en
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Open in Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel የጥበብ ማዕድ

Channel የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 16 037 subscribers, ranking 5 314 in the Religion & Spirituality category and 2 091 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 16 037 subscribers.

According to the latest data from 28 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 656 over the last 30 days and by 67 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.79%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.16% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 447 views. Within the first day, a publication typically gains 346 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 9.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 29 June, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

16 037
Subscribers
+6724 hours
+2117 days
+65630 days
Posts Archive
ከዋክብትን ለማየት የተወሰነ ጨለማ ያስፈልጋል

ሚካኤል_በላይነህ_የፍቅር_ምርጫዬ_MIKAEL_BELAYNEH_YEFIKR_MIRCHAYE_lyrics_video.mp34.95 MB

Michael_Belayneh_ለካስ_ለበጎ_ነው_Lekas_Lebego_New_Track_02_Official_Audio.mp35.80 MB

Ethiopian_music_with_lyrics_Abdu_Kiar_Ete_Emete_አብዱ_ኪያር_እቴ_ሜቴ_ከግጥም.mp35.66 MB

Ermias_Asfaw_l_ኤርሚያስ_አስፋው_Liresash_alchalkum_l_ልረሳሽ_አልቻልኩም_Ethiopian.mp35.57 MB

ቤተሰቦች በቻናላችን የማን ሙዚቃን እናጫውትላቹ?

ሰዋች ስለኛ የሚያወሩት መልካም ነገር አላቸዉ እሱን ለመስማት ግን መጀመሪያ መሞት አለብን

ይሁን ብሎ ማለፍ የመኖርን ፍላጎት ማሳያ ነው።

አለኬሚስቱ.Pdf27.82 MB

photo content

አንዳንድ ሰው ትዝታን ብቻ ሰጥቶ ለመሔድ ድንገት ይከሰታል ከዛም ያልፋል አይቆይም!!!

mematsenie_Teddy_Afro_መማፀኔ_Ethiopian_Music_with_lyrics256k.mp34.56 MB

፡ መኖር      ቢያበዛው ድካሜን                 እጇን ብትሰድልኝ                           ምድርን ለመንኳት መስዬ እንዳድር           ፍቃዷን ብነፍገኝ                 እድሜ ማራዘሚያ                         ህሊናዬን ሸጥኳት።        አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

የልብህን ሚረዱህ ልባሞቹ ናቸው።   አስተውል ሰሚ ሁሉ አድማጭህ አይደለም!!!

፡ ያልፋል እያልን ቀን ስንጠብቅ ‎የእለት ጓዙን እየገፋን ‎ካለመኖር ተጠላልፈን ‎እኛው ከእኛው ተጠፋፋን ፡
፡ ያልፋል እያልን ቀን ስንጠብቅ ‎የእለት ጓዙን እየገፋን ‎ካለመኖር ተጠላልፈን ‎እኛው ከእኛው ተጠፋፋን ፡

እጀባ እንደምትደርበው ልብስ ነው አንዳንዴ ውስጥህን በርዶህ ሰውነትህ ቢሞቅም ከውስጡ ስሜት የደረብከው አያስጥልህም።

፡ መሔድ መምጣት ከሆን            ሞት ደግሞ መነሳት ውሃ ካቃጠለ          ለ'ብ ካለ እሳት ረቂቅ ከጎላ        ቅርቡም ከአይን ጠፍቶ                              ብሌን ከባዘነ ሁነት ሲለዋወጥ     እርሳስ ለበላው ልጅ              መርዶ ሲቀል ለአፍ                       ለእናት ግን ታዘነ???            አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ግልጽ ስትሆን ስለመጥፎ ቀናትም ውጤት ቀድመህ አስብ።

ብድርህ ስጦታ እንዲሆን መጠበቅህ ነው ያለመመለስህ ውጤት።

እንደማትፈለግ እና እንደማትችል የሚነግርህን ሰው ማመስገን ይገባሃል ምክንያቱም ከሱ በላይ ማንም ወደ መቻሉ አይገፋህም።

የጥበብ ማዕድ - Statistics & analytics of Telegram channel @yetbebmead_ab