cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19 For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot Thank you!

Show more
Advertising posts
128 678Subscribers
-14924 hours
-9547 days
-4 80630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
ቀጣዩ ‘ስቴፕ” (በእውቀቱ ስዩም) እንደ ቀነኒሳ አይነት ልእለ-ሰብ ሰዎችን ስታይ የእድሜ መገስገስ አያስፈራህም፤ እድሜ ሆይ መውጊያህ ወዴት አለ? ብለህ ትፎክራለህ ፤ “ ቀነኒሳ አንበሳ “ ይላል ጀግና አሞጋሹ ጀግና ቴዲ አፍሮ፤ አንበሳ በምን እድሉ ነው ቀነኒሳን የሚስተካከለው ? አንድን አንበሳ በሀያ አመቱ በአጸደ ስጋ አታገኘውም፤ ካገኘኸው ጭርጭስ ብሎ፥ ጎብጦ ቁርበቱን እየላሰ ተኝቷል፤ ቀነኒሳ ግን በአርባ ሁለት አመቱ ማራቶን ያሸንፋል፤ ዋናው ጥያቄ- ለእድሜ ትገብራለህ ወይስ እድሜን ታስገብራለህ?” የሚል ነው፤ ርግጥ ነው እኔ በዚህ እድሜየ እንኳን ማራቶን ልሮጥ ውድድሩን በቲቪ ጨርሶ ለማየት ራሱ አቅምና ትግስት የለኝም፤ አንዳንድ ቀን፥ ከባለንጀሮቼ ጋር ኳስ ለማየት እቀመጣለሁ፤ በተቀመጥኩበት ሶፋ ላይ አራት ዙር ግልገል እንቅልፍ (ናፕ ) እተኛለሁ፤ በቀደም ከስንት ጊዜ በሁዋላ ጂም ሄድኩ፤ አሰልጣኙ ተቀብሎ ገና የስነልቦና ምክር እንኳ ሳይሰጠኝ “ ሀያ ጊዜ ቁጭ ብድግ ስራ “ አለኝ ፤” ቁጭ ማለቱ ላይ ችግር የለብኝም ብሮ ! ብድግ ማለቱ ላይ ግን እገዛህን እሻለሁ “ ብየው ፥ ትንሽ ወልመጥ ወልመጥ አልሁ ፤ ቀጠለና አስር ፑሽ አፕ አዘዘልኝ፤ አምስቱን ወገቡን እንደተመታ እባብ እየተቅመደምድሁ ሰራሁ፤ በተረፈች፥ ጉልበቴ ምንጣፉን እየሳምኩ ተነሳሁ፤ በመጨረሻ ሳልፈልግ ፥በርከክ ብየ ለወጫጫ ተራራ ሰገድሁ፤ ማጠቃለያው ላይ፥ አምስት ኪሎ ድምቤል አሸከመኝ፤ ከዚያ መስታውት ፊት ቆሜ ፥ ከክርኔ በላይ ያለውን ክንዴን ክፍል እየዳበስኩ ገመገምኩት፤ ብዙም ሳይቆይ አሰልጣኙ ከተፍ አለና፥ “አሁን አሟሙቀሀል፤ ቀጣዩ ስቴፕ ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ” ሲል ጠየቀኝ፥ “ ቀጣዩ “ ስቴፕ”ማ ንቅሳት እሚሰሩ ሰዎችን ማፈላለግ ነው ዠለስ“ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
1 2781Loading...
02
ቤት ማንም ሳይኖር ብቻዬን ሳለሁኝ ስራ ጨራርሼ ፋታ እንዳገኘሁኝ ትንሽ መለስ ብዬ ትናንቴን ለማየት ያለፈው ዘመኔን ጥቂት ለመጎብኘት የትዝታን መዝገብ ጀመርኩኝ መቃኘት። እልፍ ደስታ ንፁህ ፍቅር  ሀሜት የለ እዛው ንግር የጨዋታው ለዛ ጥርስ የማያስከድን ልጅነት ይመስገን ያ መልካም ዘመን። ደሞ እሱ አልፎ ታድጎ ተጎርምሶ በንፁ ልቤ ላይ አለማወቅ ነግሶ መልካም ስሜ ሆኖ ከግብሬ ወርጄ ይሉኝታን ገድዬ ንቀትን ወልጄ ታዘብኩት እራሴን ወደኋላ ሂጄ። By ሳምሪ የዝኑ ልጅ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
1 7776Loading...
03
#ቀይ_ወይስ_ጎመኔ ታስታውሺ እንደሆን ከወር ምናምኔ እስከሆነ ለታ ካሁን ብዙ ሳይርቅ የአይኔ እንባ መቋጠር የመተከዝ ጠኔ ከኔ ብዙ ሲልቅ ከጎኔ ቁጭ ብለሽ ባደረግሺው ሹራብ የአይኔን ስታብሽ ከጎኔ ቁጭ ብለሽ ከጎንህ ነኝ እያልሽ ልቤ ሲሆን ልብሽ እኔን ትዝ ይለኛል! ታስታውሺ እንደሆን "ምን ሆንክብኝ" ብለሽ መዳፌን ካንቺ መዳፍ ስታገጣጥሚው "ያልፋል እኮ" እያልሽ የያዝሺውን መዳፍ ደጋግመሽ ስትስሚው የተከዳን ልቤን ልታክሚ መተሽ በሽታ ሆንሽብኝ ፍቅር ሚሉት ነገር ከልቤ ላይ ተክለሽ። አላውቅም ያንቺኑ...እኔን ትዝ ይለኛል! ከእጆቼ መዳፍ የጨበጥኳቸውን በአይኖችሽ እያየሽ "ምንድን ነው" ያልሽኝን 'አላውቀውም' ያልኩሽ የምድር ተፈጥሮ የማይመስሉ ፍጥረት በእጄ አንጠልጥዬ "ምንድን ነው" ያልሽኝን 'አላውቀውም' ያልኩሽ እውነቴን መሰለሽ! ገፁን ያጣ አበባ ለአመታት ያህል ቤቴ ያኖርኩትን ከአመታት በፊት የአመታት ፍቅርን የገለፅኩበትን ታድያ ከቆምኩበት ብቻዬን የቀረው ብቻዬን የኖርኩት አበባ ነው ያልኩት ደማካሴ መስሎ ገፁን ያስቀየርኩት ለምን ይመስልሻል! መለየት ያቃተሽ ቀለምና ህብሩ ይዤው የነበረው እንደው ለመሆኑ አበቦች ነበሩ! ምክንያቱን እወቂ... ጠብቀኝ ያለችኝ አንዲት የሴት ጉብል እየጠበኩ ሳለሁ ድንገት ስልኬ ጠራ አነሳሁት ተኩራርቼ ፍቅሬ ነቻ "ምነው ቆየሽ" ከማለቴ....አዘነበች ዶፉን ዶፉን ምናምንቴ ያልመጣም ቃል ሌላ ፈልግ ነበር ቃሏ መድረሻዋ ይታወቃል ይኸው ከዛ ወዲ ለፍቅራችን ብዬ የገዛሁላትን ቀያይ አበባዎች አስቀመጥኩ በክብር እንዳይረጋገጡ በሷ እንደቆረጥኩ ቀለም ህብራቸውን እነሱም ለወጡ። ቀያይ የመሰሉት ገረጡብኝ በጊዜ ላይ ጎመን ሆነ ቀለማቸው የኔ ስቃይ የኔ ጉዳት ህመሜ ነው ህመማቸው ርዕስ ...... ቀይ ወይም ጎመኔ ይበልዛል ቀዩ ቀለም የተመታን እንደሆነ ይጠቋቁራል አረንጓዴው የደረቀ እንደሆነ ያሳዝናል የኔ ህይወት ባንዱ ክዳት ባንዱ ፍቅር እየተኮነነ አላፈቅርም ያልኩት አፈቀርኩኝ ዳግም ልቤ እስኪጠፋ ተረቱ ሆድ ነበር እንዴት ልቤ ሰፋ ልክ እንደ አበቦቹ ቀይ እንደነበሩት ደረቁ ሲባሉ ቀለም ህብራቸውን ለተቀያየሩት እኔም እንደነሱ ተካዳሁ ባልኩ ቀን ከሌላ ፍቅር ጋር ፍቅር አሳወቀን ቀይ ነበርኩ አሁን ደግሞ አረንጓዴ ከዛ ደግሞ ጥቁር ይቀጥላል ህብረ ቀለም ያለቀ ይመስላል የሚያልቅ ግን የለም ዮኒ ኣታን @yonatozz 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
2 1219Loading...
04
አድነኝ😔 (ታደሰ ደምሴ) አድነኝ... ገላ ከቅጠል ቀለለ የትም ሲረግፍእየዋለ😌 አድነኝ... "በእረኛው እየተበላ፣ ያለቀው ስንቱ መንጋ ነው?" እንዳልል ማንስ ሊሰፍረው! አድነኝ... ሲያሻው አለቃ ሊበላኝ፣ ሲፈልግ ሊመነዝረኝ፣ ምድር ላይ እቃኔን አለሁ፣ ኑረት ኮንትራት ሆኖብኝ መሬት ንጉስን አትከስም፣ አንተእንጂ የምታስጥለኝ። አድነኝ... ከብዙ ሰይፍና ጎመድ ከብዙ የጥይት ባሩድ እኔእንደሁ ገልአፈር እንጂ፣ የለኝም የብረት ሃዲድ። አድነኝ ከጅራፍ እጆች አድነኝ ከጭራቅ ጥፍሮች ለበድኔ ከማሱት ገደል ብረት አሎሎ ሸክፈህ፣ "ኑር" የሚል ፊርማህን ትከል። ፈውሰኝ ከነፍሴም ቁስል፣ እጠበኝ ከስጋየ እድፍ ሞትም እርስቴ ነውና፣ በእረፍቴ ሰይፍህ እንዳታርፍ። አድነኝ... አድነኝ... ሳር ቅጠሉ ሁሉ  ሞቴን ሲደግሰው ማዳንህን ብቻነው ካንተ ዘንድ የምሻው አድነኝ...። 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
2 8798Loading...
