cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የጥበብ ስቅታ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
180
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ይሄኔ እኮ ቤቱ ተኝቶ በቴሌቪዥን የሚታየውን #ግርዶሽ በመነፅር የሚያይ አይጠፋም ! @yetibebsikita
Show all...
🕷🕷 አንድ ሰው በሂወት ዘመኑ ውስጥ ቢያንስ 8 ሸረሪት እና 70 ጥቃቅን ነፍሳትን በእንቅልፍ ልቡ ሳያስበው ይውጣል። @yetibebsikita
Show all...
ማስጠንቀቂያ⚠️⚠️ #የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡ 🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡- - ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣ - በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡ - በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡ - በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡ - የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡ - ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡ - ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡ 🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡- - ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡ 🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት - ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ - 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣ - ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33 ‼️ማስጠንቀቂያ፡- - በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣ - በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡ - ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡ - መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡ -ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ - ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል - ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣ አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው 10ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልውን ይወጡ @yetibebsikita

ነበር...! ከሺህአመታትበፊት በአፄዎቹናሹማምንቱ ለጆሮምሆነ ለአይንየሚሰቀጥጥ ሰብአዊነትየጎደለው ግፍናበደል በጭቁንየኢትዮጲያ ልጆችሲፈፀም ነበር... ይህንንአፄያዊእርኩሰታዊ ድርጊት ለመደምሰስ ንጉስአይከሰስ ሰማይአይታረስ የሚለውንየሹማምንቱን ተራ ተረትተረት ደምስሶየወጣው በፊንፊኔ[አዲስአበባ]&አካባቢዋ የሚገኝ ህዝበሙስሊምነበር ከሌሎች ጭቆናይብቃንካሉ ወገኖቹጋር በመተባበር አፄውን አስደንግጧል.አምበርክኩዋልም. እነሆዛሬ የተከበሩ ጠቅላይሚስራችን&ጠቅላይ አቃቢያነህጎቻችን የፓርላማአባላት ሁሉ ሳይቀሩ በአላህፈቃድ ቅንነታቸውን ስላሳዩን እናመሰግናለን! አላህቅኑንጎዳና ይመራቸውያሳያቸው ዘንድእንመኛለንም!... \ሼህሁሴንጂብሪልእንዲህብለው ነበር/ የወልይልጅወልይየጀግናጀግናነው እኛእንኩዋባንቀምሰው በሌላው አየነው በልተው እየጠጡጅስማቸውቀጭን ነው ወትሮምደህናጎበዝአካለቀጭንነው ተፈሪማይወፍር ሀሳብበዝቶበትነው ብለውነበር.. አነሆ የተመኘነው ኢስላማዊነፃነታችን ወደቤቱ ተመለሰ የመንግስትና የሀይማኖት መለያየትን የሚሰብከውአንቀፅ 11ድም 1-3የተቀመጠውህግ በአላህፈቃድ በዶ/ር አቢይመንግስት አነሆ ስራላይዋለ እናመሰግናለን...! ረጋያለወተት ቅቤይወጣዋል ይሏል እንደዚህነው. ኒቱረመሌ ኒኡረጄቴ ሀቂን! "አይንእንባነውእንጂደም አይደባልቅም ጥርስወረተኛነው ወዳጁንአይውቅም እኔስብዬነበር ተመልሶአይስቅም" ሰተቴበዶ/ር አብይ አህመ ሀ ግእዝ ኣብድልመጂድ ሳኒ ከወሊሶ @yetibebsikita
Show all...
ካነበብኩት ላጋራቹ ፡ “ሲጋራ አጨሳለሁ ላንች ስል ላንች ስል ከጭሱ መካከል አገኝሽ ይመስል” ብሎ ቢል አጫሹ… እኔ ጠጬ ደግሞ… “መጠጥ እጠጣለሁ ላንች ስል ላንች ስል አልኮል እጋታለሁ ላንች ስል ላንች ስል ሌሊት ሲያስመልሰኝ ካንጀቴ አስወጥቼ እጥልሽ ይመስል” @yetibebsikita
Show all...
Join @yetibebsikita ፀሀፊ ሂክማ በያን
Show all...
writer hikma beyan join to @yetibebsikita
Show all...
