cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

hayuzi offical…

በ hayuzi offical ቻናል ላይ ~> ኢስላማዊ ግጥሞች ~> እውነተኛ ታሪኮች ~> የተለያዩ የኪታብ ደርሶች እንዲሁም የተለያዩ ኢስላማዊ ታሪኮችና ሌሎችም…ይለቀቁበታል 4 any comm't use ~> @khadimabot created 06/10/1442 hijra

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
461
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ብቻ አላህ አይርሳህ! ~~ ~~~~ ስምህ በታሪክ መዝገብ ውስጥ መስፈር አለመስፈሩ አያስጨንቅህ። እሱ የስኬት መስፈርት አይደለም። አላህ መርጦ ከላካቸው ነብያት ውስጥ ስንቶቹ ናቸው ስማቸው ለታሪክ የቀረው? ከጥቂትም በጣም ጥቂት! ጠቢቡ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ﴿وَرُسُلًا لَمْ نَقْصُصْهُمْ عَلَيْكَ﴾. {ባንተ ላይ ያልተረክናቸውም መልእክተኞች (ልከናል።} [ኒሳእ፡ 164] ግና ታሪክ ባይዘክራቸው፣ ሰው ባያውቃቸውም ሁሉ በእጁ ከሆነው ሃያል ጌታቸው ዘንድ የከበሩ ናቸው፣ ደረጃቸው ከፍ ያለ። አብዛኞቻችን የምንዘናጋበት የኢኽላስ ጉዳይ!
Show all...
#ገጣሚነት.... አንዳንዶች ንግግራቸው እዚህ ግባ ባይባልም በገጣሚነትህ ሊያሸማቅቁህ ሲሞክሩ ይስተዋላል። ከግጥም ውጭ ምን ታውቃለህ ለሚሉ ግን ግጥም እውቀት ሳይሆን ሙቀት ከመሰለህ ሞክረው ነው መልሴ....!! እነዚህ ወንድሞች ከጥላቻቸው አንዱ.. #ጃሒል በሚል ብሒል ሊያሸማቅቁህ ይሞክራሉ... እንደ ግል ጃሒል መሆኔን አምናለሁና አልቀየምም ግና አንድ ሰው ገጣሚ በመሆኑ ብቻ ገጣሚነት የመሀይምነት መገለጫ እንደሆነ ማሰብ #ከንቱነት ነው። ገጣሚነትን በራሱ የመሀይምነት መገለጫ አድርጎ መሳል ከታላላቅ ሶሀቦች፣ከታቢዒዮች፣ከታቢዑ ታቢዒን ጋር መጋጨት ነው ስለሆነም ብናስተውል የተሻለ ነው እላለሁ። እነ ሀሳን ኢብኑ ሳቢት እነ አብደሏህ ኢብኑ ረዋሀ የመሳሰሉ ታላላቅ ሞደሎቻችን ገጣሚወች ነበሩ ግን ማንም በገጣሚነታቸው ምክንያት #በጀህል አልወረፋቸውም ። .....ይልቁንም ግጥማቸው አንጀት አርስ እና አርኪ መልስ ጥዑም ደሊል ነበር ለዚህም ነው ስንኛቸው ለኛ ደርሶ ከሀቅ እንዳናፈገፍግ ሀቅን እንዳንለቅ እንዳንንገዳገድ ታኮ ሆኖን ይገኛል። አብደሏህ ኢብኑ ረዋሀ እንድህ ይል ነበር... شهدت بأن وعد الله حق_ وأن النار مثوا الكافيرنا، وأن العرش فوق الماء طف وفوق العرش رب العلمينا، وتحمله ملا ئكة شداد ملائكة الإله مسومينا، فتح المجيد شرح كتاب التوحيد ٤٣٩ لشيخ عبد الرحمان بن حسن رحمه الله ከገጣሚ ሶሀቦችም ታቢኦችም ታቢዑ ታቢዒን ከታላላቅ ዑለማወችም ብዙ መጥቀስ ይቻላል ለጥቆማ ግን ሀሳን ኢብኑ ሳቢት አብደሏህ ኢብኑ ረዋሀ ከታላላቅ ኡለማወች ሸይኸል ኢስላም አህመድ ኢብኑ ተይምያ ሸይኸል ኢስላመ ሳኒ ኢብኑል ቀይም አልጀውዚ ወዘተ ተጠቃሽ ናቸው። http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/hayuzi
Show all...
◾️ታላቁ አሊም ሸህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።ዚክር ያለበት ነገር የስልክ ጥሪ አይደረግም። ዚክር፣ ቁርአን፣ ሀዲስ፣ ተክቢራና አዛን የስልክ ጥሪ አይደረግም። ለአላርም ጥሪ ማድረግም አይቻልም። ምክንያቱም የአላህን ዚክር ዝቅ ማድረግ ነውና። ‏📚 توجيهات للجندي المسلم: (٢٣)
Show all...
يا أبا هُريرة.. أتبكي على الدُّنيا ! - لا والله، دُنياكم هذهِ لا تُبكيني .. إنَّما أبكي مِنْ ثِقَلِ الحِمْلِ ، وسوء الرفيق ، وَمِنْ قلَّةِ الزَّاد ، وُبعدِ الطَّريق.. أبكي خوفًا مِن أسقُط يوم القيامة مِن على الصراط ولا أدخُل الجنَّة.. وَدِدتُ أنِّي لَم أُخلق. ✒️ سير اعلام النبلاء "አቡ ሁረይራህ ሆይ! ለዱንያ ታለቅሳለህ?!" አሏቸው። እሳቸውም እንድህ ብለው መለሱ: አይደለም በአላህ ይሁንብኝ። ይቺ ዱንያችሁ አታስለቅሰኝም... እኔ የማለቅሰው ሸክሜ በዝቶ ባልደረቦቼ መጥፎ በመሆናቸው፤ ስንቄ አንሶ ጉዞዬ ደግሞ ረዢም በመሆኑ ነው... እኔ የማለቅሰው የቂያማ ቀን ከሲራጥ ወድቄ ጀነት አልገባ ይሆናል ብየ ፈርቸ ነው... ምነው ባልፈጠር ብየ ተመኘሁ። ✒️ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ ያ ረብ! ለኛም በኢማን ለቀደሙን ሁሉ ምህረትን ለግሰን። እነሱን ላንተ ባላቸው ፍርሃትና ውደታ፤ እኛን ደግሞ ለወዳጆችህ ባለን ክብርና ውደታ ይቅር በለን።
Show all...
اللهم صل على محمد، وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد، وبارك على محمد، وعلى آل محمد، كما باركت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، [في العالمين] إنك حميد مجيد t.me/hayuzi
Show all...
Surah Al Kahf - Uvejs Hadzi | سورة الكهف - أويس حجي
Show all...
Surah_Al_Kahf_Uvejs_Hadzi_سورة_الكهف_أويس_حجي_ipeSWyc_nM_140.m4a30.34 MB
ቃሪዕ ሸይኽ አልዘይን ሙሀመድ አህመድ ጁመዓ ለይሉን በካህፍ ፏ በሉ
Show all...
ሡረቱል ካህፍ (አልዘይን).mp39.98 MB
ማንኛውም ባጢል ትኩስ በሆነና በጅምሩ ሰአት ብዙዎችን ሊያደናብርና ግራ ሊያጋባ ይችላል። የማትጠብቀው አካል ተሸውዶበት ልታይ ትችላለህ። ጥቂት የማይባሉ አራጋቢና ደጋፊዎች ሊኖሩት ይችላል። በሀቅ ልብስ ተሸፍኖ እውነት መስሎ ይታይም ይሆናል። ነገር ግን እመነኝ የፈለገ ቢገዝፍና ቢጠነክር መወገዱና ለሀቅ ቦታ መልቀቁ ግን አይቀርም።
Show all...
ረመዷን ታላቁ እንግዳችን እየቀረበ ነው አሏህ በሰላም ያድርሰን አሚን
Show all...
#ሰለፍዩ__ያግባሽ+_!!.mp37.62 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.