የልቤ አዉራ። ።።።።።።።።።።።።። ።።።።።።።።።።።።። ።።።።።።።።።።።።። ላዬ ግን……………… ኩራተኛ ያልፈለኩህ ላስብህ እንኴን ያልፈቀድኩህ ስልኬ ሲጮህ እጄ ፈጥኖ የሚዘጋ መልክትህን ለመመለስ የእጄ ጣት የተዘናጋ ።።።።።።።።።።።።።።።። ።።።።።።።።።።።።።።።። እኔነቴን የነፈኩህ ማንነቴን የሰወርኩህ እንዲርቀኝ ሺ ማይልን የፈጠርኩ መሀላችን ሰፊ ቀዳዳ የከፈትኩ ስሙን ሁሉ እንደረሳዉ ንግግሩን እንደዘነጋዉ ያሳለፍነዉን ከልቤ ላይ እንደረሳዉ የሚያድርገኝ የምገፋዉ እኔዉ እንጂ አንተ ምን በወጣህ አለሜ እንዴት ታዉቀዉ ይህ ህመሜን ።።።።።።።።።።።።።። ።።።።።።።።።።።።።። ንገሩልኝ ባያዉቀዉም ንገሩልኝ ባያምነዉም ከሱ በላይ ማንንም እንዳልናፈኩ ከሱ ዉጪ ስጠኝ ብዬ አምላክን እንዳልለመንኩ ።።።።።።።።።።።።።።። ።።።።።።።።።።።።።።። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ @Tizitawolde_poems @Tizitawolde_poems @Tizitawolde_poems @Tizitawolde_poems
Show all...
ንገሩት @Tizitawolde_poems.mp34.42 MB
መልስ አልባው፥ የሀገሬ ኢትዮጵያ ፥እንጉርጉር የለም!የለም!የለም፤ ሰፍቷል ኀዘናችን፣ አይበቃንም ዕቃው፤ ይረፍ ዕድራችን፣ መሬት ፍራሽ ትኹን፤ ሰማይ ድንኳንችን፡፡ ማያያዣ እንዲኾን፤ ጭቃ ፖለቲካ፣ ጭድ ነው ያገሬ ሰው፤ ተረግጦ ’ሚቦካ፡፡ ውኃ ደም ኾነና፤ ሰው ውኃ እየኾነ፣ ወይነ-ቃና ቀርቶ፤ ወይኔ-ቀኔ ኾነ፡፡ እንዴት ይቻላልስ ለሕጻናት ረሃቡ ቀን ይውጣኽ ወገኔ፤ ለሀገር ፖለቲካ ይኑረነው ገደቡ ። ተወጣጠረና፤ የሠራ አካላቷ፣ ይላላ ጀመረ፤ ያገር መቀነቷ፡፡ ወይም አጠረ? ጠበበ? አገሬ ቀሚሷ? ነውሯን ለመሸፈን፤ አልቻለችም’ሷ፡፡ (አማን አስተርአየ ዘዛጓ)
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የእርሳሶች ሀገር (እንቅልፍ እና ሴት ከተሰኘው የግጥም መድብል።) እርሳስ እድሜ ሁላ መቅረጫ ሀገር ውስጥ - ገብቶ እየዞረ <<እቀረፃለሁ>> ሲል - ያልቃል እያጠረ። ቢቀርፁት ቢቀርፁት - መዶልዶሙ ላይቀር <<መቅረጫ >> በሚሏት - በእርሳሶች ሀገር ማስተካከል ሳይሆን - መቅረፅ ነው ማሳጠር። @amharic_poems
Show all...
ህሊና ሲናገር (ወንድዬ ዓሊ) አልቅሰሻል አሉኝ እርርን ድብንን፡፡ ስለምን አስቀስሽ!? አልቆረጥሽም እንዴ? ... እንባ ማቆሚያ አለው የቆረጡ ለታ፣ አለሁኝ እንጂ እኔ አልቅሼው አይወጣ ሞቼው አይረታ። ነፍሰ ገዳይ እኔ አንቺ ምን ሆንሽና እኔው ለኔ ላልቅስ እሽሩሩ ቢሉት አይተኛ ህሊና፡፡ @amharic_poems
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram