cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✝ ተግተን እንጸልይ ✝

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ይህ ቻናል በአህዛብ ሆነ በግል የሚጠየቁ ጥያቄዎችን ለመመለስ የተከፈተ ቻናል ነው። በተጨማሪም የአህዛብ እና የፀረ-ክርስቶስ ሴራ የሚያጋልጥም ቻናል ነው። #ተግተን_እንጸልይ የምንማረው እና የተማርነው ለእውቀት ሳይሆን ለሂዎት ያድርግልን። #አሜን Facebook:- ተግተን እንጸልይ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
630
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
✝❤️ማህተቤ ክብሬነው❤️✝
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
🟣መሐረኒ ድንግል🟣
💠ማእዶት💠
🙏የማርያም አገልጋይ🙏
🛑John Killuminati🛑
🔵ዲ/ን አሸናፊ ፍቃዱ🔵
✝ትንሽ ዝምታ✝
📚ኢትዮ ግዕዝ ወአማርኛ📚
🌺+ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ+🌺
✝🙏ተግተን እንጸልይ🙏✝
✝ያሬድ Tibe [የተዋህዶ ድምፅ]✝
❤️👉መምህር ምህረትአብ አሰፋ👈❤️
✅ከራድዮን✅
🎚🙏ፍኖተ አሜን ዘተዋህዶ🙏🎚
⛪️-----ንስሐ ግቡ----⛪️
📚👳‍♂ቅዱስ ያሬድ👳‍♂📚
📚መንፈሳዊ ግጥምእና ወጎች📚
✝❤️ማህተቤ ክብሬነው❤️✝
✍ቻናል ለማስመዝገብ✍
🔵ኤልሮኢ ፕሮሞሽን🔵
💜🛑አዲስ ዝማሬ ብቻ በናታኒም🛑💜
+++ "ለዚህ መቼ ጸለይን?" +++ በግብጽ ቤተ ክርስቲያን ቤተሰባዊ የሆኑ ችግሮችን ለመቅረፍ እንዲረዳ የተቋቋመ የካህናት (የቀሳውስት) ጉባኤ ነበረ። የቀድሞው የቅብጥ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ አቡነ ሺኖዳም ይህን ስብስብ እንዲቀላቀሉ ለአባ ሚካኤል ባቀረቡላቸው ጥሪ መሠረት የዚህ ጉባኤ አባል ሆኑ። ታዲያ አንድ ቀን አባ ሚካኤልን ጨምሮ የጉባኤው የበላይ ኃላፊ የሆኑት ጳጳስና ሌሎችም ካህናት የተጣሉ ባልና ሚስትን ሊያስታርቁ ተሰበሰቡ። ይሁን እንጂ የባልና የሚስትየው ጠብ እንዲህ በቀላሉ ሊበርድ የሚችል አልነበረምና ጳጳሱም ሆኑ ቀሳውስቱም ሁለቱን ለማስማማት ብዙ ቢጥሩም ግን አልተሳካላቸውም። በስተመጨረሻም ጳጳሱ ወደ አባ ሚካኤል እየጠቆሙ "አባ ሚካኤል ለምን ዝም ብለው ተቀመጡ? እስኪ እርሶ ይሻላል ብለው የሚያስቡትን ይንገሩን?" አሏቸው። አባ ሚካኤልም "ብፁዕነትዎ፣ እንጸልይበት!" አሉ። ጳጳሱም "ይህን ጉባኤ ከመጀመራችን በፊት እኮ ጸልየናል" ቢሏቸው አባ ሚካኤል "አዎን አባታችን፤ ለዚህ ችግር ግን አልጸለይንም" አሉ። ከዚያ ሁሉም ለጸሎት ተነሡ። በጳጳሱ ፈቃድ በአቡነ ሚካኤል መሪነት ጸሎት አደረጉ። ጸሎቱ እንዳለቀም እነዚያ የተጣሉት ባልና ሚስት ክርክራቸውን ሁሉ ትተው በጉባኤው ፊት በፍቅር ተቃቀፉ። ሰላም አወረዱ። ይህን ጊዜ ከቀሳውስቱ አንዱ "አባታችን ከመጀመሪያ እንዲህ ቢሉን ምን ነበር?! አሳረፉን እኮ" ብለው ጉባኤውን ፈገግ አሰኙት። እኛስ ያልጸለይንባቸው ስንት ችሮች አሉብን? ብዙ ቋጠሮ የሚፈታው ግን በብዙዎች የሚረሳው ትልቁ መፍትሔ፣ ጸሎት!!! (አባ ሚካኤል ኢብራሂም (1899-1975) የግብጽ ቤተ ክርስቲያንን ለበርካታ ዓመታት በትጋት ያገለገሉና እጅግ የሚያስቀና የጸሎት ሕይወት የነበራቸው አባት ናቸው። በእርሳቸው ጉዳይ ከሰሞኑን መመላለሳችን አይቀርም። ዲያቆን አቤል ካሳሁን አዲስ አበባ 💚 @orthodoxy_eywet 💚 💛 @orthodoxy_eywet 💛 ❤️ @orthodoxy_eywet ❤️
Show all...
