en
Feedback
Adm school No.1

Adm school No.1

Open in Telegram

ይህ ቻናል ለተማሪዎች፡ ለወላጆችና ለመምህራን መረጃ የሚሰጥ ነው

Show more
2 296
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
photo content

ቀን 22/11/2015ዓ.ም                           ማስታወቂያ    ለኤ.ዲ.ኤም ት/ቤት 12 ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ለፈተና ወደ ዩንቨርሲቲ ማለት ባህር ዳር ዪንቨርሲቲ ፖሊ የምትገቡት በትምህርት ቤታቸው በኩል መሆኑ ይታወቃል ስለሆነም ነገ እሁድ ከጥዋቱ 4:30 ትምህርት ቤት መጣችሁ በትምህርት ቤቱ ትራንስፖርት 5:00 ላይ ወደ ፓሊ መግባት አለባቸው በመሆኑም ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ በሰዓቱ ተገኝቶ ወደ ተመደቡበት ዩንቨርስቲ እንዲገቡ እናሳስባለን ት/ቤቱ

photo content

photo content

ለኤ.ዲ.ኤም ት/ቤት  የተማሪና  ወላጆች         በሙሉ  የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን                             የ2016 ዓ.ም የት/ም  ዘመን የተማሪዎች  ዩኒፎርም ማሰፋት ለምትፈልጉ ከትምህርት  ቤቱ ጋር በመነጋገር በተመጣጣኝ ዋጋ  ለመስፋት ከተሰማማን ሲሆን  ከዚህ በታች ባለው አድራሻ እየደወላችሁ ማሰፊት የምትችሉ መሆኑን  እንገልፀለን ለበለጠ መረጃ                አደም በለጠ ስልክ ቁጥር፦09-18-76-34-38 ት /ቤቱ

ለኤ.ዲ.ኤም ት/ቤት  የተማሪና  ወላጆች  በሙሉ  የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የ2016 ዓ.ም የት/ም ዘመን የተማሪዎች ዩኒፎርም ማሰፋት ለምትፈልጉ ከትምህርት ቤቱ ጋር በመነጋገር በተመጣጣኝ ዋጋ ለመስፋት ከተሰማማን ሲሆን ከዚህ በታች ባለው አድራሻ እየደወላችሁ ማሰፊት የምትችሉ መሆኑን እንገልፀለን ለበለጠ መረጃ አደም በለጠ ስልክ ቁጥር፦09-18-76-34-38

ለአየለች ደገፋ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ምዝገባ ያላከናዎናችሁ ተማሪዎች የምዝገባዉ ቀን የሚጠናቀቀዉ ነገ አርብ 14/11/2015 ስለሆነ ለቅጣት እንዳትዳረጉ እንድትመዘገቡ ከወዲሁ እናሳስባለን። ት/ቤቱ

CamScanner 07-20-2023 12.19.pdf

photo content
+1

ለኤ.ዲ.ኤም ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን 2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን መጠናቀቁ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን የትምህርት ቤት ክፍያ በወቅቱ ያልከፈላችሁ ሀሙስ ማለትም ከ29/10/2015 ዓ/ም በፊት በቡና ባንክ ከፍለው እንዲያጠናቅቁ እየገለፅን ክፍያወችን ባያጠናቅቁ ግን ለሚደርስብወት መንገላታት እና ችግር ት/ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ እና የውጤት መግለጫ የማይሰጥ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን። ት/ቤቱ

photo content

photo content

ABC.jpg6.06 KB

photo content

ቀን 07/105/2015ዓ.ም                           ማስታወቂያ    ለኤ.ዲ.ኤም ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ በደህንነት ስጋት እና በተለያየ ምክንያት ተቆርጦ የነበረው መማር ማስተማር ነገ ማለትም 11/08/2015 ዓ.ም ስለሚጀምር እና የተቆረጠው ፈተና ስለሚቀጥል ሁሉም ከኬጂ እስከ ሁለተኛ ደረጃ የምትማሩ ተማሪዎች በተለመደው ሰዓት በመገኝት ሚድ ፈተና እንደሚቀጥል እናሳስባለን ት/ቤቱ

grade 12 biology note.doc5.29 MB

pdf177(1)
pdf177(1)

photo content

ለ12 ክፍል ተማሪዎች የፈተና ውጤታችሁ ከ350 በላይ ሁኑ ሜዲስን መማር የምትፈልጉ በግል ኮሌጅ መማር ትችላላችሁ

photo content
+1