cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

ጦብያው🇪🇹

ጦቢያው 👉ጦብያው የመዝናኛ ቻናል ✅ቀልዶች እና ቁምነገሮች ✅መረጃዎች ✅ሥነ ግጥም ✅ከመፅሐፍት የተቀነጫጨቡ ወጎች እንዲሁም ✅የተሰጥኦ ወድድር ይኖራል ከኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
185
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ከቅፍህ መሰንበት ።።።።።።።።።።።። እሱ ባይከጅለኝ ተመኘሁ ንብ መሆን በመቅሰም አሳቦ መምጠጥ ከናፍሩን እሱ ባይፈልገኝ ቀናሁ በመላዕክት ካይኑ ተሰዉሬ ከጎኑ መገኘት ከቅፉ መሰንበት። #geni (አዝማሪ_ነኝ) @getem @getem @paappii
Show all...
☯አበቦች ሲፈኩ እንደሚደርቁ ያውቃሉ፣ ግን እደርቃለሁ ብለው ሳይፈኩ አይቀሩም፡፡ ☮ሰውም ሟች ነው ግን ሟች ነኝ ብሎ መተው የለበትም፡፡ ሁሉም ሰው በየመስኩ ያብብ፡፡ ወዳጄ ይህቺ አለም ትልቅ ዳመራ ናት አንተ በዳመራው ስር ያለህ አንድ ችቦ ነህ አንተ ስትጠፋ የዳመራው ብርሀን ይቀንሳል፡፡ የቻልከውን ያህል ብራ አንተ ከነገሮች በላይ ነህ፡፡ በነገሮች አትረበሽ፡፡ ☯አየህ አንፖል ተቃጠለ ተብሎ ቤት አይቀየርም፡፡ አንፖል ተቃጥሏል ብሎ ቤት የሚቀይር ሞኝ ነው፡፡ አንተም አንዱ የህይወቴ ጉዳይ አልተሳካም ብለህ ራስህን ለማጥፋት አትሞክር፡፡ ይልቅስ አምፖልህን ቀይር ችግርህን ተጋፈጠው፡፡ 💟ጭንቀትህን አስጨንቀው፡፡ "ካህሊል ጅብራል እንዲህ ይላል ህይወት ልክ እንደ ክራር ጨዋታ ነው፡፡ አጨዋወቱን ያወቀ ጥሩ ሙዚቃ ይሰማል ያላወቀ ደግሞ ዝብርቅርቅ ጩኸቷን ለመስማት ይገደዳል፡፡ " ☮አሁንም እልሀለው ህይወት በደመነፍስ አትሄድም ስልቷን እወቀው፡፡ በህይወትህ ትላንት ያለፈውን መጥፎ ታሪክህን መቀየር ማስተካከል መሰረዝ አትችልም፡፡ የምትችለው አምኖ መቀበልና ለተሻለ ነገ መስራት ብቻ ነው፡፡ ☯"መቀየር የማንችለውን ነገር መቀበል ማለት ተስፋ መቁረጥ ማለት ሳይሆን አቅማችንን የምንችለው ነገር ላይ ማዋል ማለት ነው::" በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ግን አቅምህን የምትችለው ነገር ላይ አውለው ✍ጋሽ ስብሀት ገ/እግዝያብሄር" @ Kebetiwaa 🥰 Wub Ken wubegna awawal walulign❤️❤️
Show all...