05
በአለም ውጥንቅጥ ሀሳቤ ቢበተን መኖር ዳገት ሆኖ ጉልበቴ ቢፈተን ክፉ መሰናክል መንገዴን የሚያስት ወጥመድ በየቦታው ቢተክልብኝ ጠላት ጉልበቴ ነው ስምሽ ለዳገቱ መውጫ ከለላ ነው ምልጃሽ ከወጥመድ ማምለጫ አምላክ ቀድሶሻል ከሁሉም አብልጦ ካንቺ ይወለድ ዘንድ በስጋ ተገልጦ ቀድሞ ያየኝ ጌታ ሳልፈጠር በፊት አንቺን አስቀረልኝ እንዳገኝ መድኃኒት ህመም ለጠናበት ለተራበው ጎኔ የሰማይ መና ሆንሽ ፈዋሼ መድህኔ የህወትን ሀሩር የምከለልብሽ የነፍሴ እርጋታ ማረፊያ ነው ጥላሽ ወጀቡን ልሻገር ባንቺ ተደግፌ ድካሜ ይወገድ ከጥላሽ አርፌ ጎድሎ የነበረው ሙሉ ሆኗል ዛሬ ምንም አላጣሁም ላንቺ ተናግሬ የጌታዬ እናት ለኔም እመቤቴ መመኪያዬ አይኔ ፍቅር ነሽ ህይወቴ ደጓ አዛኚቱ አንቺን የተጠጋ ከልጅሽ ይወርሳል የሰማዩን ዋጋ ይመስገን ፈጣሪ የነ ዳዊት አባት ቤቴን ሞልቶልኛል ባንቺ አማልጅነት እራሱ መስርቶ እናቴ ሆይ ያለሽ ልጄ ሆይ ምትይው አምላክሽን አቅፈሽ የቸርነት አባት የዘላለም ቅዱስ መንበረ ፀባዖት ለአርያም ንጉስ ለናሬቱ ኢየሱስ ታምሩ ለማያልቅ መንበር የሆንሽለት ምንጭ ነሽ የማይደርቅ ዳግም እንዳልራብ ነፍሴ ኤንዳትጠማ ከማይደርቀው ምንጭሽ አጠጪኝ እማማ Aናን 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
3 04823Loading...
06
👄አፍና ልብ❤️ 🙅‍♂ አፌን አትመኝው አንዳንዴ ይዋሻል 🤥 በመግደርደር ብዛት እውነትን ያሸሻል ❤️ ልቤ ግን ሞኝ ነው ትንሽ ብትቀርቢው             ሁሉም ይታይሻል 💓ከሌላ አብልጦ አንቺን እንደሚወድ          በደንብ ይነግርሻል።❤️‍🔥 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝      ✍ በግጥም እናውጋ( @gitim101) 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
2 82620Loading...
07
/ይቀጥላል ፍቅር/ ሳላገኝሽ በፊት ሳትሆኚ በቅርቤ በገሃድም ሳይሆን ሳለሽ በአሳቤ፤ የዛኔ የሆንኩት አንቺን ላገኝ ብዬ ሙሾ ያስወረደኝ ያስባለኝ እዬዬ፤ ያ ፍቅርሽ ብዙ ጉድ ያሳየኝ ጊዜው ደርሶ ዛሬ ካንቺ ቢያቆራኘኝ፤ አጣጥሜ በቅጡ ሳልቀምሰው ልኖር ካንቺ ቤቴን ሳልቀልሰው፤ በጅምሩ በፍቅራችን ንጋት የመውደድን ፅዋ አብረን ሳንጋት፤ " ዛሬላይ" እስክረሳው ያንቺ ወደኔ መምጣት እስክል ድረስ ለምን አፈቀርኳት፤ አርጎኝ የነበረው ላንቺ እንድረታ ሰከን ያላረገኝ እንዳላስብ ላፍታ፤ የከለለኝ እሱ እንዳላይ ጋርዶብኝ ፍቅርሽ አይደለም ሆይ ያረገኝ ባንቺሞኝ፤ ግን የሚገርመው የኔ ፅኑ አቋም ይቀጥላል ፍቅር እንዴት ባንቺ ሊቆም: #መሳይ ግርማ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
3 10016Loading...
08
ታብ ታብ  አደለም  እየገባችው  ክሌም ማረግ ነው  ቤተሠቦች    166.99$በ1ቀንን ከታች ሊንክ  አለ  ተመዝገቡ ታብ ታብ  አደለም  እየገባችው  ክሌም ማረግ ነው  ቤተሠቦች    166.99$በ1ቀንን ከታች ሊንክ  አለ  ተመዝገቡ 👇👇👇👇 Click Here
3 0246Loading...
09
ሰባት ሆነን ነበር ትምርት ቤት የምንሄደው አንለያይም። እናጠናለን አቅማችን ፥ ኑሯችን ፥ ጥረታችን ተመሳሳይ ነበር። ማትሪክ ደረሰ ፤ አጠናን ተፈተንን ፤ ፕሪፕ ስንገባ ምን እንደምንመርጥ እቅዳችን አውጠነጠንን ፤ ውጤት ከብዙ ጥበቃ በሆላ ወጣ ተባለ ፤ ልንቀበል ሄድን... ሁሉም አለፉ ከኔ በቀር። ከውጤት መልስ አብርያቸው ነበርኩ እንደልባቸው ድላቸውን እንዳያጣጥሙ አደረኳቸው። ጓደኞቼ ፣የሰፈሩ ሰዎች፣ የጓደኞቼ ቤተሰቦቾ አይዞህ አሉኝ አዘኑልኝ። ውጤቴን ለቤተሰቦቼ አሳየኋቸው እቤት እከሌስ እከሌስ እንዴት ሆነ ሲሉኝ ከኔ በቀር ሁሉም አልፈዋል አልኳቸው። ለመጀመርያ ግዜ ከቤት መውጣት ደበረኝ። አለመርባት ስሜት ተሰማኝ.. እድል የለኝም አልኩ.. ምን አለ ሞቼ ብሆን አልኩ.. ድብርት አከሳኝ። አብሮ አደጎቼ ጋ መሆን አልፈለኩም ነበር። ኋላ የምቀር መሰለኝ ....የሆንኩትን የገጠመኝን ቀላል እንደሆነ የሚያሳምነኝ አንድም አላገኘሁም። መውደቅን ፥ ማነስን ፥ ብቻዬን ተጋፈጥኩት። እናቴ ብቻ ናት የራሱ ጉዳይ አንተ ብቻ ደና ሁንልኝ ያለቺኝ ዋናው ጤና ነው የሚቀጥለው ታሻሽላለህ አለቺኝ። ደግሜ መፈተን እንደማልችል አልገባትም ነበር። . . . አጎቴ ገራዥ ነበረው እሱ ጋ መዋል ጀመርኩ። የማታ Auto mechanic መማር ጀመርኩ። ጎበዝ ባለሙያ ሆንኩኝ። practically እወቀቱን ሳየው ስለምውል theory ቀለለኝ። ከክፍሉ አንደኛ እየወጣሁ ስራ ቦታም ጎበዝ መካንኪ ሆንኩኝ። ብቻ መቆም ለመድኩኝ ብቻ መውደቅ ምን ምን እንደሚል ጌታዬ አስተማረኝ የወደቀ ሰው እንዴት እንደሚፅናና ተማርኩኝ መውደቅ ሁሉ መውደቅ እንዳይደለ ተማርኩ ዛሬ ሃብታም ነኝ። የመኪና 'spare part' አስመጪ እና ላኪ ሆኛለሁ። ጌታ ኋላ የቀረን ግምባር ቀደም ማድረግ እንደሚችል ፤ በሁሉም ሰው የታዘነለትን ፥ በሁሉም ዘንድ የሚያኮራበት ሰው ማድረግ እንደሚችል አይቻለሁ። ያኔ ብቻዬን ስሆን የተሰማኝ ውድቀት የወለደልኝ ጥንካሬ እና ብስለት ዛሬ ድረስ ስንቴ አሻግሮኛል...! አንዳንዴ ተለይቶ የመውደቅ መጨረሻ ድልም ሊሆን ይቻላል!! © Adhanom Mitiku 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
3 66730Loading...
10
ናፍቀሽኛል ጊዜ ይሮጣል አሉ ጊዜ ይበራል አሉ አንደዚ በማለት ሚያወራ ሰው ሁሉ ምናለ ቢያስረዱኝ ይህንን ከቻሉ : : ለኔ ጊዜው አይሮጥም በፍፁም አይበርም እንደው ይባስ ብሎ መቁጠሩንም ትቷል ካንቺ ከራቅኩ ወዲህ ቀኑ አመት ሆኗል እናም ርዝማኔው አሁንስ ከብዶኛል የውነቴን ነው ምልሽ በጣም ናፍቀሽኛል : : ሀልጊዜም ቢሆን አንቺን ነው ማስብሽ ከራሴ በላይ ነው እኔ የምወድሽ በደስታ ቆዪልኝ በአካል እስካገኝሽ:: 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝      ✍ በግጥም እናውጋ( @gitim101) 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
4 01048Loading...
11
...........ሳቅሽ....... ሳቅሽ  ለመተብተብ ብቻ ሚቃጣው የሸረሪት ድር ነው  ሸማ የማይወጣው ሳቅሽ የተንኮል ፈገግታ  የተንኮል ወትብትብ የዘመን ማዘሎ  ማይቆረጥ ማተብ ሳቅሽ የማያልቅ ፈትል  የማይጠፋ እሳት የሳቅሽ ሚስጥር ነው እሳትን ማስነሳት       By kerim 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
4 36730Loading...
12
❤️❤️‍🔥💔የልቤን ብታዪ❤️❤️‍🔥💔 አይኔ እንደ ቆራጥ አንቺን ባያይሽም      ሞልቶት ትንሽ ኩራት አፌም ጀነን ብሎ አሻፈረኝ ቢልም       ስምሽን ለመጥራት ጆሮዬም ቢያስመስል ከቶ እንደማይሰማ       አንቺን የሚል ወሬ በሄድሽበት መሄድ ሁሌ መከተሉን        ባይሞክረው እግሬ           በይ ልንገርሽ ዛሬ ሞኝ ልብ እንዳለኝ ማያውቅ ማስመሰል ጠዋትና ማታ ስራው አድርጎታል          አንቺን ማሰላሰል። 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝      ✍ በግጥም እናውጋ( @gitim101) 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
4 62641Loading...
