cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio zodiac/ዞዳይክ

ኮኮብዎን ማወቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉን ይወድታል አይቆጩበትም - - - - - @life_in_the_dark ETHIO ZODIAC @zodiacsine

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Darkness

Music .•°🥀 short video .•°🥀 pictures .•°🥀 music lyric .•°🥀 music video .•°🥀 Qouets .•°🥀 for cross👇👇 @ed_u_ye Just enjoy 😊 .•°🥀 @life_in_the_dark .•°🥀 .•°🥀 @life_in_the_dark .•°🥀 and joinnnnnnnnnnn .•

"አለማችን፣ አስትሮሎጂ፣ ዞዳይክ፣ " ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። Part 2 »» ለምሳሌ የፀሀይ ግርዶሽ ከመከሰቱ ከ24 ሰዓት ጀምሮ አእዋፋት መዘመር ያቆማሉ፣ በግርዶሽ ሰአትም መላው ጫካ በዝምታ ይዋጣል። አእዋፋት በሙሉ በፍርሀትና በጭንቀት ውስጥ ይሆናሉ፣ ጦጣዎችና ዝንጀሮዎች ከዛፎች ላይ ወርደው መሬት ላይ በቡድን በቡድን ሆነው ይቀመጣሉ፣ ራሳቸውንም የመከላከያ ዘዴ መሆኑ ነው። አስጋራሚው ነገር ደግሞ በመጮህና በመንጫጫት የሚታወቁት ጦጣዎች በግርዶሽ ሰዓት በፍፁም ፀጥታ መዋጣቸው ነው። ምንም እንኳን ቼዜቭስኪ ይህንን ነገር ለማብራራት ቢሞክርም የዚህ አውነታ መነሻው ጥንት የሱሜሪያን ስልጣኔ መሆኑ ነው። »» በመቀጠልም ፓራክሊስስ የተባለ ስዊዘርላንዳዊ የህክምና ዶክተር ተጨማሪ ግኝቶችን አገኘ፣ ግኝቱ እጅግ አስገራሚና የህክምና ሳይንስን ትልቅ እርምጃ የሚያራምድ ሲሆን ነገር ግን እስካሁንም ይህን ግኝት ሳይንቲስቶች አምነው መቀበል አልፈለጉም ። አስትሮሎጂ የተረሳና ችላ የተባለ ሰይንስ ነው የምንለውም ለዛ ነው። የፓራክሊሰስ ግኝት እንደሚለው ከሆነ አንድ ሰው የሚታመመው ሰውየው ሲወለድ ሰማይ ላይ ከታዩት የክዋክብት ስብስቦች በሆነ መልኩ ሲረበሹ ወይም ሲበተኑ ነው ይላል። ለማንኛውም እሱ ጋር ለሚመጣ ህመመተኛ የተወለደበትን ወቅት አይቶ በደንብ ሳያጠና መድሀኒት አያዝለትም ነበር። አስጋራሚው ነገር ደግሞ የተወለዱበትን ግዜ አጥንቶ መድኃኒት የሰጣቸው በሽተኞች ወዲያው መዳናቸውና ለሌሎች ዶክተሮች ከባድና ግራ አጋቢ የሆነ ህመሞችን ሁሉ እሱ ከልደታቸው ወቅት አንፃር መርምሮ መፍትሄ መስጠቱ ነው። ይሁን እና አሁን ላይ የሱ ምርምሮችም ሆነ ግኝቶች ተረስተዋል። ነገር ግን አሁን ባላፉት ሃምሳና ስልሳ አመታት የአስትሮሎጂ ጥናት በድጋሜ እየተነሳሳ ነው፣ በ1950 ዓ.ም "ኮስሚክ ኬሚስትሪ" የሚባል ሰይንስ ተወለደ። ፈጣሪውም "ጆርጅ ጂያርጂ" የተባለ ከክፈለ ዘመኑ ትልልቅ ሰዎች መሀል የሚመደብ ሰይንቲስት ነው። ስለ ክዋክብትም ብዙ አስደናቂ ጥናትን አድርጓል። »» ታማቶ የተባለ ጃፓናዊ ዶክተር ደግሞ ሌላ እጅግ አስደናቂ ግኝት አገኘ። የሴቶች ደም ከወንዶች ደም ለየት የሚያደርገው አንድ ባህርይ አለው። ይህም የወር አበባ በሚያዩ ሰዓት ወይም በእርግዝናቸው ሰዓት የሴቶች ደም በመጠኑ መቅጠኑ ነው። የወንዶች ግን ሁሌም ያው ነው። ታድያ አስገራሚው ነገር ከላይ የገለፅነው አይነት የአቶሚክ ፍንዳታ በፀሀይ ላይ በአስራ አንድ አመት አንዴ ሲፈነዳ የወንዶችም ደም ይቀጥናል ። ይህ አስገራሚ ጉዳይ ነው፣ ፀሀይ ላይ የተፈጠረ ረብሻ ደማችን ላይ ይህን አይነት ለውጥ መስከሰት እንዴት ቻለ?? . . አሁንም አለጭረስኩም ይቀጥላል.......... By. Zoskales @zodiac_zodiac @zodiac_zodiac Ur comment @zoskales_13
Show all...