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!            🕯 #ተዝካራ_ለጽዮን_ማርያም _(ኅዳር ፳፩) 🌹     እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ከምድረ ግብጽ በሙሴ መሪነት ጠላት ገድሎ ባሕር ከፍሎ ካሻገራቸው በኋላ በደብረ ሲና ተራራ ታቦተ ጽዮንን ሰጥቷቸዋል፤ (ዘጸ 12፥51 ፣ ዘጸ 31፥18 ፣ ዘጸ 34፥1)፡፡ ፵ ዘመን ሙሉ መና ከደመና አውርዶ ውኃ ከጭንጫ አፍልቆ እየመገበ በሙሴ ምትክ ኢያሱን በአሮን ምትክ አልዓዛርን ሰጥቶ ምድረ ርስት አገባቸው፡፡ ከዚያ መስፍን ሲሞት መስፍን ካህን ሲሞት ካህን እያስነሳ ከዔሊ ደረሰ፡፡ ዔሊ ክህነት ከምስፍና ይዞ ፵ ዘመን አስተዳድሮ ሲደክም አፍኒንና ፊንሐስ የተባሉ ልጆቹን የበላይና የበታች አድርጎ ሾማቸው፡፡ የዔሊ ልጆች ግን ክፉዎች ነበሩና በዔሊ ሥርዓት አልተጓዙም፤ በፊት የነበረውንም ሥርዓት አጠፉ፡፡ ካጠፉት ሥርዓት የተወሰኑት ቀጥሎ ተዘርዝረዋል፡፡ 1. በቀዳማይ ሰዓተ ሌሊት በርቶ በቀዳማይ ሰዓተ መዓልት የሚጠፋ የደብተራ ኦሪት የሙሴና የአሮን ሥርዓት ነበር፤ ምን ያደርጋል ብለው አስቀርተዋል፡፡ 2. መሥዋዕት የሚሠው ሰዎች ሲመጡ ከታረደው ስጡን ይላሉ፤ መሥዋዕት አቅራቢዎቹም ‹‹መጀመሪያ ስቡ ይጢስ፣ ደሙ ይፍሰስ ዐጥንቱ ይከስከስና ከዚህ በኋላ የወደዳችሁትን ታደርጋላችሁ›› ሲሏቸው ‹‹ብትሰጡን ስጡን ባትሰጡን በግድ እንወስዳለን›› እያሉ ብልት ብልት ስጋ እየነጠቁ ይወስዱ ነበር፡፡ 3. ጽዮንን  መቃጠሪያ አደረጓት፤ ሴቶችም ይህንማ መቼ ከባሎቻችን አጣነው ብለው ቀርተዋል፡፡    ዔሊም ይህን ሰምቶ ‹‹ልጆቼ የምሰማባችሁ ይህ ነገር መልካም አይደለም፤ እንዲህ አታድጉ ሰውስ ሰውን ቢበድል በእግዚአብሔር ያስታርቁታል ሰው ግን ከእግዚአብሔር ጋራ ቢጣላ በማን ያስታርቁታል? ተው›› አላቸው፤ ልጆቹ ግን አልሰሙትም፤ (1ሳሙ 2÷22-26)፡፡ በቤተ መቅደስ ውስጥ ጽዮንን ለሚያገለግል ለሳሙኤል እንደነገረው እስራኤል ከፍልስጥኤማውያን ጋራ ጦርነት ገጥመው ድል ኾኑ፡፡ እነሱም ‹‹ታቦተ ጽዮንን ባንይዝ ነው›› አሉ፡፡ እግዚአብሔር የአፍኒንና ፊንሐስ ሞት ፈቃዱ ነውና ታቦተ ጽዮንን ይዘው አብረው ዘመቱ፡፡ አሕዛብም እልልታውን ሰምተው ‹‹ወዮልን የእስራኤል አማልክት መጡብን›› ብለው ተጨነቁ፡፡ ነገር ግን አሕዛባውያኑ በድፍረት ጦርነቱን ገጠሙ፡፡ በጦርነቱም አፍኒንና ፊንሐስ ሞቱ፤ ታቦተ ጽዮንም ተማረከች፡፡ እስራኤል ከቀድሞው የበለጠ ፴ ሺህ እግረኞች አለቁ። በዚህም ካህኑ ዔሊ በደብተራ ኦሪት ፊት ለፊት በወንበር ላይ ተቀምጦ የታቦተ ጽዮንን ነገር ያወጣ ያወርድ ነበር፡፡ ከዚያም አንድ የብንያማዊ ሰው ልብሱን ቀዶ እየሮጠ ሲመጣ ዔሊ ‹‹ከወዴት መጣህ?