13
🔴Dot Coin ማይን በማድረግ ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ ያውቃሉ? 💸💵Dot Coin active ሆነው ማይን ለሚያደርጉ ሰዎች 0.5 ton = $3.5 እየሰጠ ይገኛል። 🤑🤑🤑🤑🤑 ታዲያ ምን እየጠበቃቹ ነው ጊዜው ሳያልቅ አሁኑኑ ተቀላቀሉ። Click here ሚለውን በመጫን መቀላቀል ትችላላችሁ ይመቻችሁ። ✌️ 👇👇👇👇 Dot Coin click here
1 4690Loading...
14
ቀጣዩ ‘ስቴፕ” (በእውቀቱ ስዩም) እንደ ቀነኒሳ አይነት ልእለ-ሰብ ሰዎችን ስታይ የእድሜ መገስገስ አያስፈራህም፤ እድሜ ሆይ መውጊያህ ወዴት አለ? ብለህ ትፎክራለህ ፤ “ ቀነኒሳ አንበሳ “ ይላል ጀግና አሞጋሹ ጀግና ቴዲ አፍሮ፤ አንበሳ በምን እድሉ ነው ቀነኒሳን የሚስተካከለው ? አንድን አንበሳ በሀያ አመቱ በአጸደ ስጋ አታገኘውም፤ ካገኘኸው ጭርጭስ ብሎ፥ ጎብጦ ቁርበቱን እየላሰ ተኝቷል፤ ቀነኒሳ ግን በአርባ ሁለት አመቱ ማራቶን ያሸንፋል፤ ዋናው ጥያቄ- ለእድሜ ትገብራለህ ወይስ እድሜን ታስገብራለህ?” የሚል ነው፤ ርግጥ ነው እኔ በዚህ እድሜየ እንኳን ማራቶን ልሮጥ ውድድሩን በቲቪ ጨርሶ ለማየት ራሱ አቅምና ትግስት የለኝም፤ አንዳንድ ቀን፥ ከባለንጀሮቼ ጋር ኳስ ለማየት እቀመጣለሁ፤ በተቀመጥኩበት ሶፋ ላይ አራት ዙር ግልገል እንቅልፍ (ናፕ ) እተኛለሁ፤ በቀደም ከስንት ጊዜ በሁዋላ ጂም ሄድኩ፤ አሰልጣኙ ተቀብሎ ገና የስነልቦና ምክር እንኳ ሳይሰጠኝ “ ሀያ ጊዜ ቁጭ ብድግ ስራ “ አለኝ ፤” ቁጭ ማለቱ ላይ ችግር የለብኝም ብሮ ! ብድግ ማለቱ ላይ ግን እገዛህን እሻለሁ “ ብየው ፥ ትንሽ ወልመጥ ወልመጥ አልሁ ፤ ቀጠለና አስር ፑሽ አፕ አዘዘልኝ፤ አምስቱን ወገቡን እንደተመታ እባብ እየተቅመደምድሁ ሰራሁ፤ በተረፈች፥ ጉልበቴ ምንጣፉን እየሳምኩ ተነሳሁ፤ በመጨረሻ ሳልፈልግ ፥በርከክ ብየ ለወጫጫ ተራራ ሰገድሁ፤ ማጠቃለያው ላይ፥ አምስት ኪሎ ድምቤል አሸከመኝ፤ ከዚያ መስታውት ፊት ቆሜ ፥ ከክርኔ በላይ ያለውን ክንዴን ክፍል እየዳበስኩ ገመገምኩት፤ ብዙም ሳይቆይ አሰልጣኙ ከተፍ አለና፥ “አሁን አሟሙቀሀል፤ ቀጣዩ ስቴፕ ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ” ሲል ጠየቀኝ፥ “ ቀጣዩ “ ስቴፕ”ማ ንቅሳት እሚሰሩ ሰዎችን ማፈላለግ ነው ዠለስ“ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
4 68321Loading...
15
🔴Range for sell Grade 60/70 Year. 2023 Origin. Iran Quantity 5000 Barrel Test. Tested Location legally Imported Price 21,000 / barrel 📲0913295326
4 4032Loading...
16
/ ለምን ጠላሻለሁ/ መቼ ተለወጥኩኝ እንደዛው ነኝ እኔ ተለዉጧል እርሱ አይደለም እንደ ያኔ፤ እያልሽ የሌለኝን ማንነት አትስጪኝ ከመሬት አንስተሽ ከሰው አፍ አታውጪኝ፤ ደሞስ መች ሊጨክን ልቤስ ሊደነድን በሕይወት ሳለሁኝ ከቶ ሳልሆን በድን፤ የኔ የዋነቴን የልቤንም አይተሽ ዛሬ ምን ሲል ታየሽ ያኔ የሄድሽው ትተሽ፤ እርግጥ ሰው ባጠፋው ፀፀቱ ባይቀርም ወደሽኝ ቢሆን ኖሮ በኔና አንቺ አይከርም፤ ታዲያ መች እንደዛ ሆኖ ያንቺ ቀረቤታ ፌዝ አዘል ነበረ የጥርስሽ ፈገግታ፤ ያኔ ማፍቀርን ጠግቤው መፈቀር ቢርበኝ ያንቺ ልብ በፍቅር መች አምኖ ቀረበኝ፤ አሁን ላይ ጥያቄሽ ለይቅር ከሆነ ጥፋት እንዳጠፋሽ ልብሽ ይህን ካመነ፤ በሰው ቂም አሊዝም ይቅር ብዬሻለሁ ዳግም ባልወድሽም ለምን ጠላሻለሁ; #መሳይ ግርማ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
5 02536Loading...
17
ዘርተሽብኝ ሄደሽ አምነትና ተስፋ በረሃው ነቃ አለ በማግስቱ አካ`ፋ! ጠረንሽ ሲያልፍበት መዐዛሽ ሲያልፍበት እንኳንስ ዘንቦበት በረሃው ይድናል ተስፋ ካካፋበት። ሲያሳሳኝ የነበር በሰው መደነቄ በሰዎች መናቄ ዛሬ ገና ገባኝ በረሃ እንደነበርኩ ከቶ አለማወቄ። ይህ ከንቱ ድንበሬ በተስፋሽ ተለካ እራስን ማወቅ ነው ሌላን ማፍቀር ለካ። By Yadel Tizazu 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
5 09428Loading...
18
💗❤️ወድሀለው💗❤️ ወ - ወደኔ ተራምደህ ቆመህ ካጠገቤ ድ - ድንገት አይኔ አይቶህ ሲደነግጥ ልቤ ሀ - ሀሳቤን ሰብስቤ ከጎንህ እንዳለው ለ - ለመናገር ሀቁን አይንህን እያየው ው - ውስጤን አሳወኩህ ብዬ ወድሀለው።          :          : 🎈 ሴቶች ለምትወዱት ወንድ ላኩለት      📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝      ✍ በግጥም እናውጋ( @gitim101) 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
5 22570Loading...
19
💗❤️ወድሻለው💗❤️ ወ - ወደኔ ተራምደሽ ቆመሽ ካጠገቤ ድ - ድንገት አይኔ አይቶሽ ሲደነግጥ ልቤ ሻ - ሻል እንዳለኝ ወዲያው ከጎንሽ እንዳለው ለ - ለመናገር ሀቁን አይንሽን እያየው ው - ውስጤን አሳወኩሽ ብዬ ወድሻለው።          :          : 🎈 ወንዶች ለምትወዷት ሴት ላኩላት   📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝      ✍ በግጥም እናውጋ( @gitim101) 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
4 49744Loading...
20
መርጌታ ዮሐንስ የባህል መድህኒት እና ጥበብ ይፈልጋሉን? የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች በጥቂቱ ከዚህ በታች ተዘርዝረዋ  በቴሌግራም ወይም በኢሞ ማውራት ይችላሉ። - ለመፍትሔ ስራይ - ለህማም -ጋኔን ለያዘው ሰው -ቡዳ ለበላው - ለቁራኛ - የዛር ውላጅ ለተዋረሰው - ነገረ ሚስጥራት (ሚስጥር የሚነግር) - ነገረ ራዕይ (ራዕይ የሚያሳይ) - ለዓቃቤ ርዕስ - ለቀለም(ለትምህርት) - ሰላቢ የማያስጠጋ - ለመፍትሔ ሀብት (ሀብት ለማግኘት) - ለመስተፋቅር - ለሁሉ ሠናይ - ለገብያ - ለአምፅኦ ብእሲት (ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች     የሚሰራ) - ለመድፍነ ፀር - ለበረከት - ለከብት መስተሐድር (ከብት እንዲረባልኝ) - ለአፍዝዝ ለአደንግዝ - ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ6 የሚያደርግ) - ለግርማ ሞገስ - መርበቡተ ሰለሞን - ለዓይነ ጥላ - ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ - ለሁሉ መስተፋቅር - ጸሎተ ዕለታት - ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ - ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) - ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ - ድምፅህ ያማረ እንዲሆን - ለኤች አይ ቪ  በሽታ መድኃኒት  - ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት - ለኪንታሮት መድሀኒት - ለስኳር በሽታ መድኃኒት - ጥይት እንዳይመታህ      ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ይደውሉ  📞☎️    0933266868                           አልያም በቴሌግራም አካውንታችን 👇👇👇👇👇👇👇👇@yohanis33        ያግኙን
2 9031Loading...
21
.... አሁን በእኛ ዘመን ፍቅር የምንለዉ፤ በቅዱስ መፅሐፍ ሠርክ የምናነበዉ፤ ካፋችን ማይጠፋ ቀን በቀን ምንጠራዉ፤ ፍቺዉ የጠፋብን ፍቅር ግን ምንድነዉ? .................................................. በዔደን ታደሰ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
5 11422Loading...
