♡ SAMi የአማርኛ ጥቅሶች️️️️🥀
Open in Telegram
የወደዱትን ጥቅስ ለወዳጆዎ Share ያድርጉ 🙏 Follow On Facebook www.facebook.com/Amaharic_quotes ሀሳብ አስተያየት ካልዎት @Dope_27 ➲ አባላት ለመጨመር ማስታወቂያ ስለምንሰራ አይሰላቹ DON'T LEAVE 🙏
Show moreEthiopia4 739The category is not specified
5 457
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Telegram Premium ✅
ተለቀቀ ገብታችሁ አውርዱና ተጠቀሙ ፍጠኑ
https://t.me/+zLxU8NRT_GFlMGJk
https://t.me/+zLxU8NRT_GFlMGJk
Game ለምትወዱ ሊያመልጣቹ የማይባ channel
ውሸት አይደለም join በሉ😍
👉Call of duty
👉God of war
👉Pes 2022 - 23
👉FIFA 2022 - 23
👉Dls 2022 -23
እና ሌሎችንም gameኦች
✅የhacking tip videoኦች
የtech መረጃዎች እና ዜናዎች
አስገራሚ እውነታዎችን ያገኛሉ። Join ይበሉ ቤተሰብ ይሁኑ።
Link 👇👇👇👇👇👇
Game ለምትወዱ ሊያመልጣቹ የማይባ channel
ውሸት አይደለም join በሉ😍
👉Call of duty
👉God of war
👉Pes 2022 - 23
👉FIFA 2022 - 23
👉Dls 2022 -23
እና ሌሎችንም gameኦች
✅የhacking tip videoኦች
የtech መረጃዎች እና ዜናዎች
አስገራሚ እውነታዎችን ያገኛሉ። Join ይበሉ ቤተሰብ ይሁኑ።
Link 👇👇👇👇👇👇
❗️ቴሌግራም በvpn የምትጠቀሙ ከስር ያለውን proxy በመጠቀም ያለ vpn መጠቀም ትችላላችሁ👇
https://t.me/proxy?server=161.35.219.7&port=8080&secret=7gagkkS6aU28JabnJfU2AKhrZXRhYWJvbmxpbmUuY29t
💡ከሰራላችሁ ሰርቶልኛል ኮሜንት ላይ በሉኝ
አቅምህን እወቅ !
የምትችለውን ብቻ አድርግ ከአቅምህ በላይ የሆኑትን ለፈጣሪህ ስጥ ! ራስህን በብዙ ካስጨነቅኸው ቀላል የሆኑትንም ነገሮች ማድረግ የምትችልበትን አቅም ታጣለህ !
እናም ከሁለት ያጣ ሆኖ ከመቅረት የያዝከውን ይዘህ በርታ !
✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
t.me/Amezing_profile
t.me/Amezing_profile
✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇
⚡️JOIN👇 $ SHARE
t.me/Amezing_profile
t.me/Amezing_profile
✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇
⚡️JOIN👇 $ SHARE
t.me/Amezing_profile
t.me/Amezing_profile
ሁሉንም ለማስደሰት አትሞክር!
አንድ ሹፌር በመንዳት ላይ ሳለ ለመሻገር ሰፍ ብለው ከፊቱ የቆሙ ሰዎችን ለማሻገር ቢቆም ፦
ተሻጋሪዎቹ እያመሰገኑት በደስታ ያልፉሉ ከኋላ ያሉ አሽከርካሪዎች ግን አስቁሟቸዋል እና በስራው በጣም ይናደዳሉ! ሁሉም ይደሰቱብኝ ካለ ግን ምን ያደርጋል? ስለዚህ ልብህ የሚጠይቅህን እንጂ ሰዎች ያስቡታል ምትለውን አታድርግ!
✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇
⚡️JOIN👇 $ SHARE
t.me/Amezing_profile
t.me/Amezing_profile
🌼
መልካም ሰኞ 🌼✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇
⚡️JOIN👇 $ SHARE
t.me/Amezing_profile
t.me/Amezing_profile
✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇
⚡️JOIN👇 $ SHARE
t.me/Amezing_profile
t.me/Amezing_profile
✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇
⚡️JOIN👇 $ SHARE
t.me/Amezing_profile
t.me/Amezing_profile
በጥናቴ መሰረት በየፖስቶች ላይ Like የማያደርጉ ሰዎች በአንተ ስኬት የሚቀኑ ሰዎች ብቻ ናቸው !
Ena🙏 pls Share 7k🥰🌼🌼🌼😎 አንድ member ብቻ JOIN😳
በነገራችን ላይ ምንም መፍትሔ የሌለው በሽታ ቢኖር "ጥጋብ" ነው። #ለዚህ_ነው አንዱ ወደ ፈጣሪ እንዲህ ብሎ የፀለየው " አምላኬ ረሀቤን ሰርቼ አሸንፈዋለሁ አንተ ብቻ ጥጋቤን አስታግስልኝ ጥጋብን አልችለውም"
በቴሌግራም ይከታተሉን t.me/Amezing_Profile
✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇
⚡️JOIN👇 $ SHARE 🙏
t.me/Amezing_profile
t.me/Amezing_profile
✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇
⚡️JOIN👇 $ SHARE 🙏
t.me/Amezing_profile
t.me/Amezing_profile
🍈 አትቅጠሪኝ በቃ
⛱
ዛሬ ነገ ስትይ ጊዜ እየነጎደ
ሥንት ክረምት አልፎ ስንት በጋ ሔደ
ባይመቻችልኝ ዘንድሮ በገና
ጥቅምት እንገናኝ እንቃጠርና
ለጥምቀት ካልሆነ አትቅጠሪኝ ዕቱ
ሎሚም አልወረዉር ይቅር ምናባቱ
🍈🍈🍈
#መልካም_የጥምቀት_በአል_ይሁንላችሁ
✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇
⚡️JOIN👇 $ SHARE
t.me/Amezing_profile
t.me/Amezing_profile
