cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቅድሚያ ለተውሂድ

https://t.me/joinchat/AAAAAEyk1nbb8W4stY5TSA

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
176
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እውን “ረመዳን ከሪም” ማለት አይቻልምን? ~~~~~ ከቅርብ አመታት ወዲህ ረመዳን በመጣ ቁጥር “ 'ረመዳን ከሪም' አይባልም” የሚሉ ፖስቶች ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ ጉዳዩ ከባድ ባይሆንም “ግን ምን ያክል ማስረጃ የሚደግፈው ነው?” ማለት አይከፋም፡፡ “አትንጠራራ! አይቻልም ያሉት ታላላቅ ዑለማዎች ናቸው” የሚል ሊኖር ይችላል፡፡ በመጀመሪያ ዑለማዎቼን አከብራለሁ፡፡ ይሁን እንጂ ማንንም ያለ ማስረጃ በጭፍን እንድንከተል አልታዘዝንም፡፡ “በሆነም ጉዳይ ብትጨቃጨቁ ወደ አላህና ወደ መልእክተኛው መልሱት” ይላል ጌታችን፡፡ ስለዚህ ጉዳዩን ከማስረጃ አንፃር መፈተሹ ዑለማዎቹን ከመዳፈር ጋር እንዳይያያዝ ከወዲሁ ላስታወስ እወዳለሁ፡፡ ወደ ነጥቡ ስመለስ “ረመዳን ከሪም” ከማለት የሚከለክል ማስረጃ የለም፡፡ ባለኝ መረጃ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚንና ሸይኽ ፈውዛን “ረመዳን ከሪም” ማለት እንደማይቻል ገልፀዋል፡፡ ግና፡- 1. ክልክላው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ከመለዋወጡ ከሆነ ይሄ የሚያስኬድ አይመስልም፡፡ “ረመዳን ከሪም ማለት አይቻልም” ያሉ ዑለሞችም የምስራች መልእክት መለዋወጡን አልከለከሉምና፡፡ ከምንም በላይ ደግሞ ይሄ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት መለዋወጡ ከጥንት ጀምሮ በታላላቅ ዑለማዎች እንደሚፈቀድ ተገልጿል፡፡ 2. የክልከላው ምክንያት አንዳንዶች ዘንድ “ከሪም” የሚለው ከአላህ ስሞች ውስጥ ስለሆነ ነው የሚል ነው፡፡ እናም ረመዳን ፍጡር ስለሆነ ፍጡር ሊገለፅበት አይገባም ነው ጭብጡ፡፡ ግና “ከሪም” የሚለው ቃል መልእክቱ እንደየ አገባቡ ሊለያይ እንደሚችል የቋንቋ ሊቃውንት ከሚሰጡት ፍቺ መረዳት ይቻላል፡፡ ለምሳሌ “የተከበረ”፣ “የከበረ”፣ “መልካም”፣ “የሚያስቀና”፣ “ውድ”፣ “ይቅር ባይ”፣ ... የሚሉ ፍቺዎችን ሊይዝ እንደሚችል በርካታ የቁርኣን ተንታኞች ገልፀዋል፡፡ የዐረብኛ መዛግብተ-ቃላትም ይህንኑ ያፀናሉ፡፡ ለምሳሌ:- * ታዋቂው የቋንቋ ሊቅ ኢብኑ ፋሪስ፡- ይሄ ቃል በሆነ ነገር ላይ በራሱም ይሁን በባህሪው ያለን ልቅና ለመግለፅ ሊውል እንደሚችል ከገለፁ በኋላ እንደምሳሌም “ረጁሉን ከሪም”፣ “ፈረሱን ከሪም”፣ “ነባቱን ከሪም” እንደሚባል ይገልፃሉ፡፡ [መቃዪሱ ሉጋህ፡ 5/171-172] * ሌላኛው የቋንቋ ሊቅ ኢብኑ መንዙር ደግሞ እንዲህ ይላሉ፡- “አልከሪም” ከአላህ መገለጫዎችና ስሞቹ ውስጥ ነው፡፡ እሱም ማለት ኸይሩ የበዛ ማለት ነው፡፡ ቸርና ስጦታው የማያልቅ የሆነ ለጋስ፡፡ እሱ ገደብ የሌለው ቸር ነው፡፡ “ከሪም” የመልካምና የክብር አይነት ሁሉ ጠቅላይ የሆነ ነው፡፡ #ከሪም እንዲሁ #ምስጉን_ለሆነ_ነገር ሁሉ #ስም ነው፡፡ አሸናፊውና የላቀው አላህ ከሪም እና ስራው የተመሰገነ ነው፡፡” [ሊሳኑል ዐረብ፡ 12/510] 3. ይህንን ሀሳብ የሚያጠናክርልን “ከሪም” የሚለው ቃል የተለያዩ ፍጡሮችን ለመግለፅ ቁርኣን ላይ መዋሉ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- وَرِزْقٌ كَرِيمٌ “የከበረ ወይም የበዛ ሲሳይም” [አንፋል፡ 4፣ 74] زَوْجٍ كَرِيمٍ “መልካም አይነት” [ሹዐራእ፡ 7] وَمَقَامٍ كَرِيمٍ “ከመልካም መቀመጫዎችም” [ሹዐራእ፡ 58] [ዱኻን፡ 26] كِتَابٌ كَرِيمٌ “ክብር ያለው ፅሑፍ (የሱለይማን ደብዳቤ)” [ነምል፡ 29] الْعَرْش الْكَرِيمِ “የሚያምረው ወይም የላቀው ዐርሽ” [ሙእሚኑን፡ 116] رَسُول كَرِيمٌ “ክቡር መልእክተኛ” [ዱኻን፡ 17] [ተክዊር፡ 19] مَلَكٌ كَرِيمٌ “ያማረ መልአክ” [ዩሱፍ፡ 31] እነዚህ ምሳሌ ናቸው፡፡ ሌሎችም መዘረዘር ይቻላል፡፡ ከዚህ የምንረዳው “ከሪም” የሚለው ቃል ፍቺ ለፍጡርም የሚውልበት አግባብ እንዳለ ነው፡፡ 4. በመጨረሻም “ረመዳን ከሪም” የሚለውን ቃል የተጠቀሙ ዑለማዎችን ዝርዝር እንመልከት፡- ሀ. ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ [ፈታዋ፡ 2/193] ለ. ሙፍቲ ሙሐመድ ብኑ ኢብራሂም [ፈታዋ፡ 4/9] ሐ. ሸይኽ ዐብዱረሕማን አሰዕዲ [አልፈዋኪሁ ሸሂያ፡ 291] መ. ሸይኽ ኢብኑ ባዝ [መጅሙዑ ፈታዋ፡ 11/334፣ 363፣ 15/10…] ሠ. የሰዑዲያህ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ [ፈታዋ ለጅነቲ ዳኢማህ አልመጅሙዐቲል ኡላ፡ 5/393፣ አልመጅሙዐቲ ሣኒያህ፡ 2/224] ረ. ኢብኑል ዑሠይሚን እራሳቸው ረመዳንን “ሸህሩን ከሪም” እያሉ የጠሩበት ቦታ አላቸው፡፡ ለምሳሌ፡- [መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን፡ 5] ፣ [48 ሱኣለን ፊ ሲያም፡ 1] እና ሌሎችም፡፡ ጀልሳቱን ረመዳኒያህ ላይ ደግሞ “ረመዳን ሸህሩን ከሪም” ይላሉ፡፡ [ገፅ 1]፡፡ ሰ. ፈውዛንም እንዲሁ "ከሪም'' የሚለውን ቃል ተጠቅመዋል። [አልሙንተቃ፡ 82/27] ማሳሰቢያ: - “ረመዳን ከሪም” ሲባል የሚፈለገው እራሱ “ረመዳን ለጋሽ ነው” የሚል ግንዛቤ ታስቦበት ከሆነ አደገኛ የሆነ ብልሹ አረዳድ ነው፡፡ ከአላህ በስተቀር የሚለግስ የለምና፡፡ ግን “ረመዳን ከሪም” ከሚሉ ሰዎች ውስጥ ይህንን የሚያስብ ያለ አይመስለኝም፡፡ የከለከሉ ዓሊሞች ጭምር ረመዳንን "ከሪም" ብለው መግለፃቸው የሆነ የሚሰጠው ጥቆማ አለ። ከማስረጃ አንፃር #ብቻ የተለየ ሀሳብ ያለው ካለ ማቅረብ ይችላል። = (ኢብኑ ሙነወር፣ ግንቦት 9/2008) የቴሌግራም ቻናል :- http://telegram.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