›› ብሎ ቢጠይቀው ‹‹ትናንት ከሰልፍ አምልጨ የመጣሁ ነኝ›› አለው፡፡ ከጦርነቱ አምልጦ የመጣው ብንያማዊም ለዔሊ ልጆቹ እንደሞቱ፣ እስራኤላውያን እንዳለቁና ታቦተ ጽዮን እንደተማረከች ነገረው፡፡ ዔሊም ‹‹ልጆቼ ብመክራቸው እንቢ ብለዋል ታቦተ ጽዮን ግን እንዴት ትማረካለች?›› ብሎ አለቅሳለሁ ሲል ከወንበሩ ወድቆ ሞቷል፡፡ ‹‹ዔሊ የ፺፰ ዓመት ሽማግሌ ነበርና ከወንበሩ ወደቀ ዐንገቱ ተሰብሮ ሞተ›› እንዲል (1ሳሙ 4÷9-18)።        ፍልስጥኤማውያንም ታቦተ ጽዮንን ማርከው ወደ አዛጦን ወስደው በዳጎን አጠገብ አድርገው ሄዱ፡፡ በነጋታው ሲገቡ ዳጎን በግንባሩ ወድቆ አገኙት፤ እንደነበረው አድርገውት ቢሄዱም አሁንም በነጋታው ሲመለሱ እጅ እግሩ ተቆራርጦ ደረቱ ቀርቶ አገኙት፡፡ ከዚያ ታቦተ ጽዮንን ወደ ጌት ሰደዷት፤ ከዚያም ወደ አስቀሎና ኢሎፍሊ እየተዘዋወረች ለሰባት ወር ከተቀመጠች በኋላ ባደረገችው የኃይልና የመቅሰፍት ተአምር ቀንበር ያልተጫነባቸው ላሞች ጠምደው በአዲስ ሠረገላ ጭነው ካሳ ወርቅ ሠርተው ላኳት፡፡ ላሞቹም ያለ ነጅ ወደ እስራኤል ሀገር አምጥተው በቤትሳሚስ ከኢያሱ እርሻ አጠገብ ደርሰው ቆሙ፡፡ የቤትሳሚስም ሰዎች ሠረገላውን ፈልጠው ላሞቹን አርደው መሥዋዕት አቀረቡ፤ ከዚያ ወደ አሚናዳብ ቤት መጥታ ልጁ አልዓዛር እያገለገላት ዳዊት እስኪያመጣት ድረስ በዚያው ሃያ ዓመት ተቀምጣለች፡፡ ከዚያም ታቦተ ጽዮን ከአሚናዳብ ቤት ወደ ዳዊት ከተማ (እስራኤል) በዳዊት የንግሥና ዘመን ተመልሳለች፤ (2ሳሙ 6፥1-19)፡፡     በተጨማሪም ነቢዩ ዘካርያስ ጽዮንን በተቅዋመ ማኅቶት አምሳል ያየበት፣ ቀዳማዊ ምኒልክ ታቦተ ጽዮንን ይዞ አክሱም የገባበት፣ በዮዲት ጉዲት ጊዜ በዝዋይ ደሴት ከ፵ ዓመት በላይ ቆይታ ሰላም ሲሆን ተመልሳ አክሱም የገባችበት ዕለት በመሆኑ እንዲሁም አብርሃና አጽብሐ በአክሱም ከተማ ከ፫፻፴፮-፫፻፴፱ ዓ.ም ቤተ መቅደሱን ሠርተው ቅዳሴ ቤቱን ያከበሩበት ስለሆነ የበዓሉ መታሰቢያ ኅዳር ፳፩ ቀን በድምቀት ይከበራል፡፡ ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን አሜን! (ውድ አንባቢያን ስለ ዔሊ ልጆች ጥፋት እና ስለ ታቦተ ጽዮን መማረክ ሙሉውን ታሪክ መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ከምዕራፍ ሁለት እስከ ምዕራፍ ሰባት ያለውን ያንብቡት)፡፡                ወስብሐት   ለእግዚአብሔር! ምንጭ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ፣ መድበለ ታሪክ 💚 @orthodoxy_eywet 💚 💛 @orthodoxy_eywet 💛 ❤️ @orthodoxy_eywet ❤️