°#አስደንጋጩ__ፍፃሜ!! -------- _______________________ ሴትየዋ ልትወልድ ኦፕራሲዮን ክፍል አስገቧት ና ቆንጅዬ ወንድ ልጅም ተገላገለች። ልክ ልጇን እንደተገላገለች እሷ ግን አረፈች/ሞተች/። ባልየው በጣም አዘነ በራሱ ህፃኑን ተንከበክቦ ማሳደግ ስለማይችልም ህፃኑን ለአክስቱ አስረከቦ ለ7 ወራት መራራ የሀዘን ግዚያትን ካሳለፈ በኋላ ሌላ ሚስት አገባ። ከአዲሷ ሚስቱም አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ልጅ ወለደ። ከ3 አመታት በፊት ለአክስቱ ሰጥቶ የነበረውንም የመጀመሪያ ልጁን ከራሱ ጋ ሊያኖረው አመጣው። ያን ግዜ የአዲሷ ሚስቱ ሁኔታ ተቀየረ። ይሄን 4 አመት ማይሞላው ጨቅላ ህፃን ትበድለው ጀመር። ያለ ርህራሄ በተደጋጋሚ ያለጥፋቱ ትቀጣዋለች። ጭንቀቷ ሁሉ ለራሷ ልጆች እንጂ ለሱ ደንታም የላትም። ምግብም ከልጆችዋ ለይታው ለብቻው ነበር ምትሰጠው። ያሳለፍነው እሁድ ቀን እች ሴት ቤተሰቦችዋን እራሷ ቤት እራት ግብዣ ትጣራቸዋለች።የተለያዩ የምግብ አይነቶች ተዘጋጅተውም ነበር እናም ይሄ እድሜው 4 አመት የማይሞላው ጨቅላ (የሙት ልጅ) ከነዚህ ምግቦች ሊቀምስ እጁን ሲዘረጋ በጣም ትጮህበትና እያመናጨቀችው ከቤት ይዛው ትወጣለች። ወደ በረንዳ አውጥታው እንግዳ እስኪወጣ ድረስ ከበረንዳ ንቅንቅ እንዳይል ታስጠነቅቀውና ቁራሽ ዳቦ በጁ አስይዛ እዛው በረንዳ አስቀመጠችው። ሌሊቱ በጣም ይበርድ ነበር አይደለም ለህፃን ለአዋቂ ከባድ ነበር።ብርዱም በጣም በረታበት ቤት ገብቶ እንዳይተኛ የ አባቱ ሚስት አስጠንቅቀዋለች። ህፃኑም በገዛ ቤቱ ባዳ ሆኖ የሰጠችውን ቁራሽ ዳቦ እየበላ እዛው ተጣጥፎ እንቅልፍ ወሰደው። ሰዐቱም ረፈደ እንግዳውም ወጣ ሴትዮዋም በረንዳ ያለውን ልጅ ረስታው ልጆችዋን ይዛ መኝታ ክፍሏ ገባች። ሰዓቱ ረፍዷል ባል ከስራ አርፍዶ ገባ። እራት ላቅርብልህ ስትለው ውጭ እንደበላ ነግሯት ልጁ የት እንዳለ ሲጠይቃት "መኝታ ክፍሉ ተኝቷል" አለችው በዛ ብርድ በረንዳ እንደጣለችው ረስታ.. ሰውየውም ተኛ። ወዲያው የቀድሞ ሚስቱ #በህልሙ መጣችበት እና.... "ልጅህን ድረስለት" አለችው። ሰውየውም ከእንቅልፉ ደንግጦ ተነሳና ልጁ የት ነው ብሎ ሚስቱን ሲጠይቃት.. "አልጋው ላይ ተኝቷል አልኩህ እኮ" አለችው። ሰውየውም ድጋሚ ተኛ። ሟች ሚስቱ ድጋሚ በህልሙ መጣች። "ልጅህን ድረስለት" አለችው። ሰውየው ከመጀመሪያው በጣም ደንግጦ ከእንቅልፉ ነቃ። "ልጄ የት ነው ያለው?" ብሎ ድጋሚ ጠየቃት ሴትየዋም "ምንድነው ዝም ብለህ ምትጨናነቀው ልጁ ክፍሉ ተኝቷል አንተም በቃ ዝም ብለህ ተኛ" ትለዋለች። ሰውየውም ለሶስተኛ ግዜ ተመልሶ ተኛ።እንቅልፍ ሸለብ እንዳደረገው በህልሙ የቀድሞ ሚስቱ ከመጀመሪያው ለየት ባለ ሁኔታ ፊቷን ቀይራ መጣችና... "በቃ ተወው ልጁ እኔ ጋ መጥቷል" ስትለው በድጋሚ ሰውየው ከእንቅልፉ ነቃ። ልጁ የሚያድርበትም ክፍል በፍጥነት ሲሄድ ልጁ የለም። በድንጋጤ ልጁን ይፈልገው ጀመር... ሁሉም ክፍል ፈልጎ አጣው ድንገት የበረንዳውን በር ሲከፍት... ልጁ በረንዳ ላይ ነው ከብርዱ ብዛት ሰውነቱ ደርቋል። ጭንቅላቱን በሁለት እግሮቹ መሀል እስገብቶ.... ሴትየዋ ከሰጠችው ቁራሽ ዳቦ ግማሿን በልቶ ግማሹ አጠገቡ ወድቋል። አባቱ ሲያንቀሳቅሰው ምንም የለም ቀና ሲያረገው ልጁ ግን እችን አለም ተሰናብቷል። ያለ እናት እቅፍ ያደገው ልጅ የእናቱ እቅፍ ናፍቆት ከናፈቃት እናቱም ተገናኝቷል... ስታነቡት ምን አይነት ስሜት ተሰማችሁ ?? እባካችሁ ነብስ የማያውቁ ህፃናትን የምትበድሉ ፈጣሪን ፍሩ @yetibebsikita
Show all...
" ለዚች መቶ ለማትሞላ እድሚያችን ብንስገበገብላት ምን ይጠቅመናል ምን አልባት ያለንን በቅንነት መካፈል ብንችል የአዳችንን ችግር የአዳችንም ቢሆን ደስታና ሐዘኑን አንድ ላይ ብናሳልፈው እንዲ በቀላል አንሰበርም ቀንበሩም.አይከብደንም ነበር ....... ግና…… ግን እራስ ወዳድነታችን በልተን እንዳንጠግብ ፣ጠጥተን እዳንረካ ፣አግኝተን እንዳናመሰግን እያደረገን ነው ። በመረዳዳት ፣ሰዎችን በማገዝ ፣ስለ ሰዎች በመጨነቅ ፣በችግር ሰአት አለሁ በማለት በሚገኘው ደስታ ፣እረፍት ፣እርካታ ፣የምናገኘው ትርፍ እኛ ተንገብግበን ካኖርነው እጅግ የበዛ ነው ። ስለዚህ ባለን ጥቂት ዘመን በጎ ነገር ሰርተን ህሊናችንን እናሳርፍ:: በመጨረሻም ዋጋ ከፍለን ክፋትን ከምንሸምት ያለ ክፍያ መልካም ሰው እንሁን መልካምነት ቆይቶ ይከፍለናልና!! @yetibebsikita join
Show all...