en
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Open in Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel የጥበብ ማዕድ

Channel የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 16 293 subscribers, ranking 5 235 in the Religion & Spirituality category and 2 082 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 16 293 subscribers.

According to the latest data from 07 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 611 over the last 30 days and by -4 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.54%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.06% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 413 views. Within the first day, a publication typically gains 335 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 12.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

16 293
Subscribers
-424 hours
+1507 days
+61130 days
Posts Archive
💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

ራስን ሰርቶ መጨረስና ራስን ማሸነፍ መቻል ህሊናን መግዛት ነው። (ሳያት ደምሴ)     "ራስን ፡ ሰርቶ ፡ መጨረስና ፡ ራስን ፡ ማሸነፍ ፡ መቻል ፡ ህሊናን ፡ መግዛት ፡ ነው።ምክንያቱም ፡ ራስህን ፡ ስትሆን ፡ አንተነትህን ፡ የሚወስነው ፡ ራስህ ፡ የሰራኽው ፡ ሀሳብና ፡ ራስህ ፡ የፈጠርከው ፡ ማንነት ፡ ብቻ ፡ ይሆናል።   በሌሎች ፡ ሀሳብ ፡ ካልተሞላህ ፡ ዋጋህን ፡ የምትመዝነው ፡ ራስህ ፡ ስለሆንክ ፡ ዋጋህን ፡ ዘርህ ፣ ብሔርህ ፣ ሐይማኖትህ ፣ የትምህርት ፡ ደረጃህ ፡ ወይም ፡ ንብረትህ ፡ አይመዝኑልህም።    ራስህን ፡ ሆነህ ፡ ራስህን ፡ ስታከብር ፣ ራስህን ፡ ስትወድና ፡ ለራስህ ፡ ዋጋ ፡ ስትሰጥ ፡ የሰው ፡ ዋጋ ፡ ይገባኃል።ራስህን ፡ ሆነህ ፡ ስትናገር ፡ መልዕክትህ ፡ ሁሉ ፡ በቅብብሎሽ ፡ የሚተላለፍ ፡ እንጅ ፡ በመግፋት ፡ ወይም ፡ በመጫን ፡ የሚተላለፍ ፡ አይሆንም።"

ለአንዳንድ ሰው መነሳት ያንዳንዱ መውደቅ የግድ ሊሆን ይችላል!

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

አላቹ ቤተሰቦቼ?😊

ፈገግ ብለህ ሒድ ፡ ግራ እስኪጋቡ፤ አንተ ለድል አቅና ፥ እነርሱ ገደል ይግቡ!         አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

በጸብ ጊዜ ሰዎችን ለማራቅ ከፈለክ ይበልጥ ቅረባቸው ያኔ እነርሱን ላለማጣት እየተጠጋኻቸው እንደሆነ ነው የሚያስቡት ከዛም አንተን ለመጉዳት ሲሉ ይርቁኻል።

ስር የሰደደ ዛፍ ስለጠነከረ ንፋስ ግድ የለውም!!!