#የካቲት12 #የካቲት_12 ቀን ጣልያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ወቅት በጀነራል ግራዚያኒ ትዕዛዝ የተጨፈጨፉ ኢትዮጵያዉያን የሚታሰቡበት ነዉ። የዛሬ 85 ዓመት ግራዚያኒ የተባለዉ የጣሊያን ጀነራል ከሀገሩ ኢጣሊያ ንጉሳዊያን ቤተሰቦች ዘንድ አንድ ልዑል መወለዱን አስመልክቶ ደስታዉን ለማክበር የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን በአሁኑ 6 ኪሎ ዩንቨርሲቲ በቀድሞዉ ገነተ ልሎል ቤተመንግሥት ሰበሰበ። በዚህ ወቅት የፋሽሽት ኢጣሊያ ወረራ ያስቆጫቸዉ ሞገስ አስገዶም እና አብርሃ ደቦጭ የተባሉ ሁለት ወጣቶች ከተሰበሰበዉ ሕዝብ መሀል ወጥተዉ ወደ ግራዚያኒ ቦንብ ወረወሩ። በዚህም ግራዚያን እና በርካታ ባለስልጣናቱ ቆሰሉ። ይህ ያበሳጨዉ የፋሽስት ኢጣሊያ ጀነራል ግራዚያኒ ያለርህራሄ ኢትዮጵያዉያን እንዲጨፈጨፉ አዘዘ። ኢትዮጵያውያኑ ሰማዕታት በፋሽሽት ኢጣሊያ የተጨረጨፉት በ1929 ዓ/ም የካቲት 12 ቀን ልክ የዛሬ 85 ዓመት ነበር። ወጣት አብርሃ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶምን ጨምሮ በሦስት ቀናት ብቻ 30 ሺህ ኢትዮጵያዉያን በዕለቱ ተሰውተዋል። የሰማዕታቱ መታሰቢያ ሀውልት በአዲስ አበባ ከተማ በስድስት ኪሎ አደባባይ ላይ ቆሟል። በሀውልቱ ሥር በየዓመቱ የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ የመታሰቢያ ስነስርዓት ይካሄዳል። @tikvahethiopia
Show all...
እና እላችሁአለሁ........ ....... አይታወቅምና የሰው አዋዋሉ ሰው ከአይን ሲጠፋ ምን አገኘ ሳይሆን ምን አገኘው በሉ ደህና ዋሉ!!!! @Kebetiwaa 🥰🥰
Show all...
Beteseboche endt nachulign 😍😍😍 Tetefafan adl yihe temelishalew😊😊
Show all...
ውድ ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ❤️ዛሬ ደግሞ ከተራ ነው❤️ መልካም በዓል።
Show all...
አንዳንዴ የውስጥህን ድምፅ የሚያፍኑ ውጫዊ ጫጨታወች ይበዛሉ፤የምትፈልገውን እንዳትሆን በራስህ መንገድ እንዳትጐዝ እምያደርጉ ጫናወች ይበዛሉ፤ፅናት ማለት ህልምህን ለመኖር እሚከፈለውን መስዋትነት ሁሉ ከፍሎ ሳያቆሙ መቀጠል ነው። @Kebetiwaa መልካም ዕለተ ሰኞ 😍😍
Show all...
አንተ ደስተኛ እንድቶን የግድ የምትፈልገው ነገር ሁሉ መሳካት የለበትም።ቀንህን ማሳመር ከፈለክ እጅህ ላይ ስላለው ነገር በጎ ነገር አስብ፤ አቅም አለህ፣ወጣት ነህ፣ብዙ ነገር መቀየር ትችላለህ ከምንም በላይ ደግሞ እየተነፈስክ ነው! በዚህ አለም አንድአንድ ነገሮች የጎደሉህ ቀን ነው እንደነበሩሁ እራሱ እምታውቀው፣ለምሳሌ ስትታመም ነው ጤነኛ መሆን ወሳኝ ነገር እንደሆነ እሚገባህ።ወዳጄየተሰጠህን ተመልከት እና ቀንህን አሳምርው!! ውበኛ አዋዋል ዋሉልኝ🥰🙏 @Bruk_Ab
Show all...
በጦቢያ የቤተሰብ ቀን ልዩ ፌስቲቫል ! ውድ የጦቢያ ቤተሰቦች እሁድ ጥር 8/2014 " በጊዮን ግሮቭ ጋርደን ዎክ " ከቀኑ 6ሰአት ጀምሮ - በማርሽ ባንድ ኢትዮጵያን ይዘምራሉ! - በድንቅ ገጣሚያን የግጥም ጥምዎን ያረካሉ! - በፍራሽ አዳሹ ፍራሽዎ ይታደሳል! - በመረዋ ኳየር የተቀነባበረ ስልተ ድምፅ ይደመማሉ! - በኢትዮጵያነት የውዝዋዜ ቡድን አዲስ ስራዎች ይዝናናሉ። በዚህ ሁሉ ውስጥ ኢትዮጵያችን አለች!! #በነፃ_ሃሳብና_በሰከነ_መንፈስ_ኢትዮጵያንና_ኢትዮጵያዊነትን_እናድምቅ! የመግቢያ ትኬቱ በሁሉም የቡና ባንክ ቅርንጫፎች ይገኛል። ለመረጃ 0919787878
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.