HuLu Merkato || ሁሉ መርካቶ
Open in Telegram
ሁሉ መርካቶዎች ነን! በ መርካቶ ቅናሽ እና ጥራት ያላቸውን በሁሉም መስክ ላይ ያሉ እቃዎችን ከጥራት እና ከታማኝነት ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ። #ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው። 🔺 ጥያቄ እና አስተያየት እንዲሁም እቃ ለማዘዝ በዚህ ስልክ ያሳውቁን! +251947841442 +251973039394
Show more3 390
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-8130 days
Posts Archive
Tv Varzish & Football HD አሳዛኝ ዜና😢
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታን ላልተወሰኑ ጊዜዎች ላያስተላልፉ እንደሚችሉ ተገልጿል ።
ፕሪሚየር ሊግን ጨምሮ አምስቱን ታላላቅ የሊግ ጨዋታዎች የማስተላለፍ መብት ማግኘታቸውን ይፋ አድርገው የነበሩት እነዚህ ጣቢያዎች የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በሳምንት ውስጥ ከተፈቀደላቸው ጨዋታ አሳይታቹዋል በሚል ሪፖርት እንደቀረበባቸው እና ምን አልባት አረዘም ላለ ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታን ላያስተላልፉ እንደሚችሉ ተገልጿል ።
ነገር ግን ለራሳቸው ሀገር በአንቴና እያሳዩ እንደሚገኙም ተገልጿል ።
Source : Varzish_Football_HD
@AmirDish
Repost from 🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ
Tv Varzish & Football HD አሳዛኝ ዜና😢
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታን ላልተወሰኑ ጊዜዎች ላያስተላልፉ እንደሚችሉ ተገልጿል ።
ፕሪሚየር ሊግን ጨምሮ አምስቱን ታላላቅ የሊግ ጨዋታዎች የማስተላለፍ መብት ማግኘታቸውን ይፋ አድርገው የነበሩት እነዚህ ጣቢያዎች የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በሳምንት ውስጥ ከተፈቀደላቸው ጨዋታ አሳይታቹዋል በሚል ሪፖርት እንደቀረበባቸው እና ምን አልባት አረዘም ላለ ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታን ላያስተላልፉ እንደሚችሉ ተገልጿል ።
ነገር ግን ለራሳቸው ሀገር በአንቴና እያሳዩ እንደሚገኙም ተገልጿል ።
Source : Varzish_Football_HD
nesiha tv በ NSS-12 (Ethiosat) ተቋርጦ የቆየው ስርጭቱ ዳግም ተመልሷል
📡 Satellite =>
NSS12 @ 57°East
Frequency=> 11545
Polarization=> Horizontal
Symbol Rate=> 30000
FEC=> 5/6
#Ethiopia🇪🇹
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታውን ከጊኒ አቻው ጋር ለማድረግ በአሁን ሰዓት ካረፉበት ኢዱ አንፋ ሆቴል ወደ ሞሀመድ አምስተኛ ስታዲየም በማቅናት ላይ ይገኛሉ።
🔴 ጨዋታውን በዲኤስቲቪ "ልዩ ቻናል " ቁጥር 240 እና 239 በቀጥታ መከታተል ይቻላል።
ዛውያ ቲቪ በከፍተኛ ጥራት ዳግም ስርጭት ተመልሷል!
ከመጋቢት 13/2015 ዓ. ል ጀምሮ በናይል ሳት
ፍሪክዌንሲ 11636
ሲምቦልሬት 27,500
ፖላራይዜሽን 5/6 ዛውያ ቲቪን ማግኘት ይችላሉ::
መልዕክቱ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ ይደርሰው ዘንድ ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን::
ዛውያ ቲቪ
ተግባራዊ ዳዕዋ!
አሁን በቀጥታ በነፃ የኳስ ቻነሎች
⚽️ West Ham 🆚 Chelsea
📡 AMOS_4°W
🖥 LIVE ON SPORT 1
📶 11030 V/H 27500
🔐 Encryption System Videoguard:
🔓 Any Server
🔊 Comuintator | English & Israel
Join Us @AmirDish
ለፊልም አፍቃሪያን Nilesat ላይ አዲስ ቻናል ገብቷል Fox Movies ይባላል ነፃ ነው በማንኛውም ረሲቨር ይሰራል 11678 V 27500 ሞልታችሁ ሰርች አድርጉት በአሁን ሰአት Black Adam የሚባለውን አዲስ ፊልም እያሳየ ነው።
@AmirDish
ሁሉም የ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች ለ Forever እና Funcam ሰርቨር ተጠቃሚዎች BeinSporት Package እና DSTቪ Package ልክ እንደ አሞስ መክፈት ጀምረዋል ለምን ያህል ግዜ እንደሚቆይ አላውቅም
@AmirDish
ነሲሀ ቲቪ ወደ አየር ላይ ተመልሷል።
📡 Satellite: Nilesat
Fequency: 11555 or 11554
Polarization: Vertical
Fec. 5/6
Symbol rate: 27500
@AmirDish
ቤeinስፓርት በVIP Package በትንሽ ኢንተርኔት ኮኔክሽን እንደ Amos 4°W እየሰራ ነው።
ክፍያው የ1 ወር 600 ብር ነው። ውድ ነው ከዚህ DSTV መሙላት ይሻላል ነገረ ግን ለBeinsport አፍቃሪያን 😍
ቤeinSporት Max ቻናሎች በፈለጋችሁት ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሙሉ የአለም ዋንጫን የሚያሳዩት ቻናሎች ተካተዋል። በEvission,Myhd እና Apollo ላይ መከታተል ትችላላችሁ
@AmirDish
🔴 DSTV የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተላለፍ ያቆማል !
DSTV የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተላለፍ የሚያቆመዉም ለኳታሩ የአለም ዋንጫ ሲባል መሆኑ ተገልጿል።
ለአንድ ወር ያህል በኳታር አስተናጋጅነት ከሚደረገዉ የአለም ዋንጫ በኃላም ዲኤስቲቪ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ማስተላለፋን የሚቀጥል ሲሆን ፤ እስከዛው ድረስ ግን ምንም እንኳን DSTV ሊጉን የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ባይሰጠዉም የሊጉ ጨዋታዎች በድሬዳዋ ቀጥለዉ የሚካሄዱ ይሆናል ተብሏል።
እንደሚታወቀዉ DSTV ውል የገባው 60 ጨዋታዎችን በአመት ለማስተላለፍ ሲሆን እስከ አሁን በዉድድር አመቱ 47 ያህል ጨዋታዎችን አስተላልፏል። በተያያዘም አምና 240 ጨዋታዎችን ማስተላለፉ ይታወሳል።
