cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ልኑር ለሚጠሉኝ

Zena feta yilalu Zefenochi yigabezalu. . . Cross @Ezerai

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
159
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌹سال نو مبارک🌹 نسخه نوروزی موبوگرام منتشر شد. 💐 تغییرات نسخه T5.4.0-M11.4.0 : 🌸 افکت‌ها، با افزودن افکت به صفحه‌ی اصلی و گفتگو به استقبال بهار بروید. از منوی برنامه گزینه «پوسته‌ها و افکت‌ها» را انتخاب کنید. 🌺 ارتقاء به نسخه 5.4.0 تلگرام تغییرات مربوط به تلگرام : 🌼 پخش خودکار ویدئوها 🌹 تنظیمات جدید برای دانلود رسانه‌ها 🌷 جایگزین‌های خروج از حساب کاربری نسخه‌های جدید را فقط از کانال رسمی هانیستا دریافت کنید : @hanista_channel 🔰 دانلود فایل 🔰
Show all...
نسخه جدید موبوگرام

የአስተሳሰብ ድህነት በህዝቦቿ ተቆራኝቶ ዝንተዓለም ድሀ ባስባላት ሀገር ላይ..ወንድም በወንድሙ ቁስል እንጨት እየሰካ በህመም ሲቃው እስክስታ በሚወርድባት ሀገር ላይ..አንደበት ቢኖርህ እንቢ አልወለድም እንደምትለኝ እያወኩት እንዴት ጨክኜ ልውለድህ ልጄ..💔💔 💔 💔 💔#ሲፓራ ነኝ...💔
Show all...
Show all...
Cora_online_shopping🛍

ኑ እንዘንጥ😎 👗👠👕👖🧿🧿 🟢ምርጥ የቱርክ ልብሶች እና ጫማዎች አሉን 🟡የፈለጉትን ለማዘዝ☎️ +961 70 56 97 28 🔴ያሉበት እናደርሳለን🚚 👩🏽‍💻Founder @wengeltefera 👈🏼ማከፋፈል ለምትፈልጉ ያናግሩን

Show all...
Relaxtion from 😊with education

New education by @sm

ጤና ይስጥሌኝ ውድ የ ጆ ዲሽ ተከታይ ያልሆናቹ የጆ ዲሽ ተከታይ ለመሆን ምፈልጉ እኔ ተከታይ ሆናለው ሚለዉን ይንኩ 👉 አዲስ የሳተላይት ቻናል ይለቃል👉የተለያዩ የዲሽ መረጃ ይለቃል 👉ወ.ዘ.ተ እናመሰግናለን
Show all...
እኔ ተከታይ ሆናለው
​​➊.ፍቅር የሚጠይቀው ብቸኛ ስጦታ "ፍቅር" ነው፡፡ : ➋.ወንዶች ሴቶችን የሚያፈቅሩትን ያህል ሰማያዊውን ዓለም ቢያፈቅሩ ኖሮ መላዕክት (አማልክት) መሆን በቻሉ ነበር፡፡ : ➌.ቅናት ሲመገብ ያደገ ፍቅር አሟሟቱ ከባድ ነው፡፡ : ➍.ትዳር ያዙ ወይ የሞቀ ትዳር ይሆንላችሁና በደስታ ትኖራላችሁ፣ ወይም ጨቅጫቃ ትዳር ይሆንባችሁና ፈላስፋ ትሆናላችሁ፡፡ : ➎.ገበታህን በፍቅር ቅመም አሳምረው፡፡ ሁሉንም ሰሃን በደስታ ይሞላዋልና፡፡ : ➏.ባልና ሚስት በጋራ የሚተነፍስ ሳንባ ባይነራቸውም በጋራ የሚጓዝ የትዳር ሰንሰለት አላቸው። : ➐.በፍቅር የተነሳ ልብ በፍቅር ይሰክናል። : ➑.በዓለም ላይ ያለ ማንኛውም ሰው ሊገባው የሚችው አንድ ቋንቋ አለ:-☞ ፍቅር ! : ➒.ማንም የሚወድህ ሰው ከሌለ በአንተ ዘንድ ስህተት እንዳለ መጠርጠር አለብህ። ፡ ➓.አንዳንድ በፍቅር እጅግ የተጎዱ ሰዎች ድጋሚ እንዳያፈቅሩ የሚያግዳቸው ዘወትር የተጎዱትን ጉዳት ስለሚያስቡት ብቻ ነው፡፡ https://t.me/joinchat/TNiyMCAxmY_W9tLQ https://t.me/joinchat/TNiyMCAxmY_W9tLQ
Show all...
ልኑር ለሚጠሉኝ

Zena feta yilalu Zefenochi yigabezalu. . . Cross @Ezerai