22
ሰው በገዛ ሀገሩ ተቆጥሮ ብሔሩ ተዘርዝሮ ዘሩ ሲያዝ ሲንገላታ ወዴት ነህ እግዜሩ መልስ ስጥ እግዚአብሔር ብሔር ካስኮነነ የሆነ ዘር መሆን ስህተት ከሆነ ያንተ ነው ኩነኔው ያንተ ነው ስህተቱ እኔን ለቀቅ አድርገው አንተን ይሞግቱ ቃልህን ስጥ ያሉኛል ምን ቃል አለኝ እኔ አማራ ኦሮሞ ትግሬ በመሆኔ ተሸከምኩኝ እንጂ የእግዜሩን ኩነኔ ወድጄ ትግሬ አልሆንኩ ተሰ ማምቼ አማራ እኔ ለምን ልሙት እግዜር ባንተ ስራ አምላክ ባንተ በደል ታስሬ በጥይት ተወርውሬ ገደል አጥንቴ ቢሰበር ደሜ ቢንጠባጠብ የጠላኝ ከኔ ጋር የለውም ምንም ጠብ ካንተ ነው እንጂ ጠቡ ከኔ መች ደረሰ እኔ ላይ ደግኖ አንተ ላይ ተኮሰ አምላክ ባንተ ስህተት የኔ ደም ፈሰሰ እኛ ያላህ ባሪያ ክርስቲያን ነን ቢሉ ዘሬን ካንጓጠጡ ብሔሬን ከጠሉ እኔ ላይ አፍጥጠው አንተን ይሰድባሉ የኔን ፋይል ከፍተው አንተን ይከሳሉ ውረድ በየጎጡ ሂድ በየ ክልሉ በኔ ስም ቢቀርብም ያንተ ነው ወንጀሉ ስለምን ልከሰስ አምላክ ባንተ ስራ ተመካክረን ነው ወይ ያረከኝ አማራ ያደረከኝ ትግሬ የሆንኩት ኦሮሞ ይሄን ያንተን መስቀል አልቻልኩም ፈፅሞ ተመልከት ወደኔ ሆ ስለ ሰው ግፍ ስለሰው ኩነኔ አምላክ ይከሰሳል ይፈረድበታል ታስሮ ተንገላቶ መስቀል ላይ ይሞታል ዘንድሮ በኛ ሀገር ስላምላኩ በደል ሰው ነው የሚገፋ ሰው ነው የሚገደል 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
6 35444Loading...
23
አባት አባት የቻለውን ሚችለው አባት ነው ሌላ የለምየትም አባት ግን ሁልጊዜ አይወራለትም የጥርስ አለመኖር ጉሮሮን ላይከድነው ባይወራለትም አባት ግን አባት ነው ቤቱን የሚያደምቀው እራሱን አፍዝዞ እንደቆየ ቀለም አምሮቱን ውጦ እንጂ እንደሰው ማብለጭለጭ ጠልቶኮ አይደለም በሆዱ ችሎ እንጂ ሀዘኑን በደሉን አምቆ ሚከርመው በጡት እኮ አይወጣም አባት የረገመው ማንም ሲበድለው ነገሩን በማሰብ እድሜውን ቢፈጅም በአባት በዘን ላይ የተሰራ ህይወት ለማንም አይበጅም በምኑ ይፅናና ጠቦ ሲያስጨንቀው የኑሮ ሰንሰለት ማልቀስኮ አይችልም በእንባ እንዳይወጣለት መዝናናት እያሻው ሁል ጊዜ ለራሱ ልፋት ቢሰርግም አባት ልጁን እንጂ .... አባት ሚስቱን እንጂ.... ጓደኛ አይፈልግም ፊደልን ደርድሮ ሀሳብን መዝብሮ ለመተንተን በቃል ስለ አባት ለማውራት ቀላል እኮ አይደለም ማሰብ ይጠይቃል ኬቢሻ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
5 84259Loading...
24
https://t.me/boost/bewketuseyoum19
5 4561Loading...
25
ሰታኝ ጥንካሬን ህመሜን ታመመች እረሀብ ሲጫናት የአፌን ለቀመች እሷ ተራበብኝ ተጠማብኝ ዉዱ ልጄ አትፉልግም እንዲራቆት ህፃን እጄ ባማጠችዉ በወለደች በደማችዉ በህመሟ እስኪጠራ ዳግም ስሟ እናቴ ቻይ ትቻልልኝ እኔ ልዘን ትደመቅልኝ ለምን... ጠያቂዎች መተዉ ቢሉኝ እናት ምንድን በሷ አይደለም እንዴ ልሞት ሰል የምድን በሷ በፀሎቷ በሷ በህሟሟ እንቧን ጨርሳ እሰኪፈሳት ደሟ ቢሉኝ እናት ምንድን ላንተ ማለት እሷ ባስከፋትም እንኳ ይስቃል ግን ጥርሷ እናት ማለት ለኔ እናት ጥንካሬ ከፈጣሪ በታች የመኖር ሚስጥሬ እናት ማለት ልክ እንደኩራዝ ብረሀኗ መሰከረላት ምን ብጠቁር ጥበብ እንዳላት እንደ ሻማ ቀልጣ ብጠፋ ልጇን ስትሽት ተያያዘችዉ ከራሷ ሽሽት ተጎሳቆለ ከሰለ ፊቷ በወለደችኝ ምንድን ጥፋቷ እናት የደም ችንካር የመከራ ክምር ሁሉን ነገር ታጋሽ የሀይላቶች ድምር ወደ ፊቴን መንገድ ፋኖስ በጨለማ እናትን ሚተካ ፈልግ እንዳትሉኝ ብፈልግ የለማ አናትዬ አማምዬ የኔ ጀግና በወዲያኛዉ እናት ያርግሽ እንደገና ልጅ ነኝ በልጅነት አለም በልጅነት ጫማ በልጅነት ዱካ እናቴን ስገልፃት እሜ ሴት ናት ለካ . . . ደስታን ልትሰጠኝ ቀረባኝ የተገኘች ይቺ ልጅ ግን ማነች ሚስት  አጋር ባለቤት ልቤን አስበርካኪ የፍቅር እመቤት እኔነቴ ጠፍቶኝ ከገደል ጫፍ ቆሞ ሚስት ማለት ምንድን ብለዉ ቢሉኝ ደሞ ከቆምኩት ከገደል ከጫፍ ከጠረፉ ልቤ እንዳይሰጥም በሷ ነዉ መትረፉ ሚሰት ማለት ህፀፆቼን መመልከቻ የችግሬ ቁልፍ መፍቻ ያሳለፍኩት ከንቱ ህይወት ተመዘቀ የጨለመዉ ያ ዘመኔ በሷ አለቀ ምንም ብሆን እንኳን በፍቅሯ ምክንያት የመዉደዷን አቅም ሚስት እንዲ ናት ብዬ እንዴት ልናገረዉ ልኬቷን አላዉቅም ብቻ ሚስት ማለት ምንድን ሚስት ማለት መርሻ ክፋቴን ሀዘኔን በሷ ማስታገሻ ሚስት ማለት ፍቅር ሚስት ማለት መዉደድ በመንፈስ መጋመድ ሚስት ማለት ሁሉን ሚስትነት ቤተሰብ የተበታተነኝ በሷ እስኪሰበሰብ ሚስት ማለት ደስታ እስከመጣች ድረስ ሁሉን ነገር ትታ ሚስት ማለት.... አሁን ባል ነኝ በባልነት ጫማ በባልነት ዱካ ሚስቴንም ስገልፃት ሚስቴ ሴት ናት ለካ . . . . ግማሽ ቀኑን ደስታ ግማሽ ቀን ንትርክ የሚያናደኝን ሰዉ አላየዉ በሷ ልክ ባረገችዉ  ነገር ውስጤ እንደሚቃጠል ልቤ እንደሚደማ አንዳች ምንም ሳልል ታዉቀዋለች ቀድማ አይገባትም ቁም ነገሬ ቀልዴም እንኳን አያስቃት ስትናደድ እሷ አታዉቀኝ እኔ አላዉቃት ግዜያችንን የምንገፋዉ በበላይ ነኝ በክርክር ምናተርፈዉ እሷ ንዴት እኔ ችግር ግና ደሞ ቀን ሲከፋ አለዉ ሚለኝ ሰዉ ሲጠፋ እብቻዬን ሲቸግረኝ ታዉቀዋለች ግድብ መንደል በኔ ለምዳ ተካነችዉ ችግር መግደል አህት አለም የኔ አለኝታ እህት አለም ጠበቃዬ ሰትናደጅ ስትቆጪ ደረሶ ደሞ አለቃዬ ብንጣላ ብትሆኝኝ ተቃራኒ ብትቆሚ ከጀረባዬ የከፋኝ ቀን ተዋጊ ነሽ ለእንባዬ አህት አለሜዋ ስሚኝ  በአንክሮ ይህ ልቤ አያዉቅም ሊያስከፋሽ ሞክሮ ግን እሳደባለዉ ግን እጣላሻለዉ እንደዉ ለወጉ እንጂ እንዲዉ ለንግግር ባንቺ ላስተካክል ያይምሮዬን ችግር አሁን ወንድም ነኝ በወንድም ጫማ በወንድ አለም ዱካ እህቴን ስገልፃት እሷም ሴት ናት ለካ . . . መልኳሟ ምንጣፍ የመዉደድ ሰሌን የቤቷ መሪ የልጇ ብሌን የፍቅር ቁንጮ የሰኬት አናት ሴት ማለት እናት ለባሏ ዘዉድ ስኬት ለቤቷ ድንቅ ነች ሴቷ ለባዳ ሰማይ ለባዳ እሩቅ ለፍቅሯ ሀሴት እኮ  ሚስትም ናትኮ ሴት ከኔ መቃረን ክፋት ቢመስል ትይዘኛለች ልወድቅባት ሰል ብትደብቀዉ የፍቅሯን መልክት በቃ እንዲዚ ናት ሴት ማለት እህት ሴት ማለት ጀግኒት ሴት ማለት ደጀን ሴት ማለት ዝናብ ፀሀይ ሲፈጀን ሴት ማለት ክብር ሴት ማለት ፀጋ ሁሉን በጥበብ የምታስጠጋ ሴት ማለት እህት ሴትም ማለት ሚስት ሴት ማለት እናት ማለፍያ እንደ ድልድይ የመከራ ፅናት ሴት.. ✍️naftanan 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
5 83125Loading...
