6 604
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
6 604
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇
6 604
የተወለድክበት ወር ስላንተ/ቺ ምን ያወራል??እስኪ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ።ፍቅርና ጥበብ ይባላል እውነቱን ባለው ቀን እና ሰዓት ይዞ ከች ነው።ካልተመቻቹ #left መብት ነው ....
♥♥♥ Astrology ♥♥♥
6 604
🇪🇹TiKToK Ethiopia🇪🇹
ባጭር ጊዜ ተከፍቶ ብዙ ሰዎች የተቀላቀሉት የታዋቂ አርቲስቶች አዝናኝ የTiktok ቪዲዮችን በቴሌግራም በየቀኑ የሚለቀቅበት ቻናል ይቀላቀሉት እመኑኝ ይወዱታል።👍
ቴሌግራም ተጠቃሚዎች ከስር ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEtl0aCLWafPmivnJQ
6 604
❤️ድንግልናዬን የእንጀራ አባቴ ወሰደው❤️
#ኤልዳና እባላለሁ አባቴ በልጅነቴ ስለነበር የሞተው ከእናቴ ና ከ እንጀራ አባቴ ነበር የምንኖረው አንድ ቀን ሌሊት ውሀ ጠምቶኝ ስነ........👇👇👇👇👇👇
6 604
🇪🇹TiKToK Ethiopia🇪🇹
ባጭር ጊዜ ተከፍቶ ብዙ ሰዎች የተቀላቀሉት የታዋቂ አርቲስቶች አዝናኝ የTiktok ቪዲዮችን በቴሌግራም በየቀኑ የሚለቀቅበት ቻናል ይቀላቀሉት እመኑኝ ይወዱታል።👍
ቴሌግራም ተጠቃሚዎች ከስር ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEtl0aCLWafPmivnJQ
6 604
እድሜዎት ስንት ነው???
የእርሶ እድሜ ከታች ካሉት ምርጫዎች በየትኛው ይመደባል
እድሜዎትን በመጫን የሚመጠውን አስገራሚ ነገር ይመልከቱ🙈😳👁
እድሜ መዋሸት አይቻልም😉😜
ከ15 በታች እድሜ
ከ15-17 እድሜ
ከ18-21 እድሜ
ከ21-35 እድሜ
ከ35 በላይ እድሜ
6 604
ማርያምን ዝም ብላቹ join በሉ
በ እሸቱ መለሰ ቀልዶች ስቃቹ ጥርሳቹ ካልረገፈ 😆አሁኑኑ በዚ join እንዳትሉት 😡በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ እዳ ዉስጥ መግባት አልፈልግም😭
6 604
ሰበር ዜና ‼️
አስደጋንጭ ዜና አሁን ከ30ደቂቃ በፊት ስለ ኮረና ቫይረስ በተሰጠው መረጃ መሰረት 400
ሰወችን......seemore
ሰበር ዜና / ሰለ ትምህርት
ሰበር ዜና አሁን በደረሰን ለማ መገርሳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን እንዲ ሲሉ አስጠነቀቁ......Read More
የ2012 ዓ/ም የትምህርት ዘመንን ሙሉ ለሙሉ ......see more
በመግለጫውም መሰረት ሁሉም የክፍል ደረጃዎች ባሉበት ቀጣይ አመት (2013) ደግ...see more
ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ።
6 604
*ይቅር በዪኝ*
የኔታ ፍቄ(ግጥም እና ፍቅር)
፡
ደስታዬን ስፈልግ ደስታሽን መንጠቄን፣
የኔን ብቻ እያልኩኝ አንቺን ማሳዘኔን፣
፡
ሳይገባኝ ዝምታሽ ቃልሽን ስጠብቅ፣
ሳላስበው ሄደ ልብሽ ከኔ ሊርቅ፣
፡
ይቅርታ ፍቅሬ ሆይ ማሪኝ እልሻለሁ፣
ሳቄን ስፈልገው እንባ ሆኜሻለሁ፣
ቁጣሽን ስጠብቅ ብዙ አድምቼሻለሁ፣
፡
ያለፈውን ጊዜ ባይቀይር ይቅርታ፣
ፍቅርን ያሳምራል ውዴ ወደ ማታ፣
፡
አንድ ቃል ተንፍሺ ዝምታሽ አይቅጣኝ፣
ገብቶኛል ጥፋቴ ባክሽ ይቅር በዪኝ፡፡
፡
የተመቸው 🙏
@getamiyan
@getamiyan
@getamiyan
6 604
.
እውነቱን መናገር
(ናትናኤል ጌቱ)
…
ልቀርብሽ ስሞክር
የዙሪያሽን አጥር ፥ እንደ ሰፌድ ሰፍተሽ
ከጥምቀተ ባህር
የሎሚ ደብዳቤ ፥ ስልክብሽ ኮርተሽ
ገፍተሺኝ እንዳልሄድሽ
ከእኔ መከለያ ፥ ሸምተሽ ነጠላ
እንደገና መተሽ
ትዳር እና ልጆች ፥ ካፈራሁ በኋላ
“ተግደረደርኩ እንጂ ፥ ያኔ እወድህ ነበር
እዉነቱን ተናግሮ ፥ ከመሸበት ማደር”
ለምን ትይኛለሽ ?
ከኔና ሚስቴ ጎን ፥ ማደር ትመኛለሽ ? ? ?
.
.
ከወሬ ሰማይ ላይ
ከሃሜት ጭጋግ ጋር ፥ መልኩን እያስማማ
ውሸት አልነበረ
እኛን የጋረደን ፥ ትልቁ ጨለማ ?
እውነቱን ተናግሮ
ከመሸበት ማደር ፥ ለምን ያስፈልጋል ?
እውነት ካወሩኮ
አንዳች ጸሃይ በርቶ ፥ ጨለማው ይነጋል !!!
@getamiyan
@getamiyan
@getamiyan
6 604
ተይው እንተወው !
( ደበበ ሰይፉ )
..
ተይው እንተወው..
የዘመን ቃፊሩን ማለፍ አልቻልንና ፤
ይህ ዓለም ጥበቱ አልመጠነንና ፤
ተይው እንተወው..
ውጥኑ ግብ ይሁን ጅማሬው ፍፃሜ ፤
ቅፅበቷ ሙሉ ዕድሜሽ ወቅቷ ዘላለሜ !
@Getamiyan
@getamiyan
6 604
♥️♥️#የቆንጆ💁ሴቶችደካማ🙇♀ጎንምንድነው?
👇👇👇👇
👉✨open✨👈
👉✨open✨👈
👆👆👆👆
♥️♥️#ሴቶችን💁የሚማርካቸው😱😌ምንድነው?
👇👇👇👇
👉✨open✨👈
👉✨open✨👈
👆👆👆👆)
👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች
👇👇👇👇
👉✨open✨👈
👉✨open✨👈
👆👆👆👆
6 604
🇪🇹TiKToK Ethiopia🇪🇹
ባጭር ጊዜ ተከፍቶ ብዙ ሰዎች የተቀላቀሉት የታዋቂ አርቲስቶች አዝናኝ የTiktok ቪዲዮችን በቴሌግራም በየቀኑ የሚለቀቅበት ቻናል ይቀላቀሉት እመኑኝ ይወዱታል።👍
ቴሌግራም ተጠቃሚዎች ከስር ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEtl0aCLWafPmivnJQ