دروس وفوائد ابن منور

‏عاجل : ‏رؤية هلال شهر رمضان في سدير.. ‏وغداً السبت أول أيام رمضان بالسعودية . ነገ የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ነው ምስጋና ለታላቁ አሏህ ይገባል https://t.me/Muhammedsirage
Show all...
MuhammedSirage M.NOOR

السلفية

01:00
Video unavailable
لا تنسى هذا الدعاء إذا دخل رمضان . الشيخ الدكتور عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر حفظه الله http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
2.40 MB
ይሄ ነው አቋማችን ወቅታዊ ጉዳይን የተመከለተ https://t.me/Muhammedsirage
Show all...
ይሄ ነው አቋማችን_1.mp39.44 MB
ሙሐደራው በውዱ ኡስታዛችን ኸድር አህመድ አልከሚሴ ተ ጀ ም ሯ ል https://t.me/abuhuzeyfahseid?livestream=79a917f6d38342fbb9
Show all...
【Tuba Lil Gureba‘i Yeselefiyochi Mediresa Channel】

ይህ ቻናል የአቡ ሑዘይፋ ኢብኑ ሙሐመድ አስሰለፍይ የተለያዩ ደዕዋዎች እና ፅሑፎች የሚለቀቅበት የቴሌግራ ቻናል ነው።በመቀላቀል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል።ጎራ ይበሉ።

https://t.me/abuhuzeyfahseid

https://t.me/abuhuzeyfahseid

قال ابن تيمية رحيمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم في 

የጁምዓ ኹጥባ ➪➩➪➩➪➩⤵️ #ክፍል ስልሳ ሰባት 🍭 የኹጥባው ርዕስ #የእስልምና_አፍራሾች 🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን አቡ ጀዕፈር [ሀፊዘሁሏህ] 🕌 በሸዋሮቢት ከተማ #የሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ 🗓 25/06/2014 E.C ➬➬➬➬➬➬ https://t.me/Abujaefermuhamedamin/1006 https://t.me/Abujaefermuhamedamin/1006
Show all...
የጁምዓ_ኹጥባ_❻❼_የእስልምና_አፍራሾች.mp35.48 MB
➡️ ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
Show all...
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

♻️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

00:38
Video unavailable
ወንድሞቼ እህቶቼ ሶላት ስንሰግድ ምሳሌ ወደ ሩክዕ ልንወርድ ስንል ወደ ሩኩዕ እየወርድን እያለ ነዉ ተኪቢራ ማለት ያለብን እንጅ እንደቆምን አይደለም ከሩኩዕ ቀጥ ስንል እንደዚሁ ወደ ሱጁድ ልንወርድ ስንል እንደቆም ተኪብራ ብለን መዉረድ የለብንም ቦታ አይደለም ወደ ሱጁድ እየወረድን እያለ ነዉ የሚባለዉ እንጅ እንደቆምን ተኪቢራ ብሎ አይወረድም 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
Show all...
15.37 MB
01:01
Video unavailable
ሀገራችን ኢትዬ ላይ ቁርአንን ለጅን ለአይነናስ ለሸይጡዋን ለማንኛዉም አደጋ መከላከያ ብለዉ እቤታቸዉ ቁርአንን ያስቀምጣሉ ይሄ እንዴት ይታያል??? እኔ እራሱ ይህን ተግባር የሚፈፅሙ ሰዎች አቃለሁ እናም ልናቅ ይገባል
Show all...
8.22 MB
◾️የየመኑ ሙሀዲስ ሸህ ሙቅቢል አልዋድኢይ "አላህ ይዘንለት" እንዲህ ብሏል። እውቀት መፈለግ ጥረት በማድረግ፣ በትግልና ከዱንያ ችላ በማለት ቢሆን እንጂ የሚገኝ አይደለም። 📚 ‏قمع المعاند 157
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.