26
ከቀጠረኝ ቦታ ከተባባልንበት ከነገረኝ ሰዐት እንዳላረፍድበት ቀድሜው መጣሁኝ ስለናፈቀኝ ነው ልቤ ስለጓጓ ስለፈለኩኝ ነው መሆንን ከሱጋ ከቀጠሮ ሰአት እንዲህ የቀደምኩት ወደኔ ሲመጣ ማየት የናፈኩት ወድጄው ነዋ? እነጂማ ለወትሮ አይሞላልሽ አርፋጅ ቅፅል ስሜ ሲያሸኝ ደሞ ምቀር መንገድ ሰው አቁሜ የነበርኩትን ልጅ በአንዴ የቀየረኝ በእሱ የተረታ አንድ አካል ባይኖረኝ ማርፈድ መቅረት ቢቀር ቀድሞ መገኘትም እንዲህ ባላማረኝ ተበላሁ ማሂ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
4 54536Loading...
27
መርጌታ ዮሐንስ የባህል መድህኒት እና ጥበብ ይፈልጋሉን? የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች በጥቂቱ ከዚህ በታች ተዘርዝረዋ  በቴሌግራም ወይም በኢሞ ማውራት ይችላሉ። - ለመፍትሔ ስራይ - ለህማም -ጋኔን ለያዘው ሰው -ቡዳ ለበላው - ለቁራኛ - የዛር ውላጅ ለተዋረሰው - ነገረ ሚስጥራት (ሚስጥር የሚነግር) - ነገረ ራዕይ (ራዕይ የሚያሳይ) - ለዓቃቤ ርዕስ - ለቀለም(ለትምህርት) - ሰላቢ የማያስጠጋ - ለመፍትሔ ሀብት (ሀብት ለማግኘት) - ለመስተፋቅር - ለሁሉ ሠናይ - ለገብያ - ለአምፅኦ ብእሲት (ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች     የሚሰራ) - ለመድፍነ ፀር - ለበረከት - ለከብት መስተሐድር (ከብት እንዲረባልኝ) - ለአፍዝዝ ለአደንግዝ - ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ6 የሚያደርግ) - ለግርማ ሞገስ - መርበቡተ ሰለሞን - ለዓይነ ጥላ - ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ - ለሁሉ መስተፋቅር - ጸሎተ ዕለታት - ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ - ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) - ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ - ድምፅህ ያማረ እንዲሆን - ለኤች አይ ቪ  በሽታ መድኃኒት  - ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት - ለኪንታሮት መድሀኒት - ለስኳር በሽታ መድኃኒት - ጥይት እንዳይመታህ      ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ይደውሉ  📞☎️    0933266868                           አልያም በቴሌግራም አካውንታችን 👇👇👇👇👇👇👇👇@yohanis33        ያግኙን
4 1091Loading...
28
ወደ ኋላ.. በፍቅርህ ዉስጥ ሆኜ በናፍቆት ነድጄ በሄድክበት ስሄድ እርቄ ከደጄ ላይቀርልኝ ነገር አንተን ማብሰልሰሌ ልማዴ አድርጌዉ መከተሉን ሁሌ አንተም ተያይዘህ ጀግንነት ኩራቱን ያዙልኝ ገላግሉኝ ከዝች ልጅ ማለቱን ስትናገር ስትል እኔ አጣሁ አፎይታ ሁሌም እኮ አለች በሄድኩበት ቦታ በዝቶ ትን ብሎህ የፍቅሬ መጠኑ ድረሱልኝ ስትል ኑ ሰዎች ፍጠኑ እኔ ደርሻለሁ ቅርብ ተከታይህ ላድን ልፈዉስህ ከከባድ ህመምህ ሄድኩኝ ላልመለስ ካለህበት ሰፈር ማሳመም አይደለም ፍቅር የሚሉት ነገር እስኪ አሁን ይሻልህ ዉጣ ከትካዜ እንዲ እንቅ አርጎ የያዘኝ አባዜ እኔም ይተወኛል በሂደት በግዜ አሁን ትቼህ ሄጄ..... ባጋጣሚ ሳይህ ስትሄድ በመንገድህ ኋላ ኋላ እንጂ አታይም ከፊትህ ምን ሆንህ አንተ ሰዉ ምንስ ተፈጠረ ያለመደበትን ያ ዉቡ አንገትህ ወደኋላ ዞረ? by:ME.S 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
5 87221Loading...
29
ኧረ ተው አምላኬ ውሰደኝ በክብር መኖር ያሳቅቃል ያለ ረብጣ ብር ወይ ደሞ ምናለ ሚስት በሰጠከኝ አቃጥላ አቃጥላ ወዳንተ ምትልከኝ ✒️እንደልቡ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
5 43848Loading...
30
ኮብልስቶን ውስጥ ለውስጥ እየሄድኩ ነበር ። እርቦኝ ነበር ። ጫማዬ ቆሽሿል ሱሪዬ የመንተብ መንገድ ጀምሯል፣ ፂሜ አድጓል ። ሳይ ትክ ብዬ ነው። ትክ በዬ ሳይ ፊቴ ክስክስ ይላል ። የሆኑ ሴትዮ እንቅስቃስዬን ይከታተላሉ ፀጉረ ልውጥ ሆኜባቸው ነው ። በራቸውን አጥሩን ትክ ብዬ ሳይ ሌባ መስያቸው እንደሆነ ገብቶኛል ። እንደማመንታት ብለው ሰባት እርምጃ ያህል ይመስለኛል እንዳለፍኳቸው "ልጄ" ብለው ተጣሩ አጠራራቸው ፍፁም እናታዊ ነው ። "አቤት እማማ " "ደና ውልሃል ልጄ" "ደና እማማ " "ለእህቴ ሰባተኛ የሙት አመት ትንሽ ነገር አዘጋጅቻለሁ ። ቤት ያፈራውን ቅመስልኝ" አሉኝ ያኖረን አንዳችን ስላንዳችን ምን እንዳሰብን ስለማይታይብን ነው መሰለኝ ። © Adhanom Mitiku 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
6 44210Loading...
31
ያንድ ምሽት ሀሳብ (በእውቀቱ ስዩም) ልማድ ሆኖበት፥ ሌቱ ቢገፋ ምን ሊጠቅመኝ፥ ነው የማንቀላፋ ህልም ሸክም ነው፥ ፈቺው ከጠፋ፤ ሳይጎድለኝ ለዛ ሳያንሰኝ ውበት የቀን ጨረቃ፥ ላይንሽ ሆኘበት፥ ቀልብን የማይስብ፥ የሳር ቀለበት መወደዴ ብላሽ ምኞቴ ዘበት፤ የአሻንጉሊት ላም፥ ጡት እንደማለብ የፈረስ ሀውልት፥ እንደመጋለብ ሲሳይሽ ፈልቆ፥ ጣት አያርስም የትም ብትኖሪ፥ የትም አልደርስም፥ የሚፈሰውን አልፎ ገደቤን -እንባየን ልሼ ደረቴን ሰብሮ ፥ የሸሸ ልቤን ቦታው መልሼ በፍቅር ፈንታ ፥እረፍት ሸመትሁኝ ቁርጤን አወቅሁኝ ፤ ለካ ሰው ቢማር፥ ከሊቅ፥ ከመጻፍ፥ ከኑሮ ከእድሜ ቁርጥን ማወቅ ነው የእውቀት ፍጻሜ;: 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
5 76127Loading...
32
መርጌታ ዮሐንስ የባህል መድህኒት እና ጥበብ ይፈልጋሉን? የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች በጥቂቱ ከዚህ በታች ተዘርዝረዋ  በቴሌግራም ወይም በኢሞ ማውራት ይችላሉ። - ለመፍትሔ ስራይ - ለህማም -ጋኔን ለያዘው ሰው -ቡዳ ለበላው - ለቁራኛ - የዛር ውላጅ ለተዋረሰው - ነገረ ሚስጥራት (ሚስጥር የሚነግር) - ነገረ ራዕይ (ራዕይ የሚያሳይ) - ለዓቃቤ ርዕስ - ለቀለም(ለትምህርት) - ሰላቢ የማያስጠጋ - ለመፍትሔ ሀብት (ሀብት ለማግኘት) - ለመስተፋቅር - ለሁሉ ሠናይ - ለገብያ - ለአምፅኦ ብእሲት (ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች     የሚሰራ) - ለመድፍነ ፀር - ለበረከት - ለከብት መስተሐድር (ከብት እንዲረባልኝ) - ለአፍዝዝ ለአደንግዝ - ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ6 የሚያደርግ) - ለግርማ ሞገስ - መርበቡተ ሰለሞን - ለዓይነ ጥላ - ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ - ለሁሉ መስተፋቅር - ጸሎተ ዕለታት - ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ - ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) - ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ - ድምፅህ ያማረ እንዲሆን - ለኤች አይ ቪ  በሽታ መድኃኒት  - ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት - ለኪንታሮት መድሀኒት - ለስኳር በሽታ መድኃኒት - ጥይት እንዳይመታህ      ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ይደውሉ  📞☎️    0933266868                           አልያም በቴሌግራም አካውንታችን 👇👇👇👇👇👇👇👇@yohanis33        ያግኙን
2 7931Loading...
33
አልመጣም ስትይኝ አልመጣም ስትይኝ ትመጫለሽ እያልኩ እራሴን ሳታልል መንገዱ ማለቂያው ገና ነው እያልኩኝ ዘመናት ሳካልል ስንቶች ተፋቀሩ ስንቶች ተዋደዱ ስንት ፀደይ ተተካ አመታት ነጎዱ ስንቶቹ ተፋቱ ስንቱ ወልዶ ሳመ ደስታው ከሀዘኑ አለፈ አገደመ እኔ ግን እዛው ነኝ ያልሽኝን ሳላምን ላንቺ ሚበቃሽን በመጠን ሳልተምን ሁሉንም ነገሬን ሁሉንም ሰጥቼሽ እዬጠበኩሽ ነው እንደማትመጭ ባውቅም ማወቄን አላምነው ...................................እዬጠበኩሽ ነው by kerim 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
5 66936Loading...