Show all...
Show all...
✝❤️ማህተቤ ክብሬነው❤️✝
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
🟣መሐረኒ ድንግል🟣
💠ማእዶት💠
🙏የማርያም አገልጋይ🙏
🛑John Killuminati🛑
🔵ዲ/ን አሸናፊ ፍቃዱ🔵
✝ትንሽ ዝምታ✝
📚ኢትዮ ግዕዝ ወአማርኛ📚
🌺+ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ+🌺
✝🙏ተግተን እንጸልይ🙏✝
✝ያሬድ Tibe [የተዋህዶ ድምፅ]✝
❤️👉መምህር ምህረትአብ አሰፋ👈❤️
✅ከራድዮን✅
🎚🙏ፍኖተ አሜን ዘተዋህዶ🙏🎚
⛪️-----ንስሐ ግቡ----⛪️
📚👳‍♂ቅዱስ ያሬድ👳‍♂📚
📚መንፈሳዊ ግጥምእና ወጎች📚
✝❤️ማህተቤ ክብሬነው❤️✝
✍ቻናል ለማስመዝገብ✍
🔵ኤልሮኢ ፕሮሞሽን🔵
💜🛑አዲስ ዝማሬ ብቻ በናታኒም🛑💜
🎚🙎‍♀👉🏾 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች⁉️ 👉🏾 ግለ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ማግባት ይችላልን❔ 👉🏾 በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን❓ 👉🏾 ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን‼️ 👉🏾 ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል❕ 👉🏾 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው❓ 👉🏾 የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው⁉️ 👉🏾 ቁርባን ቆርበን ሕልመ ሌሊት እንዳይጸናወተን ምን ማድረግ አለብን⁉️ በእነዚህ ትምህርቶች ዙርያ እየተማማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን መስፈንጠርያ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅      💠ተወዳጅ ዘማሪያን💠           👏አዲስ ዝማሬ በይቱብ🔔         👇👇👇 https://youtu.be/tx7239g4beI https://youtu.be/tx7239g4beI https://youtu.be/tx7239g4beI            👆🏽🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔺‌‌👆🏽
Show all...
❤️🎚ማህተቤ ክብሬ ነው🎚❤️
📚👳‍♂ቅዱስ ያሬድ👳‍♂📚
🎤ድምፀ ተዋህዶ🎤
👉ከስልምና ወደ🎚 ክርስትና🎚
Show all...
