6 604
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
6 604
የተወለድክበት ወር ስላንተ/ቺ ምን ያወራል??እስኪ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ።ፍቅርና ጥበብ ይባላል እውነቱን ባለው ቀን እና ሰዓት ይዞ ከች ነው።ካልተመቻቹ #left መብት ነው ....
♥♥♥ Astrology ♥♥♥
6 604
የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል
100% ትክክል የሆነ
6 604
💢 አለማችን በየ 100 አመቱ ጊዜ ቆጥሮ የሚመጣባት መቅሰፍት እንዳለ የተለያዩ ማስረጃዎች አያይዘው ያነሳሉ ።
ለምሳሌ 1720 - ፕሌግ
1820 - ኮሌራ
1920 - ስፓኒሽ ፍሉ
2020 - ኮሮና
🔶 ሁሉም ከላይ ያሉት መቅሰፍቶች ወረርሽኝ ሆነው ሚልዮን የሰው ልጅ ነብስ አርግፈዋል ።
🔶 ባለንበት ሰአት የተከሰተው ኮሮናው የሰአቱ አሳሳቢ ወረርሽኝ እንደሆነም ይታወቃል።
6 604
እድሜዎት ስንት ነው???
የእርሶ እድሜ ከታች ካሉት ምርጫዎች በየትኛው ይመደባል
እድሜዎትን በመጫን የሚመጠውን አስገራሚ ነገር ይመልከቱ🙈😳👁
እድሜ መዋሸት አይቻልም😉😜
ከ15 በታች እድሜ
ከ15-17 እድሜ
ከ18-21 እድሜ
ከ21-35 እድሜ
ከ35 በላይ እድሜ
6 604
🌺ፍቅር እና አልጋ 🌺
✍️ እነሆ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው
ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ
ይዘንላቹ መተናል🌺ፍቅር እና አልጋ🌺
ሊያመልጦት አይገባም!!
ከመጀመሪያ ጀምሮ ለመከታተል
ከታች 💐 ክፍል ⓵ 💐 የሚለውን
ይጫኑት።
👉ፍቅር እና አልጋ 👈
6 604
ሰበር ዜና ‼️
አስደጋንጭ ዜና አሁን ከ30ደቂቃ በፊት ስለ ኮረና ቫይረስ በተሰጠው መረጃ መሰረት 400
ሰወችን......seemore
ሰበር ዜና / ሰለ ትምህርት
ሰበር ዜና አሁን በደረሰን ለማ መገርሳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን እንዲ ሲሉ አስጠነቀቁ......Read More
የ2012 ዓ/ም የትምህርት ዘመንን ሙሉ ለሙሉ ......see more
በመግለጫውም መሰረት ሁሉም የክፍል ደረጃዎች ባሉበት ቀጣይ አመት (2013) ደግ...see more
ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ።
6 604
✅ በኢትዮጵያ የ 24 የ COVID -19 REPORTበፍጥነት ለማግኘት
✅ስለ #ኮሮና (Covid-19) በየቀኑ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛ የ ኢትዮጲያን የጤና ሚኒስቴር የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ።
👇👇👇👇👇👇👇
ጤና ሚኒስቴር - ኢትዮጵያ
ጤና ሚኒስቴር - ኢትዮጵያ
ጤና ሚኒስቴር - ኢትዮጵያ
ጤና ሚኒስቴር - ኢትዮጵያ
6 604
፨፨፨፨፨፨፨፨ ፨፨፨፨፨፨፨፨
፨፨፨፨፨፨፨፨ #ሀሎ ፨፨፨፨፨፨፨፨
፨፨፨፨፨፨፨፨ ፨፨፨፨፨፨፨፨
፨፨፨
፨፨.......
#_06_10_2012
፨
እድሜ ለ ግራም-ቤል
ሀሎ ብሎ ማውጋት ...ለሰው ላስለመደ ፣
ሰላቢ ፈጠራው
ድምፅ ጭኖ ያልፋል.....እየሸመደደ ።
ካፍ የሚወጣው ቃል ..አንዱም ሳይዛነፍ ፣
ቅላፄ ልሳኑ...ዜማ ምቱ ሳይነጥፍ ፣
መልዕክተ ዲስኩሩም
በመማሰን ደክሞ ..ሆሄ ፣ ቃሉ ሳይረግፍ ፣
እንደ ተቀበለው...ቆጥሮ ያሻግራል ፣
ቀፎ ተለጉሞ
ከባህር ባሻገር ፥ ሰው ሰውን ያወራል ።
በዘመን ዘምኖ ...
