cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

SUCCESS MIND

u will get personal development and ispirational message To know more @ThekeyGomax

Show more
Advertising posts
198
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ያየኸው ሳይሆን ..... ያየህበት መንገድ የሰማኸው ሳይሆን ........የሰማህበት መንገድ የተረዳኸው ሳይሆን .........የተረዳህበት መንገድ ውሳኔህን እርምጃህን ተግባርህን ቀንህን ይወስነዋል ቀንህ ነገህን ይወስነዋል። 💥💥💥💥💥 ዋናው ነገር ⚡️⚡️⚡️⚡️ በህይወቴ ምን ይገባኛል ምን ይመጥነኛል የሚለውን በጥልቀት አውቀህ በየቀኑ ሚመጥንህን ሁን!!!
Show all...
አንድ ወጣት ወታደር ወደ አንድ የተከበረ የጦር ጀነራል ቤት ይሄዳል :: የጀነራሉ ቤት ውስጥ ብዙ ዋንጫዎችና ሜዳሊያዎችን ይመለከታል :: ወጣቱም ጀነራሉን ‘’እንዴት ይሄን ሁሉ ዋንጫዎችና ሜዳሊያዎች ልታገኝ ቻልክ?’’ ብሎ ይጠይቀዋል :: ጀነራሉም ‘’1 ትእዛዝ አዝሃለሁ፣ ያዘዝኩክህን ትእዛዝ ከፈፀምክ የስኬቴን ምስጢር እነግርሃለሁ።’’ ብሎ ይመልሳል። ወጣቱም ተስማማ :: ጀነራሉ በብርጭቆ ውሀ ሞልቶ ሰጠውና ‘’ምንም አይነት የውሃ ጠብታ ጠብ ሳታደርግ ይህን ተራራ ዞረህ ተመለስ። ውሃው ፈሶ ብርጭቆው ከጎደለ እርምጃ እወስድብሃለሁ። ‘’ አለውና እስከ ጫፍ በውሃ የተሞላውን ብርጭቆ ሰጠው :: ልጁም የተሰጠውን ትእዛዝ ተቀብሎ እንደተባለው ምንም አይነት ውሃ ሳይንጠባጠብበት ተራራውን ዞሮ መጣ :: ጀነራሉም ትእዛዙ ተፈፅሞ መመለሱን አይቶ ጥያቄ ጠየቀው። ‘’መንገድ ላይ ስትሄድ የሚጣሉ ልጆች ነበሩ። አይተሀል?’’ አለው። ልጁም ‘’አላየሁም’’ አለ :: አሁንም ጠየቀው። ‘’ብዙ ቆነጃጅት ሴቶች በመንገድህ ላይ ነበሩ። አይተሀቸዋል? አለው። ልጁም መልሱ ‘’ አላየሁም’’ የሚል ነበር። ጀነራሉ ጥያቄውን ቀጠለ። ‘’በመንገድህ ላይ ወጣቶች ሲሰድቡህና ድንጋይ ሲወረውሩብህ ነበር። አይተሀቸዋል?’’ አለው። አሁንም ‘’አላየሁም’’ አለ :: ጀነራሉም እንዲህ አለው:- “አየህ! እኔም ለዚህ ክብር የበቃሁት፤ ማንም ሲጠራኝ፣ ሲሰድበኝ፣ ጉዞዬን ሊያስተጓጉል ሲሞክር፣ ወዘተ.. ዞር ብዬ ባለማየቴ ነው። ትኩረቴ አላማዬን ማሳካት ላይ ብቻ ነበር።’’ በማለት መለሰለት። የምንፈልገው ነገር ላይ ስናተኩር፣ የማያሳፈልጉን ነገሮች ቦታ አይኖራቸውም!!! ዋቢ ከአንቂ መጸሐፍ ገጾች
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የጎማክስ ልዩ  ፕሮግራም ደረሰ !! ከድንቅ የህይወት ክህሎት አሰልጣኞች፣ እንዲሁም ከህይወት ልምዳቸው የኖሩትን ቆርሰው የሚያካፍሉን አንጋፋ ባለሙያዎች ጋር ተዘጋጅተናል መቼና የት ነው ካላችሁን👇🏼👇🏼 🗓 እሁድ ግንቦት 20 /2015 ከሰአት 6:30 ጀምሮ 📍 ግሎባል ሆቴል ጎተራ ላንቻ እንገናኝ። ❔ለበለጠ መረጃ 📞 +2519-13080152 ✉️ [email protected] 🚨WE ARE ON DIFFERENT SOCIAL MEDIA PLATFORMS👇🏼 📱Telegram, 📱Facebook, 📱Instagram, 📱Twitter, 📱Youtube, 📱TikTok, 📱LinkedIn #GOMAX_GLOBAL #Aspire_Higher #Success #Vision #Dream #Inspirational #Motivational #ስኬት #Lifeskill #MindSet
Show all...
Repost from ብዕር 🖊️
Photo unavailableShow in Telegram
የታዋቂው ቢሊየነር ዋረን ቡፌት ምክሮች 👉 ጓደኝነትህን ከፍ ያለ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች ጋር አድርግ፡፡ ካንተ የተሻሉ ሰዎችጋ የምትውል ከሆነ እንደ እነሱ መሆን ትጀምራለህ፡፡ ተራ የሆነ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች ጋር ስትሆን ተቃራኒውን ትሆናለህ፡፡ 👉 እድገትህ ያለው ከፊትህ እንጂ ከኋላህ (ካለፈው) አይደለም፣ የፊትህ ላይ አተኩር፡፡ 👉 ከምንም በላይ ራስህን አሳድግ፡፡ በፅሁፍም ሆነ በንግግር ሃሳብህን በሚገባ ለመግለፅ ተማር፣ ስልጠና ውሰድ፡፡ ይሄ ብቻ ተፈላጊነትህን በ50% ይጨምራል፡፡ 👉 በተቻለ መጠን ውስጥህ መሆን የሚፈልገውን ሁን፤ የሚያስደስትህን ስራ፡፡  👉 ትሁት ሁን፡፡ ትሁት ሰው እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ አይልም፡፡ ከሌሎች ይማራል፤ ያለማቀረጥ ያነባል፣ ሎሎችን ይሰማል፣ ይማራል፡፡ 👉አካልህን እና አእምሮህን በሚገባ ተንከባከብ፡፡ በምድር ላይ ስትኖር የሚኖርህ አንድ አካል እና አንድ አእምሮ ስለሆነ በትጋት ጠብቀው ተንከባከበው፡፡ source-@Human_Intelligence መልካም ቀን🙏
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.