34
እስቲ ላፍቅር ደሞ… ሰው አጥር ወጥቼ - ፅጌረዳ ልቅጠፍ፥ አበባዬን ይዤ - እግሯ ሥር ልነጠፍ፤ ጨረቃ ላይ ላፍጥጥ - ከዋክብትን ልቁጠር፥ የቦይ ውኃ ልምታ - በለቀምኩት ጠጠር፤ በመስኮት ላማትር - በሚወርደው ዝናብ፥ ቀን ተሌት ልተክዝ - በፈጠርኩት ምናብ።… እስቲ ደሞ ላፍቅር… እሷው ፖለቲካ - እሷው ሰበር ዜና፥ እሷው ባለንዋይ - እሷው ባለዝና፥ እሷው የ’ምነቴ ቄስ - እሷው ቅድስና፥ ዓለም በቃኝ ብዬ - በሷው ወሬ ልጽና። ከፈገገች ልሣቅ - ካለቀሰች ልሙት፥ እኔ አለኹ ለቀልዷ - ደደቦች ባይሰሙት።… እስቲ ላፍቅር ደሞ… መንገድ ስሟን ልጥራ - አበደ ይበሉ፥ እሷ ውስጥ እንዳለኹ - የማያውቁ ኹሉ፤ ጥዑም ዜማ ይኹን - የምትጨቀጭቀኝ፥ የሰለቸኝ ኹሉ - ባ’ንድ አዳር ይናፍቀኝ፤ እንዴትም ትስደበኝ - ስሜን ታጥፋው አኹን፥ ብቻ ስሜን ትጥራ - ብቻ ካፏ ይኹን።… እስቲ ላፍቅር ደሞ… ዘፈን ትርጉም ይስጠኝ - ደሞ ላንጎራጉር፥ ስለመቃ አንገት - ስለሀር ጸጉር፤ ላንዲት እንስት ልውደቅ - ሎሌነቴን ልግመድ፥ የያዝኩትን ልጣል - ዐዲስ ጌታ ልልመድ። እስቲ ላፍቅር ደሞ! By abere ayalew 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
5 76749Loading...
35
🔴Dot Coin ማይን በማድረግ ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ ያውቃሉ? 💸💵Dot Coin active ሆነው ማይን ለሚያደርጉ ሰዎች 0.5 ton = $3.5 እየሰጠ ይገኛል። 🤑🤑🤑🤑🤑 ታዲያ ምን እየጠበቃቹ ነው ጊዜው ሳያልቅ አሁኑኑ ተቀላቀሉ። Click here ሚለውን በመጫን መቀላቀል ትችላላችሁ ይመቻችሁ። ✌️ 👇👇👇👇 Dot Coin click here
5 8912Loading...
36
ይድረስ ለካደችኝ ይድረስ ላፈቀርኳት ይድረስ ለተወችኝ ዘመኔን ላመንኳት ይድረስ ለገፋችኝ ያኔ እየለመንኳት ልራገም ነዉ ዉዴ ልባርክ አይደለም ክፋትሽ ነዉ እንጂ ደግነትሽ የለም ሌላዉን ያሰመኘሽ ኖረሽዉ ግራዬን ሰባብረሽዉ ልቤን በልተሽ አደራዬን ለምን ዝም እላለዉ እርግማን ሞልቶኛል አልድን አልታመም አልሞት አልነሳ ክደትሽ ገሎኛል እርግማን ሞልቶኛል ተቀበይ.... ልቤን እንዳነከትሽ ልብሽ ይሰባበር ስላንቺ ማነሴን እንደ እብደት ቆጥረሽ እብድ አርገሽኝ ነበር አንቺም ደርሶልኝ እበጂ ያመንሽዉ ይካድሽ ልብስሽን ቅደጂ ሀዘን ይብዛሽና እንባሽን በትኚ ባፈቀረሽ ሳይሆን ባፈቀርሽዉ ቅኚ እንዲ ብራገምም ብናገር ያንጀቴን ውስጤ አይረካልኝም አይገልፅም ስሜቴን እኔማ በባዶ ነኩብኝ እያልኩ ከስንቱ ስጣላ ከስንቱ ስኳረፍ መካድ ነዉ የኔ ትርፍ ካደችኝ ቆንጆ ናት እያልኩኝ ከሌላዉ አብልጫት ላትቀመጥ ነገር ለምትንከራተት ጎኔ አስቀምጫት አቲጂብኝ ብያት በልምምጥ ወኔ ወደድኩህ ስትለኝ መስላኝ ነዉ ከጎኔ እና የርግማን እርግማን ተራገማት ቢሉኝ ትሁን ልክ እንደኔ እንደኔ ሙት መንፈስ እንደኔ ረጋሚ ፍቅርን ኗሪ ሳቶን የፍቅር ታዳሚ እንደኔ ይመረራት እንደኔ አልቃሻ ደክሞ እስከሚዝል የልቧ ትከሻ ፊቱን ያዙርባት ዉበትም ጨክኖ ዉስጧ ቀርቷልና የኔም ፍቅር ባክኖ ደምግባቷ ይርገፍ እንደ ብረት ይዛግ ባዘን ፊቷ ይጥቆር እንባዋም ይምዘግዘግ አልገባትምና ለሷ ስል መሞቴ እንደ ክርስቶስ በግ ግን ደሞ አፍቃሪ ሞኝ ነዉ እርግማኗ ይድረሰኝ ዳግም እጥፍ እጥፍ ከሷ ያሳንሰኝ አፍቃሪ ሞኝ ነዉ እኔም ሞኝ ሆኜ ልቀጣ ቅጣቷን ከኔ ዘንዳ መታ እሰካጫጭር ድረስ የማረያም ጣቷን በቃ ቅጣቷን ልቀጣ ይቅር የረገምኳት ሁሉ ባፍንጫዬ ይዉጣ እነዛ ድቡልቡል ካይኔ የፈሰሱ ጠብታ እንባዎች እነዛ ደስ የሚሉ መሳይ ግን ደሞ አስለቃሽ የፍቅር ትዝታዎች ጭካኔዋን አይተዉ ኔላይ ተነሱብኝ ክፋቷን ተመኙ ሞቼም ይቅር ስላት እኔ አፍቃሪ ሞኙ አፍቃሪ ሞኝ ነዉ ✍️naftanan 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
6 13557Loading...
37
ስልኬን በእጄ ይዤው ብውልም የደወለልኝም ሆነ ቴክስት የላከልኝ ሰው አልነበረም። የሚያናግረኝ ሳጣ ጊዜ ትንሽ አረፍ ልበል ብየ ለ24 ደቂቃ ተኝቼ ስነሳ ግን 17 missed call እና 9 text ደርሶኝ አገኘሁ። ማነው እንዲህ በከባድ መልዕክትና በተባራሪ ጥሪ ስልኬን ያስጨነቀብኝ ብየ textun በቅድሚያ ስከፍተው ከዘጠኙ text ስምንቱ ከቴሌ ሆነው አረፉት። አንዱ ግን 't' ብየ የመዘገብኩት ጓደኛየ ሲሆን መልዕክቱም አጭር ነበር "ኧረ ተው አንሳልኝ" ይላል ከዛም ወደ ተደወሉልኝ ቁጥሮች ሳመራ ከ17 ውስጥ አስራስድስቱ ከዚሁ ከ't' ሲሆኑ አንዱ ደሞ ከፍቅረኛው ነበር። ምን ተፈጠረ ብየ ግራ እንደተጋባሁ ደወልኩለት። እየተጣደፈ አወራኝ መጀመሪያ ግራ ገባኝ ከዛ ደነገጥኩ በመጨረሻ ግን አልቻልኩም ሆዴን ይዤ ሳቅኩኝ። ጓደኛየ እያለከለከ እንዲህ ሲል ጀመረ "ዛሬ ከሳምሪ ጋር ተገናኘንና ዎክ እያደረግን ከአምባሳደር አካባቢ ጀመርንና በብሄራዊ አድርገን ወደስቴዲየም ከዛም በመስቀል አደባባይ አድሮገን ወደ ዑራኤል ከዛ...." (ይሄን ያህል እቺ ልጅ በወደደችስ በተወደደችስ ምን በድላው ነው እንዲህ ሚያንገላታት በግልፅ አልፈልግሽም ማለት እየተቻለ? እላለሁ በውስጤ) እሱ ግን እያለከለከም ቢሆን ማውራቱን ቀጥሏል "...ከዛ የሆነ ጭር ያለ አካባቢ ስንደርስ የሆኑ ሁለት ሰዎች አንድ ወንድና አንድ ሴት ናቸው እየተጣሉ ወደኛ መጡ ሊመታት ሲል በእኛ ተከለለች እሱ ይዝትባታል እሷ ደግሞ እስኪ ጫፌን ትነካኛለህ ወንድ ነህ ትለዋለች እኛ እነሱን ለማረጋጋት መሞከር ጀመርን። እሱ 'እነሱ ሚያስጥሉሽ መስሎሻል ነይ ውጪ' ሲላት እሷ ጭራሽ 'አዎ ያስጥሉኛል ምን አባህ ታመጣለህ?' ብላ ምራቋን ተፋችበት ይሄኔ እሱ ምን ቢያደርግ ጥሩ ነው?.." እስካሁን በአንድ ትንፋሽ በፍጥነት ነበርና ሲያወራ የነበረው በረጅሙ ተንፍሶ ቀጠለ "... ምን ቢያረግ ጥሩ ነው? አታምነኝም አቤኒ የምር ሽጉጥ አወጣ ይሄኔ እኔ ያንተ ወንድም የለሁም። በሩጫ አስነካሁታ ከዛ ጀምሬልህ በካዛንቺስ በዑራኤል ባምቢስ ተመልሼ... (ይሄ ልጅማ እንደ እኔ 2 ሳምባ ብቻማ አይደለም ያለው ሆ!) ከዛ ደርሰውብኝ ይሆን ብየ ዞር ስል አንድ ነገር ትዝ አለኝ (አለና ሳቀ) ለካ ሳምሪን ጥያት ነው የሮጥኩት ደነገጥኩ (እኔ ግን ሳቄ አመለጠኝ) አንተ ሳቅ ምንአለብህ ዋናውን ነገር ገና መች ነገርኩህና ያንን ሁሉ እየሮጥኩ ሳልቆም እንደምንም መስቀል አደባባይ ስደርሽሽ አሻግሬ ባይ ለካ ሳምሪ ቀድማኛለች! (እኔ አለመሳቅ አልቻልኩም... እሱ ግን ቀጠለ) መጨረሻ ላይም እንዲህ አለኝ አቤኒ ሙት የበቆጂ ልጅ ማፍቀር ትርፉ ይሄ ነው!" ከእሱጋ አውርቼ ጨረስኩና ወደ ሳምሪ ስደውልላት በፍጥነት አነሳችልኝና "መቼም እስካሁን የተፈጠረውን ሰምተሀል" ብላ እሷም በሳቅ ፍርስስስስስ "ባይገርምህ ስከተለው ነበርኮ የትጋ እንደቀደምኩት ራሱ እንጃ እንጂ  ለምን እንደተከተልኩህስ ነገረህ?" "አይ አልነገረኝም" "ልጆቹ 'ለ ፕራንክ ነው' 'ለ ፕራንክ ነው' ሲሉ ጊዜ እሱን ልነግረውኮ ግን በቃ ከፊቴ ሳየው አልቻልኩም" ኧረ ጎበዝ እኔም አልቻልኩም ይብቃኝ። ሊገሉኝ ነው እንዴ ሀሳባቸው? ሆ!             በአቤኒ የተጻፈ✒️✒️ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
5 87979Loading...
