en
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Open in Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel የጥበብ ማዕድ

Channel የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 16 198 subscribers, ranking 5 264 in the Religion & Spirituality category and 2 092 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 16 198 subscribers.

According to the latest data from 12 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 601 over the last 30 days and by -5 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.49%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.04% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 404 views. Within the first day, a publication typically gains 331 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 13.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 13 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

16 198
Subscribers
-524 hours
-447 days
+60130 days
Posts Archive
የ2016 የትንሳኤ በዓል መቼ ነው

የሚረሱ ማይመስሉ ቀናቶች ኋላ አልፈው በግርምት ሊታዩ ቦታው ላይ ግን በስለት እንደተወጋ ሰው ህመምና በደሙ ፈንታ የተስፋ እንጥብጣቢን ያፈሱብንና መኖርን እንድንጠላ ያደርጉናል።

ቀለል ብሎ ለቀረቡት ማውራት ባለጌ ካስባለ ወዳጅነት ሁሉ ትርጉም የለሽ ይሆናል።

የ2016 የትንሳኤ በዓል መቼ ነው

ማታ ማታ ጥያቄ እና መልስ ይዞ የሚቀርበውን ቻናል ተቀላቅለዋል መቀላቀልስ ይፈልጋሉ ጆይን የሚለውን በመንካት መቀላቀል ይችላሉ

የ2016 የትንሳኤ በዓል መቼ ነው

6ተኛ ሳምንት የአብይ ፆም ምን ይባላል

ከአራቱ ባህርያተ ስጋ ውስጥ የማይካተተው የትኛው ነው

በቢንያም ከረጢት ውስጥ የብር ፅዋ እንዲከተት ያዘዘው ማነው

መልካምነት ውሻ ለቀልድ ሳይሆን ለመንከስ አስቦ እየነከሰህ ከእጅህ ምግቡን መስጠት ሳታቆም ነው!!!

በቢንያም ከረጢት ውስጥ የብር ፅዋ እንዲከተት ያዘዘው ማነው

ወደ አንበሳ ጉድጓድ የተጣለው ማነው

#ቻሌንጅ_ለ_ኦርቶዶክሳዊ_ንድፍ_ቴሌግራም_ቻናል ቻናሉን በ1 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 10K ማስገባት ይህ ቻናል ሀይማኖታዊ ትምህርት እያስተማረ እንዲሁም ሀይማኖታዊ ጥቅስ እና ሀይማኖታዊ ፕሮፋይል እየ
#ቻሌንጅ_ለ_ኦርቶዶክሳዊ_ንድፍ_ቴሌግራም_ቻናል ቻናሉን በ1 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 10K ማስገባት ይህ ቻናል ሀይማኖታዊ ትምህርት እያስተማረ እንዲሁም ሀይማኖታዊ ጥቅስ እና ሀይማኖታዊ ፕሮፋይል እየሰራ እየለቀቀ ይገኛል እናም ቻናሉን ከ5ሺ ወደ 10ሺ 1 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 10ሺ እናደርሰዋለን #ቻሌንጅ_ለ_ኦርቶዶክሳዊ_ንድፍ_ቴሌግራም_ቻናል

ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ትዩብ: 🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

ከአራቱ ባህርያተ ስጋ ውስጥ የማይካተተው የትኛው ነው

ትዕቢት ሲሞላህ በፍቃድህ ሰዎችን በተግባርህ ናቁኝ ትላለህ!!!

ከረሳሺኝ ልርሳሽ፡ አልባዝን በከንቱ፣ የረሳን ሰው ማሰብ ፡ መክሰር ነው በ'ውነቱ?! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ሲሔድ ሚፈጥን መኪና ሲያቆሙትም በዛው ልክ ቢፈጥን አደጋ በቀነሰ ነበር! ስትፈጥን ስለ መቆምህም እያሰብክ!!!