cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

በራሪ ሐሳቦች

Show more
Ethiopia12 388The language is not specifiedBooks19 249
Advertising posts
206
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ልረሳሽ እየጣርኹ ነው። (በዕውቄ) በጣራው ላይ ሲረማመድ፥ የዝናቡ ልዝብ ኮቴ መጋረጃው ሲውለበለብ፥ ሰንደቅ ኾኖ ለመስኮቴ ዋርካው በቅጠል ጽዋ ውኃ ሲያቁር ከሕዋ የምድርን ጉሮሮ ሊያርስ መሬት ፍጥረትን ስትጸንስ በዚህ ኹሉ ጸጋ መሓል፥ ያንቺን መሔድ ስተምነው ኢምንት ነው ምንም ነው ልረሳሽ እየጣርኹ ነው፤ መጣ መጣ መጣ፥ የዝናቡ ኮቴ አየለ ክረምት የፍጥረት መሲሕ፥ በቀጠሮው ከተፍ’ አለ፤ ስሱ የጉም ዐይነ-ርግብ፥ ውብ ገጽታሽን ሸፋፈነው የርጥብ አፈር ‘ርጥብ ሽታ፥ ውብ ሽቶሽን አዳፈነው ልረሳሽ እየጣርኹ ነው፤ የዝናቡ ኮቴ ይደምቃል እንደብሥል ሾላ ፍሬ፥ አሮጌው ሰማይ ይወድቃል እንኳን የእግርሽ ኮቴ፥ ጎዳናሽም ታጥቦ ያልቃል፤ ልረሳሽ እየጣርኹ ነው ...
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram