cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዛዱል ኸይር Zadul Kheir

(መልካም ስራ ከክፉ አወዳደቅ ይጠብቃል) صنائع المعروف تقي مصارع السوء

Show more
Advertising posts
207
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የውዥንብር መልስ አለመታወቁ ጥርጣሬን አያጭርም!
Show all...
ታሪክ የሚዘክራቸው ነገስታቶችን እንጂ ሰራዊቱን አይደለም።
Show all...
02:52
Video unavailableShow in Telegram
በግና ፍየል በረከት ናቸው አሏህ በበግና ፍየል በረከት አድርጓል። በአመት አንድ ጊዜ ሲወልዱ ትመለከታለህ ፤ አሏህ የሻው ያክል ከስጋቸው ይበላል ፤ ከአራዊቶች በተቃራኒ በነርሱ ምድር ትጥለቀለቃለች ፤ አራዊቶች በአንድ ጊዜ ስድስት ወይም ሰባት ልጅ ይወልዳሉ ፤ የምድር ጥግ ላይ እንጂ አይታዩም። በግና ፍየል ተወዳጅ የተባረኩ ገንዘቦች ናቸው።¹ ከሚገርመው ተፈጥሯቸው ሰውነታቸው ግዙፍ የሆኑትን ዝሆን እና ጎሽ ተመልክተው አይፈሩም። ተኩላ ሲመለከቱ ግን በብርቱ ይፈራሉ። ይህም አሏህ በተፈጥሯቸው የፈጠረው ነገር ስላለ ነው።² በግና ፍየል በዋነኝነት የስጋ ፥ የወተት እና የሱፍ ምንጭ ሁነው ለሰው ልጅ ሲያገለግሉ ቆይተዋል። ፍየል በወተት ብዛት እና በቆዳ ውፍረት ከበግ ይበልጣሉ። በጎች ደግሞ ከፍየል የበለጠ የብዙ ፀጉር ባለቤት(ሱፍ) ናቸው። ሑመይድ ብኒ ማሊክ ብኒ ኹሰይሚ እንዲህ አለ፦ ❝ከአቡ ሁረይራ ጋር ''ዐቂቅ'' በሚባል ቦታ ተቀምጠን ሳለ የመዲና ሰዎች በግመል ላይ ሁነው ወደ እኛ መጡ ፤ ከግመላቸው ላይ ወረዱ። አቡ ሁረይራ «ወደ እናቴ ሂድና ልጅሽ ሰላምታ ያቀርብልሻል ፤ የሆነ ነገር መግቢን ይልሻል» በላት አለኝ። (ሂጄ ስነግራት) በትሪ የተወሰነ ዘይትና ጨው አድርጋ ከገብስ የሆነ ሶስት ዳቦ ጋር አቀረበች። ተሸክሜ ወደነርሱ ይዤ በመሄድ ፊትለፊታቸው አስቀመጥኩት። ያኔ አቡ ሁረይራ «አሏሁ አክበር»አለ። በመቀጠል «ለአሏህ ምስጋና ይግባው ! ምግባችን ተምርና ዉሃ ሆኖ ሳለ ዳቦ ለመገበን ጌታ» አለ። ሰዎቹ (እንግዶቹ) ከምግቡ ምንም አልቀመሱም። እነርሱም በሄዱ ጊዜ እንዲህ አለኝ፦«የወንድሜ ልጅ ! ለበጎችህ መልካም ሁን ፤ ንፍጣቸውን ጥረግ ፤ በረታቸውን (ማደሪያቸውን) አሳምር ፤ በዙሪያቸው ስገድ ፤ እነርሱ የጀነት እንስሳ ናቸው። ነፍሴ በእጁ በሆነችው አሏህ እምላለሁ ወደ ፊት በሰዎች ላይ የተወሰኑ በጎች ያሉት ሰው እርሱ ዘንድ ከመርዋን መኖሪያ ቤት የበለጠ ተወዳጅ የሚሆኑበት ዘመን መምጣቱ በጣም ቅርብ ነው።»❞ [ማሊክ “ሙወጠእ” (2/933) ፤ አል አደቡል ሙፍረድ 572] ይቀጥላል... የካቲት 06/2015 https://t.me/ZadulKheir
Show all...
ከአንቀፆች ጋር ⓶⓶⓻ قَالَ هَلْ ءَامَنُكُمْ عَلَيْهِ إِلَّا كَمَآ أَمِنتُكُمْ عَلَىٰٓ أَخِيهِ مِن قَبْلُ «ከአሁን በፊት በወንድሙ ላይ እንዳመንኳችሁ እንጂ በእርሱ ላይ አምናችኋለሁን። [ዩሱፍ 64] «ሙእሚን በአንድ ጉድጓድ ሁለት ጊዜ አይነደፍም።» (لا يلدغ المؤمن من جحر مرتين) የሚለውን ይጠቁመናል።
Show all...
#ከተረሱ ሱናዎች ⓵⓶ ለይለተል ጁሙዓ ሶለዋት ማብዛት *** ነብዩ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል:- «የጁሙዓ ቀንና ሌሊት ሲመጣ በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ» አልባኒ ሐሰን ብለውታል
Show all...
"اختر من تزرعهم في أرض قلبك بدقة، اختيار البذور أسهل من اقتلاع الأشجار.
Show all...