አሁን አሁን ደሞ
ራሱ በራሱ ፥ ግራ እስኪጋባ ፣
ከሀሎ ተሻግሮ...
ብዙ መዘውሩ ...ባንድነት ሲገባ ፣
እንደአዳም መሻት...
መተግበሪያው በዝቶ ፥ ክውኑ ሲጋባ ፣
የሰው መወዳጃው....
ሆኖ ቢተለምም ፥ እርምጃው ላጠረ ፣
ሀሎ ብሎ ማሰሰ...
ያሳብ ግንብ ፈጥሮ ፥ ስጋን እያጠረ ፣
የሩቅ መነፀሩ ፥
የቤተሰብ ልምዱን ፥
ተካቦ ማውጋቱን እንዳቀነጨረ ፣
አላየም ....ፈልሳሚው
አዚም እንደሆነን....የሱ የጅ ቀፎ ፣
በስልክ የተጣደ
ከባእድ ያውካካል ....ከዘመድ ተኳርፎ ።
ሳምንቱን በሙሉ
ሰባቱንም ቀናት...ለሊቱን ጨምሮ ፣
ወሬ ይቃርማል
ስሜተ ህዋሱን ...በመሳ ቀስሮ ።
ለምን....?ብሎ ላለም......
በስመ ስልጠና ፥ ሽንገላ ይበጃል ፣
እንቢኝ ላለውም...
ያረጀ ያፈጀ
ወግ አጥባቂ ይሉት ፥ ሾርኒ ይቀዳጃል ፣
በብቻነቱ ዲን ፥ ብቻውን ይፈጃል ።
( #ይህን_ማን_ይወዳል ??? )
ማለፊያ... ነው ... ትልሙ ፣
ማዘኛም ... ነው ... አቅሙ ፣
በክፉ ቀን ሳይቀር ፥ የሰው ልጅ ድኩሙ ፣
ቤቱ ቢዘጋ እንኳ...
ከስልኩ ተተክሎ ...ግዜ አጣ ለደሙ ።
በይነ መረቡ ላይ ፥ ብዙ በመባተል ፣
ያሻውን ጎንጉኖ ፥
ያሻውን በመፍተል ፣
እንዲመቸው አርጎ...
ያሻውን አውርዶ ፥
ያሻውን ይሰቅላል ፣
ሲቀባበል ውሎ ፥ ሲቀባበል ያድራል ።
በዚህ ቀነ ቅኝት....
" #ኦን_ላየን " ያየውን ፥ ሁሉንም ዘይሮ ፣
አዲስ እያወቀ ፥ አሮጌን አባሮ ፣
ለዋል ፈሰስ ሁሉ...
በሚባክን ግዜ ፥
ብዙ ደባል ይዞ....ቧልቱ ይጠረቃል ፣
ይህኔ ሺ ለምዶ....ከየሺው ይርቃል ።
#ይ_ር_ቃ_ል_!!!
#ይ
#ር
#ቃ
#ል_!!!
#አብርሀም_ተክሉ ( #መርዕድ)
@Abrham_teklu
@Abrham_teklu
@getamiyan
@getamiyan
6 604
😂 አክሊለ አባላለሁ ባሌ ሴክስ ላይ ስላላስደሰኘ የወንድ ልጀ ብልት ረጅም ሰዓት እንዲቆምና ቶሎ እንዳይጨርስ የሚያደርገውን (ቪያግራ) የተባለውን ኪኒን ለባሌ ሳያውቅ ከፋርማሲ ገዛቼ የሚመገበው ምግብ ላይ ጨምሬ ልሰጠው ወሰንኩኘ…እናም አንድ ቀን ማታ ፓስታ አዘጋጅቼ ቪያግራውን ጨምሬ ባሌን ።
ከዛ ባሌ መጥቶ...see more