"አለማችን፣ አስትሮሎጂ፣ ዞዳይክ " ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። Part 3 »» ውቅያኖሶች ላይ ማዕበል የሚነሳው በጨረቃና በፀሀይ ስበት እንደሆነ ሳይንስ ከረጋገጠ ቆይቷል። ግን ልብ ያላልነው ነገር በውቅያኖስ ውስጥ የሚገኘው የውሃና የጨው መጠን በሰው ልጅ አካላት ውስጥ በተመሳሳይ ሁኔታ እንደሚገኝ ነው። የኛ ምድር 70% ውሃ የተሞለ ሲሆን በተመሳሳይ የኛ ሰውነትም 70% ውሃ ነው። ታድያ የውቅያኖስ ውሃ በጨረቃና በፀሀይ ስበት የሚረበሽ ከሆነ የኛ ሰውነትስ እንዴት ተፅኖ አያርፍበትም? »» ከጥንትም ጀምሮ ሰዎች አስትሮሎጂ ተራ አፈ ታሪክ እንደሆነ ብሎም ከሰይጣን ጋር የተያያዘ ክፉ ስራ ብለው ይፈርጁታል። ነገር ግን አሁን አሁን ታላቅ ሳይንሳዊ ድጋፍ አግኝቷል። እንግዲ ሳይንስ ማለት በአንድ ነገር መንስኤና ውጤት ላይ የሚመራመር ጥናታዊ ውጤት ነው። አስትሮሎጂ ደግሞ ሚለው እዚህ ምድር ላይ የተፈጠረ የትኛውም ክስታት መንስኤ አልባ አይደለም ነው። የፊታችን ከኋላችን ጋር ሊለያይ አይችልም። እንደሁም ጥብቅ ትስስር አላቸው፣ ነገ የሚከሰተው የትኛውም ነገር ዛሬ ትንሽ ደበቅ ባለ መልኩ እየተከሰተ ነው ይለናል። »» ለምሳሌ ዲጃ ቩ (deja vu) የሚባል ክስተትን መቼም ሁላችንም እናውቀዋለን። አንድን ክስተት አንድአንዴ ቀድመን ያየነው የሚመስለን አጋጣሚ አለ። አንድአንዴ ደግሞ ሰዎች በህልማቸው የተመለከቱትን ነገር በእውን ሲከሰት ሰምተንም ገጥሞንም እናውቃለን። ታድያ ይህ ህልም ወይም የዲጃ ቩ ክስተት እንዴት ሊፈጠር ቻለ? ያልኖርነውን ማየት ቻልን? አስትሮሎጂ እንደሚለን ወደፊት ማለት የኛ ቸልተኛነት መገለጫ ነው እንጂ ልብ ካልነው ቀድመን ልናየውም የምንቸለው ክስተት ነው። የአሁንን መስኮት መክፈት ከቻልን ወደፊትን በግልፅ ማየት እንችላለን። ጥበቡን አለማወቃችን፣ ወይም ቸልተኝነታችን ነው ወደፊትን እንዳናይ የከለከለን። እንዴት?? ይቀጥላል....................... @zodiac_zodiac @zodiac_zodiac By. zoskales Ur comment @zoskales_13
Show all...