✝❤️ማህተቤ ክብሬነው❤️✝
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
🟣መሐረኒ ድንግል🟣
💠ማእዶት💠
🙏የማርያም አገልጋይ🙏
🛑John Killuminati🛑
🔵ዲ/ን አሸናፊ ፍቃዱ🔵
✝ትንሽ ዝምታ✝
📚ኢትዮ ግዕዝ ወአማርኛ📚
🌺+ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ+🌺
✝🙏ተግተን እንጸልይ🙏✝
✝ያሬድ Tibe [የተዋህዶ ድምፅ]✝
❤️👉መምህር ምህረትአብ አሰፋ👈❤️
✅ከራድዮን✅
🎚🙏ፍኖተ አሜን ዘተዋህዶ🙏🎚
⛪️-----ንስሐ ግቡ----⛪️
📚👳‍♂ቅዱስ ያሬድ👳‍♂📚
📚መንፈሳዊ ግጥምእና ወጎች📚
✝❤️ማህተቤ ክብሬነው❤️✝
✍ቻናል ለማስመዝገብ✍
🔵ኤልሮኢ ፕሮሞሽን🔵
💜🛑አዲስ ዝማሬ ብቻ በናታኒም🛑💜
ሰላም የዚህ ቻናል ተከታታዮች በሙሉ እንዴት ናችሁ? -›መፅሐፍ ማንበብ እየፈለጉ በጊዜ እጥረት ማንበብ የፈለጕቸውን መፅሐፍቶች ሳያነቡ ቀርተዋል? መልሶ አው ከሆነ😱😱😱 እንግዲያውስ መፅሐፍት በትረካ መልክ የሚያቀርብ አንድ ለየት ያለ የYOUTUBE -›የመፅሐፍት ዳሰሳ(አዲስና ቆየት ያል መፅሐፍቶችን -›የደራሲያን ግለታሪክ -›እንዲሁም ቅንጭብጭብ(የተለያዩ አስተማሪ ፅሁፎች : ቁም ነገር አዘል የብርሃን እናት ሙሉ ትረካ እኒህንና ሌሎች ያልተጠቀሱ ሚያገኙበት ነው ይሄው ሊንክ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UC535smSF7fqwQxCoTaM0KvA
Show all...
Elohe pictures
⛪️...ንስሐ፡ግቡ...⛪️
✞︎ትንሽ ዝምታ✞︎
ዕሴተ ያሬድ 🎼
ታሪክ Hኢትዮጵያ
🇪🇹 ኢትኤላውያን 🇪🇹
Orthodox tiktok
ቅዱሳን መፃህፍት 📚
Ortodox 📝quotes
ኢዩራም ቲዩብ
✞︎ቅኔ ማኅሌት✞︎
📷Temu phone photo 📸
✞︎አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ✞︎
📝✏️ትምህርተ ኦርቶዶክስ ✏️📝
ተ ተግተን እንጸልይ ተ
ኦርቶዶክሳዊ ምስላት🌌
የድንግል ማርያም ልጆች ✝
የብርሃን ልጆች🌕🌼
📚መፅሃህፍት በቦት 🤖
📜ህግጋተ እግዚአብሔር 📜
✝ ማነው ማርያምን ተው የሚለኝ ✝
🗿 ቀደምት ኢትዮጵያውያን 🗿
📹 በእርሱፈቃድ tube 📹
ተዋህዶ መልስ አላት
🌹 ፈለገ ህይወት ሰ/ት/ቤት
❤️ተዋህዶ ሃይማኖቴ 🏵
🔔የማንቂያ ደዉል 🔔
ፍኖተ ህይወት
📹ኬልቂያስ ቲዩብ 📹
❤️የብርሃን እናት❤️ ትረካ 🔊
✝ተዋህዶ ሃይማኖቴ✝
✝መንፈሳዊ ጥያቄ እና መልስ የሚካሄድበት ግሩፕ📑
🚶ክርስቲያናዊ የህይወት መንገድ 🚶
🔊 ማኅቶት ፕሮሞሽን ለመቀላቀል 🔊
📣 ማኅቶት ፕሮሞሽን 📣
🔀 ያጋሩት 🔀
🕋botar🕋
Show all...
