en
Feedback
አብዱ የሻወር ውሃ ማሞቂያ ሽያጭና ጥገና

አብዱ የሻወር ውሃ ማሞቂያ ሽያጭና ጥገና

Open in Telegram

🛁🚰 1.. ማንኛውንም የተበላሹ የውሃ ማሞቂያዎችን እናስተካክላለን 🙏 2,የውሃ ፓምፕ, ፍሎት ስዊች, አውቶማቲክ control... በብዛትና በችርቻሮ እናቀርባለን 🙏🙏 3.. ፕላስቲክ ኮርኒስ, የቧንቧ እቃዎችን ለነጋደዎችና ለተጠቃሚ እናቀርባለን 🙏.... እንዲሁም የህንፃ መሳሪያ ሱቅ የመክፈት ሃሳብ ካሎት እናማክሮታለን... አድራሻ መርካቶ ይደውሉ 🙏📞 0921461805/0941074778

Show more
4 844
Subscribers
-324 hours
-127 days
-6630 days
Posts Archive
እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
+1
እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

ለጥንቃቄ ያህል ነው.....ሰው ላይ ጉዳት እንዳያደርስ 🙏🙏🙏

ኦርጅናል የሻወር ፓኔሎች አሉ.....

+1
20240712_112249.mp412.45 MB

ስንደርስበት አጣጣልንው እንጂ አሁን ያለንበትን ሁኔታ የሆነ ጊዜ ላይ በጣም ስንመኘው ነበር!! 🙏🙏🙏🙏ውብ ቀን ተመኘው 🙏🙏

ቄራ ቡልጋሪያ አከባቢ 🙏🙏tnxs bro for working with us 🙏🙏🙏 🙏🙏0921461805 ስልካችን ይሄ ነው እንዳትደውሉ 😜🙏🙏
+1
ቄራ ቡልጋሪያ አከባቢ 🙏🙏tnxs bro for working with us 🙏🙏🙏 🙏🙏0921461805 ስልካችን ይሄ ነው እንዳትደውሉ 😜🙏🙏

ቡልቡላና ቄራ የተገጠሙ አትሞሮች 🙏 .... እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን 🙏🙏 ለስራ ወይም መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጉን.. : 0921461805/0941074778
+3
ቡልቡላና ቄራ የተገጠሙ አትሞሮች 🙏 .... እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን 🙏🙏 ለስራ ወይም መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጉን.. : 0921461805/0941074778

ሱሉልታ (ሚዛን ) አከባቢ የተገጠመ atmor የሻወር ውሃ ማሞቂያ 🙏🙏 እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን 🙏🙏
+2
ሱሉልታ (ሚዛን ) አከባቢ የተገጠመ atmor የሻወር ውሃ ማሞቂያ 🙏🙏 እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን 🙏🙏

ኦርጅናል flexable የሲንክ ሚክሰር 🙏 ... ያሉበት በሞተር እንልካለን 🙏🙏0921461805🙏🙏
+1
ኦርጅናል flexable የሲንክ ሚክሰር 🙏 ... ያሉበት በሞተር እንልካለን 🙏🙏0921461805🙏🙏

ቤት ውስጥ ውሃ ፈንድቶ ካስቸገረህ የሚፈሰውን በመወልወል ወይም የፈነዳበትን ቦታ በጨርቅ በመጠቅጠቅ ድካም እንጂ ምታመጣው ለውጥ የለም 🙏 ..... ቆጣሪው ጋር ሄደህ ዝጋው!!! ከብዙ ችግሮቻችን ጋር እንደዚሁ ነን ::ከተራ ጉዳዮች አንስቶ እስከ ውስብስብ ቀውሶች ድረስ ብንሄድ በችግሮች ላይ የሚረባረብ እንጂ ምንጩን የሚአደርቅ ጥቂት ነው ::መነሻ የሆነውን ትልቁን መንስኤ መፍታት ትተን ትንንሽ ውጤቶቻቸውን በመወልወል እንጠመዳለን ::በየቦታው ሲፈሱ ለመድፈን እንታገላለን ::ግን አይቆሙም!! በአንድ ችግር ላይ በየቀኑ እየታገልግ ለውጥም አልመጣ ብሎህ እየተማረርክ ከሆነ ቆም ብለህ እራስህን ተመልከት ::ቆጣሪውን ሳትዘጋ መወልወያ ይዘህ እየታገልክ ሊሆን ይችላል 🙏🙏 ችግሮችህ መነሻቸው ምንድነው??መነሻቸውን ከፈታህ በየቀኑ አትደክምም!!! 🙏🙏🙏ሰናይ ቀን 🙏🙏🙏