cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

One Ummah!

የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ። አትለያዩም። [ቁርዓን 3:103] JOIN US ➞ @Oneumah

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
880
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ፍቅራቸውን በአጭሩ ሲገልፁ ባለቤታቸው ከሞተች ከአመታት በኋላ እንኳን ቤታቸው ሲንኳኳ "ይህ የማንኳኳት ሁኔታ ኸዲጃ በር የምታንኳኳበት ሁኔታን ይመስላል!" አሉ። በደስታ ፊታቸውም ፈካ! ሐቢቢ ሙሐመድ ﷺ ልባችን ውስጥ ህያው ኖት! @oneumah
Show all...
🎧አዳዲስ መንዙማዎችን የምትፈልጉ ከሆነ ብቻ ተቀላቀሉን!🎧 🎤 የተለያዩ ማዲሆችን ስራ እና አዳዲስ መንዙማዎችን ያገኛሉ! 🎤 ""ወላሂ""ውሸት አይደለም JOIN ብለው እራሳቹሁ ማየት ትችላላቹሁ👇👇👇👇👇👇
Show all...
Join
Join
Join
Join
#እውነተኛ_ሕልም ዓለም ድንቁርናን በቃሽ ልትባል ፅልመቱዋ ሊገፈፍ የመሆኑ በተመረጡ የአላህ መልእክተኛው (ﷺ) ሕልሞች መታየት ጀመረ... መልእክተኛው (ﷺ) በእንቅልፋቸው የተመለከቱዋቸው ሕልሞች ቀን ላይ እነደንጋት ጎህ እውን መሆን ጀመሩ። #የኔውዱነቢ 💚 ጁምዓ ሙባረክ😍 @oneumah
Show all...
"የገጠመህን ችግር ከፈጣሪ ጋር እንዴት በጥበብ እንደምታልፈው አስብና ሳቅበት! ህይወት እየተረዳሀት ስትመጣ እንደ ንፋስ እየቀለለችህ እንደምትሄድ አስብና ሳቅባት! ከልብ መፈለግህንና ጥረትህን እስካላቆምክ ድረስ የፈለከው ሁሉ እንደሚሳካ አስብና ሳቅ! ወዳጄ ደስተኛ ስለሆንክ አይደለም የምትስቀው....ግን መሳቅ ያለብህ ደስተኛ ለመሆን ነው!" @oneumah
Show all...
እንኳን ደህና መጡ! ይህ የወንድማችሁ አዩብ አደም የቴሌግራም ቻናል ነው። ያለችንን ለማካፈል መጥተናል። ይለናል 😊 መልካም ቤተሰብነት! ቤተሰብ ለመሆን JOIN በምትለዋ ይወዳጁት👇
Show all...
እንኳን ደህና መጡ! 👋
JOIN 👍
👆👆👆
በጉድጓዱ ውስጥ ተጥሎ የነበረወ ህፃን፣ ከቅፍለቶች የውሃ ማውጫ ባልዲ ጋር ተጎትቶ የወጣውና በርካሽ ገንዘብ የተሸጠው ልጅ... ከጊዜ በኋላ የግብፅ ንጉስ ይሆናል ብሎ የገመተ ፍጡር አልነበረም። ግን እነዚህን ጨካኝ ጊዜዎች አልፎ የግብፅ ንጉስ ሆነ። ልብ በል! በህይወትህ መፅሃፍ ውስጥ ጨካኝ ገፆች ቢኖሩም ለህይወትህ ውብ ገፆች መንደርደሪያ ወይም መግቢያ ሊሆኑ እንደሚችሉ አስብ! @oneumah
Show all...
ሁሉም ማለዳ ውብ ነው! በቅድሚያ አላህን ካናገርክ😍 @oneumah
Show all...
ሱብሂ ሰላት የመልካም ስራዎች መጀመርያ ነው ★ኢብኑል ቀይም @oneumah
Show all...
ባልዋ ደስተኛ ሆኖባት የሞተባት ሴት ጀነት ገባች ★ረሱል ሰ.ዐ.ወ @oneumah
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.