cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ስለ ኢስላም እንወቅ

እውን መሀመድ እውነተኛ የአምላክ ነብይ ነውን? አላህስ ፈጣሪ ነው ወይስ ጣኦት?አሁኑኑ ጆይን በማለት መልስ ያግኙ @seleslmenwki

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
766
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

http://www.ewnetlehulu.org/am/poisonous-plants/ መጽሐፍ ቅዱስ መርዛማ እፅዋትን እንድንመገብ ያዛልን? 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 መርዛማ እፅዋትን በተመለከተ ሁለተኛ ምላሽ http://www.ewnetlehulu.org/am/poisoned-plants-2/
Show all...
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና የመሐመድ መድብል ገጸ ባሕሪ ኢሳ አንድ ናቸው? በፍጹም አይደሉም። #ልዩነት #አንድ ♦️የስጋ እናቶቻቸው ልዩነት የዒሳ እናት ==>አሳዳጊዋ ዘካሪያስ ነው ==> ስትወልድ ትራገም ነበር የኢየሱስ እናት ==>ኢየሱስን በመውለዷ ደስተኛ ነበረች ==>ብፅእትና እጮኘዋ ዮሴፍ ነበር #ልዩነት #ሁለት ♦️የማንነት ልዩነት =>ዒሳ የአሏህ ባሪያ ነው قَالَ إِنِّى عَبْدُ ٱللَّهِ ءَاتَىٰنِىَ ٱلْكِتَٰبَ وَجَعَلَنِى نَبِيًّۭا (ሕፃኑም) አለ «እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል፡፡» ሱረቱ መርየም 19:24-31 =>ኢየሱስ የዓለማት ፈጣሪና ለሰው ፍቅር ሰው የሆነ አምላክ ነው:: (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ምዕ. 2) ---------- 6፤ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ 7፤ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ 8፤ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። " ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።" (የዮሐንስ ወንጌል 1:14) #ልዩነት #ሦስት ♦️የምንነት ልዩነት =>ዒሳ ተፈጣሪ إِنَّ مَثَلَ عِيسَىٰ عِندَ ٱللَّهِ كَمَثَلِ ءَادَمَ ۖ خَلَقَهُۥ مِن تُرَابٍۢ ثُمَّ قَالَ لَهُۥ كُن فَيَكُونُ አላህ ዘንድ የዒሳ ምሳሌ እንደ አዳም ብጤ ነው፡፡ ከዐፈር ፈጠረው፡፡ ከዚያም ለርሱ (ሰው) «ኹን» አለው፤ ኾነም፡፡ ሱራ 3:59 =>ኢየሱስ ፈጣሪ " ሁሉ በእርሱ(ኢየሱስ) ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።" (የዮሐንስ ወንጌል 1:3) " እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው። የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው። ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል።" (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:15-16) #ልዩነት #አራት ♦️የዓላማ ልዩነት =>ዒሳ ስለክርስትና እውቀቱ የለውም ጭራሽ ስለ አሕመድ ለማብሰር ነው የተላከው፡፡ ۞ فَلَمَّآ أَحَسَّ عِيسَىٰ مِنْهُمُ ٱلْكُفْرَ قَالَ مَنْ أَنصَارِىٓ إِلَى ٱللَّهِ ۖ قَالَ ٱلْحَوَارِيُّونَ نَحْنُ أَنصَارُ ٱللَّهِ ءَامَنَّا بِٱللَّهِ وَٱشْهَدْ بِأَنَّا مُسْلِمُونَ ዒሳ ከነርሱ ክህደት በተሰማውም ጊዜ፡- «ወደ አላህ (ተጨምረው) ረዳቶቼ እነማን ናቸው» አለ፤ ሐዋርያት፡- «እኛ የአላህ ረዳቶች ነን፤ በአላህ አምነናል፤ እኛም ትክክለኛ ታዛዦች መኾናችንን መስክር» አሉ፡፡ ሱራ 3:52 وَإِذْ قَالَ عِيسَى ٱبْنُ مَرْيَمَ يَٰبَنِىٓ إِسْرَٰٓءِيلَ إِنِّى رَسُولُ ٱللَّهِ إِلَيْكُم مُّصَدِّقًۭا لِّمَا بَيْنَ يَدَىَّ مِنَ ٱلتَّوْرَىٰةِ وَمُبَشِّرًۢا بِرَسُولٍۢ يَأْتِى مِنۢ بَعْدِى ٱسْمُهُۥٓ أَحْمَدُ ۖ فَلَمَّا جَآءَهُم بِٱلْبَيِّنَٰتِ قَالُوا۟ هَٰذَا سِحْرٌۭ مُّبِينٌۭ የመርየም ልጅ ዒሳም፡- «የእስራኤል ልጆች ሆይ! እኔ ከተውራት በፊቴ ያለውን የማረጋግጥና ከእኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ ስሙ አሕመድ በኾነው የማበስር ስኾን ወደእናንተ (የተላክሁ) የአላህ መልክተኛ ነኝ» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በግልጽ ተዓምራቶች በመጣቸውም ጊዜ «ይህ ግልጽ ድግምት ነው» አሉ፡፡ ሱራ 61:6 =>ኢየሱስ የክርስትና ህይወት ጀማሪ " እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።" (ወደ ዕብራውያን 12:1-2) #ልዩነት #አምስት እድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜው ሠላሣ ሦስት ሲሆን ኢሳ ደሞ 150 ነው።
Show all...
ለሙስሊሞች ነው ሙሉ ምላሽ !!
Show all...
ማቴዎስ 28፥19 ፦ "ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ *ስም* እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤” "ስም" በዕብራይስጥ שֵׁם "ሼም" በግሪኩ ὄνομα "ኦኖማ" የሚባል ሲሆን በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የእግዚአብሔር ስም ባሕርዩን ይወክላል (ዘፀአት 33፡17-23፣ 34፡5-7)፡፡ የእግዚአብሔርን ስም ማመስገን ማለት እግዚአብሔርን ማመስገን ማለት ነው (መዝሙር 7፡17)፡፡ የእግዚአብሔር ስም ረዳታችን እንደሆነ መናገር እግዚአብሔር ረዳታችን እንደሆነ መናገር ነው (መዝሙር 124፡8፣ 121፡2)፡፡ በእግዚአብሔር ስም መምጣት ማለት በእግዚአብሔር ኃይል መምጣት ማለት ነው (1ሳሙኤል 17፡45፣ ዮሐንስ 5፡43)፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔርና ስሙ አይነጣጠሉም፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በጥምቀት የገዛ ስሙ ከአብ እና ከመንፈስ ቅዱስ እኩል እንዲጠቀስ በማዘዝ አንድ ስም እንዳላቸው ግልፅ አድርጓል፡፡ ይህም ከአብ እና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በባሕርይም ሆነ በአገዛዝ አንድ መሆኑን ያሳያል፡፡ ማንም ፍጡር እንዲህ ዓይነት ነገር ቢናገር በእውነተኛው አምላክ ላይ ክህደትን መፈፀም በመሆኑ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ አሁንም በዚሁ ስፍራ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ዓለም ፍፃሜ ድረስ ሁል ጊዜ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር እንደሚሆን በመናገር በሁሉም ቦታ መገኘቱን አስታውቋል፡፡ በእርግጥ በሁሉ ቦታ መገኘት መቻሉን ሲናገር ይህ ለመጀመርያ ጊዜ አይደለም (ማቴዎስ 18፡20 ይመልከቱ)፡፡  @who_is_jesus @Z1wsc
Show all...
ሙስሊሞች የበርሀ ትንሽ እንሽላሊት መሳይ ፍጡርን በመግደል በረከት በሰማይ ቤት ያስፅፉ አይ ማሜ 😂😂 የሃዲስ ክፍል ፦ : Sunan Abi Dawud 5263 የቆይታ ጊዜ ፦ 4:18 #ከሃዲሳት #መንደር #ልብ #አውልቅ ተከታታይ ፕሮግራም !! ክፍል 84 @seleslamenwki @seleslamenwki
Show all...
