cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

القران الكريم

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
2 794
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
https://t.me/ احبك يا الله
Show all...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በዚህ ቻናል በፍቃደኝነት ኸይር ስራዎችን መስራት የሚትፈልጉ ልጆች አናግሩኝ አጅሩ ከአላህ ኢንሻ አላህ አንዲትን ኸይር ነገር ለሰዎች ያስተላለፈ አጅሩ ትልቅ ነው እናም በውስጥ አናግሩኝ #احبك يا الله
Show all...
"የዐረፋ እለት ዱዓእ ከሌላው ቀን የተሻለ የሆነ ዱዓእ ነውና እጆቻችንን እናንሳ። ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ 💥 የአላህ መልእክተኛ ﷺ قال الرسول ﷺ : " خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ " «ከዱዓኦች በላጩ የዐረፋ እለት ዱዓእ ነው። እኔም ሆንኩ ከኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት መካከል በላጩ ቃል "ከአላህ በስተቀር በሀቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም… እሱም ብቸኛና አጋር የሌለው ነው … ንግስናም ምስጋናም ለሱ የተገባ ነው … እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ የሆነ ነውና።" የሚለው ቃል ነው።» ብለዋል። 【📚ሰሂሁ-ቲርሚዚይ: 3585, አል-አልባኒም ሀሰን ብለውታል】 JOIN & Share❣❣❣
Show all...
አል-ፈታዋ #ክፍል_አምስት 🎧 ደቂቃ 6:44 መጠን 1.1 MB ጥያቄው እንዲህ ይላል፦ ❨1) አላህ ዐርሽን ከመፍጠሩ በፊት የት ነበር? 🔶 አህባሾችና ሌሎችም የጥመት ቡድኖች የሚያመጧቸው ብዥታዎች የተመታበት ነው። =============================== https://t.me/httpMuktarhussen https://t.me/httpMuktarhussen
Show all...
(ክፍል አምስት) አል-ፈታዋ.mp31.08 MB
የጁሙዓህ ኹጥባ ርዕስ፦ስለ ❝#ሐጅየመጀመሪያው ኹጥባ፦ 🎙በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ) 🔶ጠቅለል ባለ መልኩ እነኚህ ነጥቦች በመጀመሪያው ኹጥባ ተዳሰዋልሉ፦ 🟪 የ "ሐጅ" ትሩፋቶች 🟩 የ "ሐጅ" ሹሩጦቹ 🟥 የ "ሐጅ" አርካኖች 🟨 የ "ሐጅ" ዋጂባቶች 🟦 የ "ሐጅ" አፈጻጸም https://t.me/httpMuktarhussen https://t.me/httpMuktarhussen
Show all...
ኹጥባ ፦❝ስለ ሐጅ❞.mp35.15 MB
Reciter Sahl_Yaaseen _ Surah AnNisa(MP3_160K).mp388.15 MB
🍃🌸تــلَآوٌةّ خــآشــعــةّ🍃🌸 📖ቁርኣን የቂያም ቀን (ጓደኛውን) ከአሏህ ጋር ያስታርቃል 🌱ወደ ጀነትም ይዞት ይጓዛል ከጀሀነም እሳትም ከለላ ይሆነዋል:: 🌸ግን ጓደኛ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ልናውቅ ይገባል! በአመት አንድ ግዜ ብቻ የምናገኘውን ሰው ጓደኛዬ ነው አንልም አይደል እንዴ?! ☞እንድግያውስ ጓደኛ ማለት ሁሌም ከኛ ጋር የሚሆን በደስታም ይሁን በችግር ግዜ የማይለይንና የማንለየው ሲጨንቀን የምንጠራው ወይም ወደሱ ይምንሄድጉዳይ ሲኖረን የምናማክረውና ሀሳቡንም የምንቀበለው የምናከብረውና ውለታውን የምንጠብቅለት ወዘተ ማለት ነውእንደዚህና ከዚህም በተሻለ መልኩ ቁርኣንን ጓደኛው ያደረገ ሰው ከላይ በነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የተገለጸውን ሽልማትና ማዕረግ ያገኛል === === ወንድሜ / እህቴ ሆይ ጓደኛህ/ሽ ማን ይሁን? 🖊 ከኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም (ሐፊዘሁላህ)
Show all...
AUD-20180310-WA0140.mp32.36 MB
❤️🌹በተውሒድ ታንፀው ሀቅን የሚፈርዱ፡ ቀጥ ብለው ቆመው ሣይወላገዱ፡ በመንሀጁ ሰለፍ መሥመር የሚሔዱ፡ አሉ ምርጥ ጀግኖች ተራራ እሚንዱ፡🌺🌹
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.