cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የገሊላ ቤተ/ን ይዲድያ ሕጻናት ኮየር በጌታ ተወደድነን

የእዮትን መንገድ እወቁ

Show more
Advertising posts
201
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ክርስቲያኖች_ከክርስቶስ_አክሊል_ይጠብቃቸዋል #ቶሎ_እመጣለሁ፤ #ማንም_አክሊልህን_እንዳይወስድብህ_ያለህን_አጥብቀህ ያዝ። ራእይ 3:11 1.#የክብር_አክሊል የእረኞች አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ #የክብርን_አክሊል ትቀበላላችሁ። 1 ጴጥሮስ 5:4 #የእረኞች_አለቃ ፤ ክርስቶስን ያመለክታል ዳግም በሚመጣበት ጊዜ ለእርሱ በመገዛት በእረኝነት ላገለገሉ ሁሉ ሽልማትን ይሰጣቸዋል። #የክብር_አክሊል ታማኝ የቤተ የክርስቲያን መሪዎች በምድር ሳሉ ክብር ቢነፈጋቸውም የእረኖች አለቃ ከሆነው ከክርስቶስ በሰማያት ክብርን ይቀበላሉ። 2.#የጽድቅ_አክሊል ወደ ፊት #የጽድቅ_አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፤ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ በዚያ ቀን ለእኔ ይሰጠኛል፤ ደግሞም ለእኔ ብቻ ሳይሆን፣ የእርሱን መገለጥ ለናፈቁ #ሁሉ ነው። 2 ጢሞቴዎስ 4:8 #እምነትን_በጽድቅ ለጠበቁት ሁሉ እግዚአብሔር በሰማይ ሽልማትን አዘጋጅቶላቸዋል ። ጴጥሮስም መልሶ፣ “እኛ ሁሉን ትተን ተከትለንሃል፤ ታዲያ ምን እናገኝ ይሆን?” አለው። ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “እውነት እላችኋለሁ፤ በሚመጣው አዲስ ዓለም የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን ላይ በሚቀመጥበት ጊዜ፣ እናንተም የተከተላችሁኝ በዐሥራ ሁለት ዙፋን ላይ ተቀምጣችሁ በዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ላይ ትፈርዳላችሁ። ስለ ስሜ ብሎ ቤቶችን፣ ወንድሞችን፣ እኅቶችን፣ አባትን፣ እናትን ፣ ልጆችን ወይም ዕርሻን የሚተው ሁሉ መቶ ዕጥፍ ይቀበላል፤ የዘላለምንም ሕይወት ይወርሳል። ማቴዎስ 19:27 - 29 ሁላችንም በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት እንቀርባለንና፤ እያንዳንዱም ሰው በሥጋው ለሠራው በጎ ወይም ክፉ ሥራ #ተገቢውን_ዋጋ_ይቀበላል። 2 ቆሮንቶስ 5:10 3.#የሕይወት_አክሊል በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ምክንያቱም ፈተናን ሲቋቋም እግዚአብሔር ለሚወዱት የሰጠውን ተስፋ፣ #የሕይወትን_አክሊል ያገኛል። ያዕቆብ 1:12 ሊደርስብህ ያለውን መከራ አትፍራ። እነሆ፤ ዲያብሎስ ሊፈትናችሁ አንዳንዶቻችሁን ወደ እስር ቤት ይጥላል፤ ዐሥር ቀንም መከራ ትቀበላላችሁ። እስከ ሞት ድረስ ታማኝሁን፤ እኔም #የሕይወትን_አክሊል እሰጥሃለሁ። ራእይ 2:10 4.#የማይጠፋ_ከክሊል ለውድ ድር የሚዘጋጅ ማንኛውም ሰው በሁሉም ነገር ራሱን ይገዛል፤ እነርሱ #ዐላፊ_ጠፊ_የሆነውን_አክሊል ለማግኘት ይደክማሉ፤ እኛ ግን ለዘላለ #የማይጠፋውን_አክሊል ለማግኘት እንደክማለን። 1 ቆሮንቶስ 9:25 ሃያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋኑ ላይ በተቀመጠው ፊት ተደፍተው፣ ከዘላለም እስከ ዘላለም ሕያው ሆኖ ለሚኖረው ይሰግዱ ነበር፤ #አክሊላቸውንም_በዙፋኑ_ፊት አስቀምጠው እንዲህ ይላሉ፤ ራእይ 4:10 5.#የደስታ_አክሊል ጌታችን ኢየሱስ ሲመጣ በእርሱ ፊት ተስፋችን ወይም ደስታችን ወይም #አክሊላችን ማን ነው? እናንተ አይደላችሁምን? በርግጥ ክብራችንም ደስታችንም ናችሁ። 1 ተሰሎንቄ 2:19 - 20 #ይህም በክርስቶስ የጸደቀች ነፍስ ሽልማት የምትቀናጀውን አክሊል ጻድቁ ፈራጅ በጽድቅ ለአማኝ የሚሰጠው በዚያ ቀን በክርስቶስ ዳግም ምጽአት ነው። ሊሆን ያለው ይሁን በጣም ደስ ይለናል ፣ በድል አልፈን ነገን አክሊል ይጠብቀናል ፣                                          
Show all...
Photo unavailable
መልካም የአገልግሎት ዘመን ቄሳችን ተባርክልን
Show all...
Photo unavailable
የቤተክርስትያናችን መንፈሳዊ ዘርፍ አገልጋዮች #ነብይ_ሙሴ_ኖሽጥ #ቄስ_ባይኬስ_ዳሀ #ወንጌላዊይ_ባያ_ዘለቀ #ተባርኩልን #ከገሊላ_መካነ_ኢየሱስ_ቤተክርስትያን
Show all...
00:33
Video unavailable
ቄሳችን በትምህርት ቤቱ 94,35 በማምጣት #1_ኛ_ደርጃ በመውጣት የተደርገለት ሽልማት እና አቀባበል
Show all...
3.82 MB
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
2.71 MB
ዛሬ እውድ ጥዋት በገሊላ መካነ ኢየሱስ ቤ/ን በቀን 9/10/2016 የነበርን የቄስ ምርቃ አስመልክቶ የነበርን ቆይታ እና ፍሮግራም
Show all...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ዛሬ በኢትዮጵያ መካነ ኢየሱስ ሚዛን ፍርስፌተሪ ሲነዶስ ላይ የነበርን ቆይታ እና የምርቃ ፍሮግራም እንዲ ባለ ሁኔታ አሳልፈናል #ቄሳችን በሰላም አስመርቀን መተናል ይህን ሁሉ ያደርገው እግዚአብሔር ይመስከን
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.