Sunan Abi Dawud 5263 Narrated AbuHurayrah: The Prophet (ﷺ) said: If anyone kills a gecko with the first blow, such and such number of good deeds will be recorded for him, if he kills it with the second blow, such and such number of good deeds will be recorded for him less than the former; and if he kills it with the third blow, such and such number of good deeds will be recorded for him, less than the former. "አቡ ሑረይራ እንደዘገቡት ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ ማንም ወዘቃን (የበርሀ ትንሽ እንሽላሊት) በአንድ ምት የገደለ እንዲህ እና እንዲያ የተባለ ደረጃ መልካም ሥራ (ምንዳ) ይመዘገብለታል (ወዘቃን =የበርሀ እንሽላሊትን) ሁለት ግዜ መትቶ የገደለ ከመጀምሪያው (በአንድ ምት ከገደለው) መልካም ሥራ የቀነሰ መልካም ስራ ይፃፍለታል (ይመዘገብለታል) ሦስት ግዜ ወዘቃን መትቶ የገደለ እንዲያህና እንዲያ ቁጥር ያለው ከሁለተኛው ያነሰ ቁጥር ያለው መልካም ስራ ይመዘገብለታል ። نَا مُحَمَّدُ بْنُ الصَّبَّاحِ الْبَزَّازُ، حَدَّثَنَا إِسْمَاعِيلُ بْنُ زَكَرِيَّا، عَنْ سُهَيْلٍ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ مَنْ قَتَلَ وَزَغَةً فِي أَوَّلِ ضَرْبَةٍ فَلَهُ كَذَا وَكَذَا حَسَنَةً وَمَنْ قَتَلَهَا فِي الضَّرْبَةِ الثَّانِيَةِ فَلَهُ كَذَا وَكَذَا حَسَنَةً أَدْنَى مِنَ الأَوَّلِ وَمَنْ قَتَلَهَا فِي الضَّرْبَةِ الثَّالِثَةِ فَلَهُ كَذَا وَكَذَا حَسَنَةً أَدْنَى مِنَ الثَّانِيَةِ ‏"‏ ‏.‏ Grade: Sahih (Al-Albani) صحيح   (الألباني) حكم   : Reference : Sunan Abi Dawud 5263 In-book reference : Book 43, Hadith 491 English translation : Book 42, Hadith 5243 👆👆👆የበርሀ ትንሽ እንሽላሊት መሳይ ፍጡር በመግደል በረከት በሰማይ ቤት ያስፅፉ አንደኛ ይህችን ምስኪን ፍጡር 👉በአንድ ምት ከገደሉ ትልቅ 👉በሁለት ምት ከገደሉ ከአንደኛው አንስ ያለ በረከት ይፃፍሎታል 👉በሦስት ምት ከገደሉ ከሁለተኛው አነስ ያለ በረከት ይፃፍሎታል
Show all...
ማቴዎስ 28፥19 ፦ "ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ *ስም* እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤” "ስም" በዕብራይስጥ שֵׁם "ሼም" በግሪኩ ὄνομα "ኦኖማ" የሚባል ሲሆን በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የእግዚአብሔር ስም ባሕርዩን ይወክላል (ዘፀአት 33፡17-23፣ 34፡5-7) ፡፡ የእግዚአብሔርን ስም ማመስገን ማለት እግዚአብሔርን ማመስገን ማለት ነው (መዝሙር 7፡17) ፡፡ የእግዚአብሔር ስም ረዳታችን እንደሆነ መናገር እግዚአብሔር ረዳታችን እንደሆነ መናገር ነው (መዝሙር 124፡8፣ 121፡2)፡፡ በእግዚአብሔር ስም መምጣት ማለት በእግዚአብሔር ኃይል መምጣት ማለት ነው (1ሳሙኤል 17፡45፣ ዮሐንስ 5፡43)፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔርና ስሙ አይነጣጠሉም፡፡ 🩸 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በጥምቀት የገዛ ስሙ ከአብ እና ከመንፈስ ቅዱስ እኩል እንዲጠቀስ በማዘዝ አንድ ስም እንዳላቸው ግልፅ አድርጓል፡፡ ይህም ከአብ እና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በባሕርይም ሆነ በአገዛዝ አንድ መሆኑን ያሳያል፡፡ ማንም ፍጡር እንዲህ ዓይነት ነገር ቢናገር በእውነተኛው አምላክ ላይ ክህደትን መፈፀም በመሆኑ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ @seleslamenwki @seleslamenwki
Show all...