ቀጣዩ ‘ስቴፕ” (በእውቀቱ ስዩም) እንደ ቀነኒሳ አይነት ልእለ-ሰብ ሰዎችን ስታይ የእድሜ መገስገስ አያስፈራህም፤ እድሜ ሆይ መውጊያህ ወዴት አለ? ብለህ ትፎክራለህ ፤ “ ቀነኒሳ አንበሳ “ ይላል ጀግና አሞጋሹ ጀግና ቴዲ አፍሮ፤ አንበሳ በምን እድሉ ነው ቀነኒሳን የሚስተካከለው ? አንድን አንበሳ በሀያ አመቱ በአጸደ ስጋ አታገኘውም፤ ካገኘኸው ጭርጭስ ብሎ፥ ጎብጦ ቁርበቱን እየላሰ ተኝቷል፤ ቀነኒሳ ግን በአርባ ሁለት አመቱ ማራቶን ያሸንፋል፤ ዋናው ጥያቄ- ለእድሜ ትገብራለህ ወይስ እድሜን ታስገብራለህ?” የሚል ነው፤ ርግጥ ነው እኔ በዚህ እድሜየ እንኳን ማራቶን ልሮጥ ውድድሩን በቲቪ ጨርሶ ለማየት ራሱ አቅምና ትግስት የለኝም፤ አንዳንድ ቀን፥ ከባለንጀሮቼ ጋር ኳስ ለማየት እቀመጣለሁ፤ በተቀመጥኩበት ሶፋ ላይ አራት ዙር ግልገል እንቅልፍ (ናፕ ) እተኛለሁ፤ በቀደም ከስንት ጊዜ በሁዋላ ጂም ሄድኩ፤ አሰልጣኙ ተቀብሎ ገና የስነልቦና ምክር እንኳ ሳይሰጠኝ “ ሀያ ጊዜ ቁጭ ብድግ ስራ “ አለኝ ፤” ቁጭ ማለቱ ላይ ችግር የለብኝም ብሮ ! ብድግ ማለቱ ላይ ግን እገዛህን እሻለሁ “ ብየው ፥ ትንሽ ወልመጥ ወልመጥ አልሁ ፤ ቀጠለና አስር ፑሽ አፕ አዘዘልኝ፤ አምስቱን ወገቡን እንደተመታ እባብ እየተቅመደምድሁ ሰራሁ፤ በተረፈች፥ ጉልበቴ ምንጣፉን እየሳምኩ ተነሳሁ፤ በመጨረሻ ሳልፈልግ ፥በርከክ ብየ ለወጫጫ ተራራ ሰገድሁ፤ ማጠቃለያው ላይ፥ አምስት ኪሎ ድምቤል አሸከመኝ፤ ከዚያ መስታውት ፊት ቆሜ ፥ ከክርኔ በላይ ያለውን ክንዴን ክፍል እየዳበስኩ ገመገምኩት፤ ብዙም ሳይቆይ አሰልጣኙ ከተፍ አለና፥ “አሁን አሟሙቀሀል፤ ቀጣዩ ስቴፕ ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ” ሲል ጠየቀኝ፥ “ ቀጣዩ “ ስቴፕ”ማ ንቅሳት እሚሰሩ ሰዎችን ማፈላለግ ነው ዠለስ“ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Show all...
👍 12
ቤት ማንም ሳይኖር ብቻዬን ሳለሁኝ ስራ ጨራርሼ ፋታ እንዳገኘሁኝ ትንሽ መለስ ብዬ ትናንቴን ለማየት ያለፈው ዘመኔን ጥቂት ለመጎብኘት የትዝታን መዝገብ ጀመርኩኝ መቃኘት። እልፍ ደስታ ንፁህ ፍቅር  ሀሜት የለ እዛው ንግር የጨዋታው ለዛ ጥርስ የማያስከድን ልጅነት ይመስገን ያ መልካም ዘመን። ደሞ እሱ አልፎ ታድጎ ተጎርምሶ በንፁ ልቤ ላይ አለማወቅ ነግሶ መልካም ስሜ ሆኖ ከግብሬ ወርጄ ይሉኝታን ገድዬ ንቀትን ወልጄ ታዘብኩት እራሴን ወደኋላ ሂጄ። By ሳምሪ የዝኑ ልጅ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Show all...
🥰 12👍 11
#ቀይ_ወይስ_ጎመኔ ታስታውሺ እንደሆን ከወር ምናምኔ እስከሆነ ለታ ካሁን ብዙ ሳይርቅ የአይኔ እንባ መቋጠር የመተከዝ ጠኔ ከኔ ብዙ ሲልቅ ከጎኔ ቁጭ ብለሽ ባደረግሺው ሹራብ የአይኔን ስታብሽ ከጎኔ ቁጭ ብለሽ ከጎንህ ነኝ እያልሽ ልቤ ሲሆን ልብሽ እኔን ትዝ ይለኛል! ታስታውሺ እንደሆን "ምን ሆንክብኝ" ብለሽ መዳፌን ካንቺ መዳፍ ስታገጣጥሚው "ያልፋል እኮ" እያልሽ የያዝሺውን መዳፍ ደጋግመሽ ስትስሚው የተከዳን ልቤን ልታክሚ መተሽ በሽታ ሆንሽብኝ ፍቅር ሚሉት ነገር ከልቤ ላይ ተክለሽ። አላውቅም ያንቺኑ...እኔን ትዝ ይለኛል! ከእጆቼ መዳፍ የጨበጥኳቸውን በአይኖችሽ እያየሽ "ምንድን ነው" ያልሽኝን 'አላውቀውም' ያልኩሽ የምድር ተፈጥሮ የማይመስሉ ፍጥረት በእጄ አንጠልጥዬ "ምንድን ነው" ያልሽኝን 'አላውቀውም' ያልኩሽ እውነቴን መሰለሽ! ገፁን ያጣ አበባ ለአመታት ያህል ቤቴ ያኖርኩትን ከአመታት በፊት የአመታት ፍቅርን የገለፅኩበትን ታድያ ከቆምኩበት ብቻዬን የቀረው ብቻዬን የኖርኩት አበባ ነው ያልኩት ደማካሴ መስሎ ገፁን ያስቀየርኩት ለምን ይመስልሻል! መለየት ያቃተሽ ቀለምና ህብሩ ይዤው የነበረው እንደው ለመሆኑ አበቦች ነበሩ! ምክንያቱን እወቂ... ጠብቀኝ ያለችኝ አንዲት የሴት ጉብል እየጠበኩ ሳለሁ ድንገት ስልኬ ጠራ አነሳሁት ተኩራርቼ ፍቅሬ ነቻ "ምነው ቆየሽ" ከማለቴ....አዘነበች ዶፉን ዶፉን ምናምንቴ ያልመጣም ቃል ሌላ ፈልግ ነበር ቃሏ መድረሻዋ ይታወቃል ይኸው ከዛ ወዲ ለፍቅራችን ብዬ የገዛሁላትን ቀያይ አበባዎች አስቀመጥኩ በክብር እንዳይረጋገጡ በሷ እንደቆረጥኩ ቀለም ህብራቸውን እነሱም ለወጡ። ቀያይ የመሰሉት ገረጡብኝ በጊዜ ላይ ጎመን ሆነ ቀለማቸው የኔ ስቃይ የኔ ጉዳት ህመሜ ነው ህመማቸው ርዕስ ...... ቀይ ወይም ጎመኔ ይበልዛል ቀዩ ቀለም የተመታን እንደሆነ ይጠቋቁራል አረንጓዴው የደረቀ እንደሆነ ያሳዝናል የኔ ህይወት ባንዱ ክዳት ባንዱ ፍቅር እየተኮነነ አላፈቅርም ያልኩት አፈቀርኩኝ ዳግም ልቤ እስኪጠፋ ተረቱ ሆድ ነበር እንዴት ልቤ ሰፋ ልክ እንደ አበቦቹ ቀይ እንደነበሩት ደረቁ ሲባሉ ቀለም ህብራቸውን ለተቀያየሩት እኔም እንደነሱ ተካዳሁ ባልኩ ቀን ከሌላ ፍቅር ጋር ፍቅር አሳወቀን ቀይ ነበርኩ አሁን ደግሞ አረንጓዴ ከዛ ደግሞ ጥቁር ይቀጥላል ህብረ ቀለም ያለቀ ይመስላል የሚያልቅ ግን የለም ዮኒ ኣታን @yonatozz 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Show all...
