cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Think Different

Here is a place where u will be free to Think Differently using the Word of God. Uplifting quotes & Bible verses Faith Building songs & much more We are focused on insipiring teens of this generation. 📫 Contact us: @standard_life_love_bot

Show more
Advertising posts
1 024
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ህልውናህ(Hilwenah) - Temesgen Abera @standard_life_love @standard_life_love
Show all...
ህልውናህ(Hilwenah) .mp35.63 MB
"እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።" ናሆም 1፥7 Eyayehu - Natnael Woldab (Lij Nati) @standard_life_love @standard_life_love
Show all...
Natnael Woldab (Lij Nati) - Eyayehu .mp35.33 MB
❤‍🔥 2
Our God is consuming fire Our God is a holy wind Whatever You speak is done Whatever You touch will live Our God is consuming fire Our God is a holy wind Whatever You speak is done Whatever You touch will live Elevation Worship - When wind meets fire (feat. Chris Brown) @standard_life_love @standard_life_love
Show all...
Elevation Worship - When wind meets fire (feat. Chris Brown).mp35.91 MB
Yosef Aschalew- እንኳን እምቢ አልከኝ @standard_life_love @standard_life_love
Show all...
እንኳን-እምቢ-አልከኝ.m4a5.96 MB
🥰 4
ሞቴ ወደ ህይወት ሲቀየር መች ቀላል ሆነ እና፣ በአባቱ ሲተው የእኔን ህይወት ሊያፀና፣ ፍቅር ተገለፀ በዚያ ጎልጎታ፣ ሞቶም ብቻ አልቀረም፣ ተነስቷል የኔ ጌታ። I got a text that said "ትንሳኤ is not just a day, it is Christ Himself." ተፈጥሮ የተናወጠለት፣ ለሰው ዘር መዳን መሠረት የሆነው፣ የማንም እጅ ሳይተባበር ብቻውን ወደ አብ መግቢያ መንገድ መሆኑን የገለጠው፣ ፍቅሩን በአንደበት ብቻ ሳይሆን ሞቶ የገለጠው፣ እውነት፣ ህይወት፣ መንገድ የሆነው ኢየሱስ ተነስቷል! የቀኑን ባለቤት በማሰብ እናክብር። እንኳን ለጌታችን፣ ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴-¹⁵ እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥ ¹⁶ ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው። ¹⁷ መጥቶም ርቃችሁ ለነበራችሁ ለእናንተ ሰላምን፥ ቀርበው ለነበሩትም ሰላምን የምስራች ብሎ ሰበከ፤" @standard_life_love @standard_life_love
Show all...
❤‍🔥 8
ምን ያህል ሙት መሆኔ ሳይገባኝ አንተ ግን ለሞት አልፈህ ተሰጠህልኝ፣ ገና ጠላት ሳለሁ ተወጋህልኝ፣ አባት ብዬ ሳልጠራህ ተገረፍክልኝ፣ የእኔ መዳን ታይቶህ፣ የእኔ ነፃ መውጣት፤ ሲረግጡህ ዝም ብለህ ሲሳለቁብህ፣ ጎንህን ወግተው አንተን ሲያደሙህ፣ በእንጨት አንጠልጥለው ሲዘብቱብህ፣ አላማ ነበረህ፣ የመጣህበት፣ ለኔ በህይወት መኖር፣ ያንተ መሞት ግድ የሆነበት። @standard_life_love @standard_life_love
Show all...
❤‍🔥 9
You are willing to listen to what you already know! You dont downsize my prayers; You dont ignore my cries; You take my destruction and give me Your peace; even if you dont take it away, you still provide peace in the midst of it; What an honor; What a privilege to talk one to one with the Creator of all, the God of all. #PowerofPrayer @standard_life_love @standard_life_love
Show all...
❤‍🔥 5👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.