cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

@Official_Fiyory⭐

In dis channel u can get ➣Videos😍 ➣Dance💃 ➣Tiktok💕 ➣Poem💔❤ ➣Quotes😍😘 ➣Old n New musics😴😇😍 ➣Vine✨✨ ➣New info...😳😍 @FitsiJ⭐ 👉I take all ur comment. 👇👇 @FiyoryJ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
211
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አንዱ ቁጥር ተሳስቶ የ50 ብር ካርድ ልኮልኝ፤ ደውሎ በስተት ነው መልስልኝ ይለኛል... #ውይ_አባቴ_እሩቅ_ነው_ያለሁት
Show all...
የእጅ ሰአት ልገዛ ሄጄ ዋጋ 2500 ብር አላለኝም #My_brother ምሳ ሰአት ሲደርስ ምሳ ይጋብዘኛል እንዴ😂🤣
Show all...
ለምን ጥያቄዬን በጥያቄ ትመልስልኛለክ እለዋለው #እንዴት? 😆😂🤣
Show all...
አንዱ ማየት የተሳነው ሰውዬ ዜብራ እየተሻገረ መኪናው ዜብራ ላይ ሲገባበት ተናዶ . 😎ቀይ በርቶ አይደል እንዴ ምን ያንቀዠቅዥሀል🚦🤣
Show all...
#ወንዶች ሲያለቅሱ አይናቸውን ይይዛሉ #ሴቶች ሲያለቅሱ አፋቸውን ይይዛሉሉ ሁሉቱም ሀጢያታቸው በየትኛው አካላቸው እንደሚበዛ ያውቃሉ 😆😂🤣
Show all...
ችግር ውስጥ ስገባ የፍቅረኛዬን ፎቶ አውጥቼ እያየሁ ከዚህም በላይ ችግር ውስጥ እንደገባሁ እያሰብኩ እፅናናለሁ😊😊
Show all...
2.27 MB
ሰው እስካልጠየቀህ ድረስ ምክር አትስጥ😊 ይለኛል : ሰውዬ እና ይሄን ማን ጠይቆህ ነው ምክር ምትሰጠው🤔🤔
Show all...
ኑሮ ግራም ቀኝም አጋብቶት ቴሌቭዥኑን ሸጦ የቲቪ ሪሞት ገዝቶ ቢመጣ ሀሺሽ አጭሰህ ነው ብለው አሰሩት አሉ😜
Show all...
አዲስ ፍቅረኞች ሲተዋወቁ በስልክ አንቺ ዝጊ አንተ ዝጋ አብረው ሲሆኑ አፍሽን ዝጊ አፍህን ዝጋ🤬
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.