It was narrated from ‘Awf bin Malik that the Messenger of Allah(ﷺ) said: “The Jews split into seventy-one sects, one of which will be in Paradise and seventy in Hell. The Christians split into seventy-two sects, seventy-one of which will be in Hell and one in Paradise. I swear by the One Whose Hand is the soul of Muhammad, my nation will split into seventy-three sects, one of which will be in Paradise and seventy-two in Hell.” It was said: “O Messenger of Allah, who are they?” He said: “The main body.” حَدَّثَنَا عَمْرُو بْنُ عُثْمَانَ بْنِ سَعِيدِ بْنِ كَثِيرِ بْنِ دِينَارٍ الْحِمْصِيُّ، حَدَّثَنَا عَبَّادُ بْنُ يُوسُفَ، حَدَّثَنَا صَفْوَانُ بْنُ عَمْرٍو، عَنْ رَاشِدِ بْنِ سَعْدٍ، عَنْ عَوْفِ بْنِ مَالِكٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏"‏ افْتَرَقَتِ الْيَهُودُ عَلَى إِحْدَى وَسَبْعِينَ فِرْقَةً فَوَاحِدَةٌ فِي الْجَنَّةِ وَسَبْعُونَ فِي النَّارِ وَافْتَرَقَتِ النَّصَارَى عَلَى ثِنْتَيْنِ وَسَبْعِينَ فِرْقَةً فَإِحْدَى وَسَبْعُونَ فِي النَّارِ وَوَاحِدَةٌ فِي الْجَنَّةِ وَالَّذِي نَفْسُ مُحَمَّدٍ بِيَدِهِ لَتَفْتَرِقَنَّ أُمَّتِي عَلَى ثَلاَثٍ وَسَبْعِينَ فِرْقَةً فَوَاحِدَةٌ فِي الْجَنَّةِ وَثِنْتَانِ وَسَبْعُونَ فِي النَّارِ ‏"‏ ‏.‏ قِيلَ يَا رَسُولَ اللَّهِ مَنْ هُمْ قَالَ ‏"‏ الْجَمَاعَةُ ‏"‏ ‏.‏ Grade: Hasan (Darussalam) Reference : Sunan Ibn Majah 3992 In-book reference : Book 36, Hadith 67 English translation : Vol. 5, Book 36, Hadith 3992
Show all...
በድህረ መሐመድ ዘመን በእስልምና የተከሰተው ክፍፍልና መሰረታዊ ልዩነታቸው ። በእስልምና ውስጥ ያሉት ዋና ዋና የሆኑት አንጃዎች ። 🪓 ሱኒ 🪓 ሱፊ 🪓 ሺዓይቶች 🪓 አህመዲያንስ (ሙሐመዳአዊያን) 🪓 ሙታዚላንት 🪓 ዋህባዊያን (ሳላፊስት) 🩸 ማወቅ ያለብን ነገር ሌላውን ለማጥቃት ግን ሁሉም አንድ ናቸው ። የአንድነታቸው ምክንያት እርሱም ሰውን ሁሉ በግድም ይሁን በውዴታ እስላም ማድረግና በየአገራቱ ላይ የእስልምምናን የበላይነት ማስፈን ነው ። 🗡🗡 ክፍል አንድ በመጋቢ ዲሰን መንዲድ
Show all...