࿇EL҉O҉H҉E҈ P҉I҉C҉T҉U҉R҉E҈S҉࿇

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ኦርቶዶክስ ነዎት ? ፕሮፋይል የሚያረጉት ፎቶ አጥተው ተጨንቀዋል ? በ እግዚአብሔር ስም እንጠይቃል ይቀላቀሉን ለ ወዳጆም ያጋሩ T.me/elohe_picture እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉት ምስሎች ካሉ @Elohe_pictures_bot መላክ ይችላሉ 🙏

Elohe pictures
⛪️...ንስሐ፡ግቡ...⛪️
✞︎ትንሽ ዝምታ✞︎
ዕሴተ ያሬድ 🎼
ታሪክ Hኢትዮጵያ
🇪🇹 ኢትኤላውያን 🇪🇹
Orthodox tiktok
ቅዱሳን መፃህፍት 📚
Ortodox 📝quotes
ኢዩራም ቲዩብ
✞︎ቅኔ ማኅሌት✞︎
📷Temu phone photo 📸
✞︎አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ✞︎
📝✏️ትምህርተ ኦርቶዶክስ ✏️📝
ተ ተግተን እንጸልይ ተ
ኦርቶዶክሳዊ ምስላት🌌
የድንግል ማርያም ልጆች ✝
የብርሃን ልጆች🌕🌼
📚መፅሃህፍት በቦት 🤖
📜ህግጋተ እግዚአብሔር 📜
✝ ማነው ማርያምን ተው የሚለኝ ✝
🗿 ቀደምት ኢትዮጵያውያን 🗿
📹 በእርሱፈቃድ tube 📹
ተዋህዶ መልስ አላት
🌹 ፈለገ ህይወት ሰ/ት/ቤት
❤️ተዋህዶ ሃይማኖቴ 🏵
🔔የማንቂያ ደዉል 🔔
ፍኖተ ህይወት
📹ኬልቂያስ ቲዩብ 📹
✝ተዋህዶ ሃይማኖቴ✝
✝መንፈሳዊ ጥያቄ እና መልስ የሚካሄድበት ግሩፕ📑
🚶ክርስቲያናዊ የህይወት መንገድ 🚶
🔊 ማኅቶት ፕሮሞሽን ለመቀላቀል 🔊
📣 ማኅቶት ፕሮሞሽን 📣
🔀 ያጋሩት 🔀
🕋botar🕋
Show all...
࿇EL҉O҉H҉E҈ P҉I҉C҉T҉U҉R҉E҈S҉࿇

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ኦርቶዶክስ ነዎት ? ፕሮፋይል የሚያረጉት ፎቶ አጥተው ተጨንቀዋል ? በ እግዚአብሔር ስም እንጠይቃል ይቀላቀሉን ለ ወዳጆም ያጋሩ T.me/elohe_picture እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉት ምስሎች ካሉ @Elohe_pictures_bot መላክ ይችላሉ 🙏

Elohe pictures
⛪️...ንስሐ፡ግቡ...⛪️
✞︎ትንሽ ዝምታ✞︎
ዕሴተ ያሬድ 🎼
ታሪክ Hኢትዮጵያ
🇪🇹 ኢትኤላውያን 🇪🇹
Orthodox tiktok
ቅዱሳን መፃህፍት 📚
Ortodox 📝quotes
ኢዩራም ቲዩብ
✞︎ቅኔ ማኅሌት✞︎
📷Temu phone photo 📸
✞︎አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ✞︎
📝✏️ትምህርተ ኦርቶዶክስ ✏️📝
ተ ተግተን እንጸልይ ተ
ኦርቶዶክሳዊ ምስላት🌌
የድንግል ማርያም ልጆች ✝
የብርሃን ልጆች🌕🌼
📚መፅሃህፍት በቦት 🤖
📜ህግጋተ እግዚአብሔር 📜
✝ ማነው ማርያምን ተው የሚለኝ ✝
🗿 ቀደምት ኢትዮጵያውያን 🗿
📹 በእርሱፈቃድ tube 📹
ተዋህዶ መልስ አላት
🌹 ፈለገ ህይወት ሰ/ት/ቤት
❤️ተዋህዶ ሃይማኖቴ 🏵
🔔የማንቂያ ደዉል 🔔
ፍኖተ ህይወት
📹ኬልቂያስ ቲዩብ 📹
✝ተዋህዶ ሃይማኖቴ✝
✝መንፈሳዊ ጥያቄ እና መልስ የሚካሄድበት ግሩፕ📑
🚶ክርስቲያናዊ የህይወት መንገድ 🚶
🔊 ማኅቶት ፕሮሞሽን ለመቀላቀል 🔊
📣 ማኅቶት ፕሮሞሽን 📣
🔀 ያጋሩት 🔀
🕋botar🕋
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.