👍 22 2
አድነኝ😔 (ታደሰ ደምሴ) አድነኝ... ገላ ከቅጠል ቀለለ የትም ሲረግፍእየዋለ😌 አድነኝ... "በእረኛው እየተበላ፣ ያለቀው ስንቱ መንጋ ነው?" እንዳልል ማንስ ሊሰፍረው! አድነኝ... ሲያሻው አለቃ ሊበላኝ፣ ሲፈልግ ሊመነዝረኝ፣ ምድር ላይ እቃኔን አለሁ፣ ኑረት ኮንትራት ሆኖብኝ መሬት ንጉስን አትከስም፣ አንተእንጂ የምታስጥለኝ። አድነኝ... ከብዙ ሰይፍና ጎመድ ከብዙ የጥይት ባሩድ እኔእንደሁ ገልአፈር እንጂ፣ የለኝም የብረት ሃዲድ። አድነኝ ከጅራፍ እጆች አድነኝ ከጭራቅ ጥፍሮች ለበድኔ ከማሱት ገደል ብረት አሎሎ ሸክፈህ፣ "ኑር" የሚል ፊርማህን ትከል። ፈውሰኝ ከነፍሴም ቁስል፣ እጠበኝ ከስጋየ እድፍ ሞትም እርስቴ ነውና፣ በእረፍቴ ሰይፍህ እንዳታርፍ። አድነኝ... አድነኝ... ሳር ቅጠሉ ሁሉ  ሞቴን ሲደግሰው ማዳንህን ብቻነው ካንተ ዘንድ የምሻው አድነኝ...። 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Show all...
14👍 9
በአለም ውጥንቅጥ ሀሳቤ ቢበተን መኖር ዳገት ሆኖ ጉልበቴ ቢፈተን ክፉ መሰናክል መንገዴን የሚያስት ወጥመድ በየቦታው ቢተክልብኝ ጠላት ጉልበቴ ነው ስምሽ ለዳገቱ መውጫ ከለላ ነው ምልጃሽ ከወጥመድ ማምለጫ አምላክ ቀድሶሻል ከሁሉም አብልጦ ካንቺ ይወለድ ዘንድ በስጋ ተገልጦ ቀድሞ ያየኝ ጌታ ሳልፈጠር በፊት አንቺን አስቀረልኝ እንዳገኝ መድኃኒት ህመም ለጠናበት ለተራበው ጎኔ የሰማይ መና ሆንሽ ፈዋሼ መድህኔ የህወትን ሀሩር የምከለልብሽ የነፍሴ እርጋታ ማረፊያ ነው ጥላሽ ወጀቡን ልሻገር ባንቺ ተደግፌ ድካሜ ይወገድ ከጥላሽ አርፌ ጎድሎ የነበረው ሙሉ ሆኗል ዛሬ ምንም አላጣሁም ላንቺ ተናግሬ የጌታዬ እናት ለኔም እመቤቴ መመኪያዬ አይኔ ፍቅር ነሽ ህይወቴ ደጓ አዛኚቱ አንቺን የተጠጋ ከልጅሽ ይወርሳል የሰማዩን ዋጋ ይመስገን ፈጣሪ የነ ዳዊት አባት ቤቴን ሞልቶልኛል ባንቺ አማልጅነት እራሱ መስርቶ እናቴ ሆይ ያለሽ ልጄ ሆይ ምትይው አምላክሽን አቅፈሽ የቸርነት አባት የዘላለም ቅዱስ መንበረ ፀባዖት ለአርያም ንጉስ ለናሬቱ ኢየሱስ ታምሩ ለማያልቅ መንበር የሆንሽለት ምንጭ ነሽ የማይደርቅ ዳግም እንዳልራብ ነፍሴ ኤንዳትጠማ ከማይደርቀው ምንጭሽ አጠጪኝ እማማ Aናን 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Show all...
21👍 8🥰 3
👄አፍና ልብ❤️ 🙅‍♂ አፌን አትመኝው አንዳንዴ ይዋሻል 🤥 በመግደርደር ብዛት እውነትን ያሸሻል ❤️ ልቤ ግን ሞኝ ነው ትንሽ ብትቀርቢው             ሁሉም ይታይሻል 💓ከሌላ አብልጦ አንቺን እንደሚወድ          በደንብ ይነግርሻል።❤️‍🔥 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝      ✍ በግጥም እናውጋ( @gitim101) 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Show all...
👍 17🥰 6
/ይቀጥላል ፍቅር/ ሳላገኝሽ በፊት ሳትሆኚ በቅርቤ በገሃድም ሳይሆን ሳለሽ በአሳቤ፤ የዛኔ የሆንኩት አንቺን ላገኝ ብዬ ሙሾ ያስወረደኝ ያስባለኝ እዬዬ፤ ያ ፍቅርሽ ብዙ ጉድ ያሳየኝ ጊዜው ደርሶ ዛሬ ካንቺ ቢያቆራኘኝ፤ አጣጥሜ በቅጡ ሳልቀምሰው ልኖር ካንቺ ቤቴን ሳልቀልሰው፤ በጅምሩ በፍቅራችን ንጋት የመውደድን ፅዋ አብረን ሳንጋት፤ " ዛሬላይ" እስክረሳው ያንቺ ወደኔ መምጣት እስክል ድረስ ለምን አፈቀርኳት፤ አርጎኝ የነበረው ላንቺ እንድረታ ሰከን ያላረገኝ እንዳላስብ ላፍታ፤ የከለለኝ እሱ እንዳላይ ጋርዶብኝ ፍቅርሽ አይደለም ሆይ ያረገኝ ባንቺሞኝ፤ ግን የሚገርመው የኔ ፅኑ አቋም ይቀጥላል ፍቅር እንዴት ባንቺ ሊቆም: #መሳይ ግርማ 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Show all...
🥰 7👍 6🔥 1
ታብ ታብ  አደለም  እየገባችው  ክሌም ማረግ ነው  ቤተሠቦች    166.99$በ1ቀንን ከታች ሊንክ  አለ  ተመዝገቡ ታብ ታብ  አደለም  እየገባችው  ክሌም ማረግ ነው  ቤተሠቦች    166.99$በ1ቀንን ከታች ሊንክ  አለ  ተመዝገቡ 👇👇👇👇 Click Here
Show all...
👍 8
ሰባት ሆነን ነበር ትምርት ቤት የምንሄደው አንለያይም። እናጠናለን አቅማችን ፥ ኑሯችን ፥ ጥረታችን ተመሳሳይ ነበር። ማትሪክ ደረሰ ፤ አጠናን ተፈተንን ፤ ፕሪፕ ስንገባ ምን እንደምንመርጥ እቅዳችን አውጠነጠንን ፤ ውጤት ከብዙ ጥበቃ በሆላ ወጣ ተባለ ፤ ልንቀበል ሄድን... ሁሉም አለፉ ከኔ በቀር። ከውጤት መልስ አብርያቸው ነበርኩ እንደልባቸው ድላቸውን እንዳያጣጥሙ አደረኳቸው። ጓደኞቼ ፣የሰፈሩ ሰዎች፣ የጓደኞቼ ቤተሰቦቾ አይዞህ አሉኝ አዘኑልኝ። ውጤቴን ለቤተሰቦቼ አሳየኋቸው እቤት እከሌስ እከሌስ እንዴት ሆነ ሲሉኝ ከኔ በቀር ሁሉም አልፈዋል አልኳቸው። ለመጀመርያ ግዜ ከቤት መውጣት ደበረኝ። አለመርባት ስሜት ተሰማኝ.. እድል የለኝም አልኩ.. ምን አለ ሞቼ ብሆን አልኩ.. ድብርት አከሳኝ። አብሮ አደጎቼ ጋ መሆን አልፈለኩም ነበር። ኋላ የምቀር መሰለኝ ....የሆንኩትን የገጠመኝን ቀላል እንደሆነ የሚያሳምነኝ አንድም አላገኘሁም። መውደቅን ፥ ማነስን ፥ ብቻዬን ተጋፈጥኩት። እናቴ ብቻ ናት የራሱ ጉዳይ አንተ ብቻ ደና ሁንልኝ ያለቺኝ ዋናው ጤና ነው የሚቀጥለው ታሻሽላለህ አለቺኝ። ደግሜ መፈተን እንደማልችል አልገባትም ነበር። . . . አጎቴ ገራዥ ነበረው እሱ ጋ መዋል ጀመርኩ። የማታ Auto mechanic መማር ጀመርኩ። ጎበዝ ባለሙያ ሆንኩኝ። practically እወቀቱን ሳየው ስለምውል theory ቀለለኝ። ከክፍሉ አንደኛ እየወጣሁ ስራ ቦታም ጎበዝ መካንኪ ሆንኩኝ። ብቻ መቆም ለመድኩኝ ብቻ መውደቅ ምን ምን እንደሚል ጌታዬ አስተማረኝ የወደቀ ሰው እንዴት እንደሚፅናና ተማርኩኝ መውደቅ ሁሉ መውደቅ እንዳይደለ ተማርኩ ዛሬ ሃብታም ነኝ። የመኪና 'spare part' አስመጪ እና ላኪ ሆኛለሁ። ጌታ ኋላ የቀረን ግምባር ቀደም ማድረግ እንደሚችል ፤ በሁሉም ሰው የታዘነለትን ፥ በሁሉም ዘንድ የሚያኮራበት ሰው ማድረግ እንደሚችል አይቻለሁ። ያኔ ብቻዬን ስሆን የተሰማኝ ውድቀት የወለደልኝ ጥንካሬ እና ብስለት ዛሬ ድረስ ስንቴ አሻግሮኛል...! አንዳንዴ ተለይቶ የመውደቅ መጨረሻ ድልም ሊሆን ይቻላል!! © Adhanom Mitiku 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Show all...
👍 70 19👏 1

👍 17🥰 2👏 1