cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቡናችን👆

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ! ➪የዝዉዉር ዜና ☞የአሰልጣኞች አስተያየት ➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች ☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ ➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ ! ➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc 📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍ BOT ማድረስ ይችላሉ!

Show more
Advertising posts
128 024Subscribers
+324 hours
+1 9657 days
+9 19330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✅የቡናችን መወያያ ግሩፓችንን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ ሀሳባችንን በጋራ እናውራ!👇 https://t.me/+G23St9-450k1Njg0
Show all...
👍 3 3
🔥🔥🔥ራምኬል_ጀምስ ✅ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ድሬድዋ ላይ  በሊጉ ጨዋታ ሐዋሳ ከነማ ላይ ባለቀ ሰዓት ሶስት ነጥብ ያስገኘች ኳስ በጭንቅላቱ አስቆጠረ። ✅ዛሬም ከሐዋሳ ጋር በመጀመሪያ አጋማሽ ጨዋታውን የምትቀይር የነበረች ጎል ራሱን አደጋ ላይ ከቶ ከመስመር ላይ አወጣ።          ❤️ጀግናው በርታልን @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Show all...
53👍 9🔥 3
✅1ኛ ትክክለኛ የዛሬ መላሽ የሆነው H $@Kunchew በላከልን አድራሻ ሽልማቱን አድርሰናል !! 👉ለሁላቸውም ሽልማታቸውን ልከናል ✅ ❤️መልካም ምሽት ቡናውያን ! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Show all...
9👍 1
✅3ተኛ ትክክለኛ የዛሬ መላሽ የሆነው Ja 10-28-9 @jaaaaff በላከልን አድራሻ ሽልማቱን አድርሰናል !! 👉የቀረው 1ኛ መላሽ አድራሻውን ሲልክ በተመሳሳይ ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል!! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Show all...
👍 5
ያልተገደበ የጥንካሬ ምልክት … … ጊዜ የማይሽረው ውድ ሀብት …… የፍቅር እና የፍቅር ምልክት ኢትዮጵያ ቡናዊነት @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Show all...
🔥 5 1
✅2ተኛ ትክክለኛ የዛሬ መላሽ የሆነው B_e_b_a በላከልን አድራሻ ሽልማቱን አድርሰናል !! 👉ሌሎቹም አድራሻቸውን ሲልኩ  በተመሳሳይ ሽልማታቸውን የምናደርስ ይሆናል!! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Show all...
👍 5 1👀 1
ያልተገደበ የጥንካሬ ምልክት … … ጊዜ የማይሽረው ውድ ሀብት …… የፍቅር እና የፍቅር ምልክት ኢትዮጵያ ቡናዊነት @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Show all...
🎁የዛሬ የግምት አሸናፊዎች በቅደም ተከተል 1~  H $ @Kunchew 2~B_a_b_i 3~Ja 10–28–9 @jaaaaff 🎉እንኳን ደስ አላችሁ ✅አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራችሁን 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍ በመላክ ሽልማታችሁን መውሰድ ትችላላችሁ!! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Show all...
👍 6 1
....በስፖርቱ አለም ጠንካራ እና ልዩ ደጋፊ የማግኘት አስፈላጊነት ሊናቅ  አይችልም። ❤️ታማኝ የደጋፊዎች ስብስብ ለአንድ ቡድን ልዩነትን በመፍጠር በሜዳው ላይ ስኬታማ ለመሆን መነሳሳትን እና በራስ መተማመንን ይፈጥራል። 👉ዛሬ ደጋፊ በቡድን ብቃት ላይ የሚያሳድረውን ተጽእኖ በዓይናችን አይተናል። ተጫዋቾቹ ወደ ሜዳ ሲገቡ ጀምሮ እስከመጨረሻው ያልተቋረጠ ድጋፋቸውን ሲሰጡ የነበሩ ደጋፊዎቸ በእውነት ክብር ይገባቸዋል ። @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Show all...
29👍 3🔥 1🥰 1
✅የግምት አሸናፊዎችን ለይተን ማታ 2:00 ሽልማታችሁን የምናደርስ ይሆናል!!
Show all...
👍 8