🌂🌂ሳምንታዊ የኮኮቦች ትንበያ🌂🌂 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። "ኤሪስ" ይሄ ሳምንት ለኤሪሶች አሪፍ የስልጠና እና የጉዞ ግዜ ቢሆን ጥሩ ነው፣ ለተሻለ ስራ ያበቃችዋል። ከሌሎች ሰዎች ጋ ያለቸውን ግንኙነት ካሳደጉና፣ ፍላጎታቸውን ለሰው ካጋሩ ያልተጠበቀ ጥሩ አጋጣሚ ያገኛሉ። "a work friendship may evolve into something more " "ቶረስ" በአቅራቢያቹ ለሚገኙ ሰዎች እጃቹን ዘርጉ፣ ምክንያቱም የሆነ ድራማ ወይ ደግሞ ፀብ በአቅሪያባቹ ይኖራል ይሄ ደግሞ ሁሉንም ሰው ሊያስቆጣ ይችላልና። ምችሉትን አድርጉ ግን ነገሮችን አታወሳስቡት፣ ቀለል አድርጉት። "The energy is powerful for making decision that creates a better balance between work and family responsibility. "ጄሚኒ" በገንዘብ ዙሪያ ትልቅ ተነሳሽነት ሚኖሯቹና ጠንክሮ ለመስራት ምጥሩበት ግዜ ነው። እንዲሁም አሁን ያላቹበት ሁኔታ ለፈጠራና አዲስ ነገር ለመስራት አመቺው ገንዘብ ማግኛ ጊዜ ነው ይጠቀሙበት። " you may be thinking about creating a partnership with some one more compatible " "ካንሰር" በምናብ ምታስቡትን ነገር ወደ ተግባር ሚለወጥበት ስለሆነ፣ አብዛኛውን ነገር መሞከር ብዙ አያዋጣም። ምታስቡት አሪፍ የቢዝነስ ሀሳብ ካለ ነገሮች እስኪረጋጉ ትንሽ መታገስ አለባቹ። ነገር ግን የአሪፍ ትርፍ መደራደሪያ ወቅት ልታረጉት ትችላላቹ። በአጠቃላይ ግን ከሌሎች ሰዎች ጋ በጋራ ብትሰሩና፣ ሰዎችን በመንከባከብ ብታውሉት ጥሩ ነው። Work as a team "ሊዮ" የራሳቹን ስራ ምትሰሩ ከሆነ በስራቹ ኮንፊደንስ ሊኖራቹ ይገባል፣ ይሄ ወቅት የራሳቹ እምነት ሚቀንስበት ነው፣ ስላዚ የራሳቹን ጥሩ ግዜ ማመቻቸት አለባቹ የዛን ግዜ ኖርማል ይሆናል። The cosmos encourage you to compromise in one awkward situation. "ቪርጎ" ግዚአቹን በዋዛ ፈዛዛ ከማሳለፍ፣ በአዲስ ፈጠራ፣ ግኝትና ፕሮጀክት ላይ ብታተኩሩ ጥሩ ነው፣ በተፈጥሮ ሰውን የመረዳት እና የማስተማር ብቃት ስላላቹ ለየት ያሉ ነገሮች ላይ ትኩረት አድርጉ። Boost your confidence "ሊብራ" ይሄ ሳምንት ለሊብራ ለመዝናናትም ሆነ በጎ ነገሮችን ለማድረግ በጣም አሪፍ ግዜ ነው። ድካም ድካም ሊሰማቹ ይችላል ቢሆንም ግን ለመስራት ክፍት አዕምሮ አላቹ። Expanding your horizons may lead to a new or better job offer "ስኮርፒዮ" ደስተኛ ምትሆኑበት አሪፍ ምክንያት አላቹ፣ ራሳቹንም ሆና ቤተሰባቹን ለመጠበቅ ጥሩ ተሰሚነት ላይ ስለሆናቹ። አቋማቹን ሊፈታተን ሚችል ነገር ሊያጋጥማቹ ይችላል። ስለዚ ቆም ብላቹ በደንብ አስቡ። the more specific you are about what you want, the batter your chance of success. "ሳጁታሪየስ" አሁን ላይ ብዙ ውዝግብና ሃላፊነት ላይ ትገኛላቹ፣ ከሰዎች ጋ ያላቹ ግንኙነት በተወሰነ መልኩ ኖርማል አይመስልም፣ እና ይሄን ነገር አስተካክሉት። አሁን ላይ ጥሩ ሀይል አላቹ ተጠቀሙበት። Tough time don't last forever "ካብሪኮርን" ማንኛውንም ነገር ለመስራት በቻላቹት መጠን ምርጥ አድርጋቹ ስሩት ፣ ጥቃቅን ምትሉትን ነገሮች ሳይቀር። በተለይ የፋይናንስ ነገሮች ላይ ትኩረት አድርጉ፣ የአሁኑ ስራቹ ለሚቀጥለው ወር ጥሩ እድል ይዞ ይመጣል። The energy brings a powerful opportunity to brainstorm about your carer prospect. "አኳሪየስ" ብስጭት ወይም ደግሞ ያለመመቸት ስሜት ላይ ናቹ፣ በአከባቢያቹ ያሉት ሰዎች ሲሪየስ ወይም ደግሞ ትኩረት እያረጉባቹ ይሆናል፣ በዚም ምክንያት ነፃነታቹን ስለምትፈልጉት ቅራኔ ውስጥ ልትገቡ ትችላላቹ። አንድአንድ የስራ እድሎችንም ምታገኙበት እና ምትፈልጉበት ጥሩ ግዜ ላይ ናቹ፣ ሁሉም ግን ላይሳካ ስለሚችል፣ በውስጣቹ ያዙት። Things will improve soon "ፓይሰስ" አሁን ላይ ፓይሰሶች ተመሳሳይ ቦታ ላይ ነው ግዚአቹን እያሳለፋቹ ያላቹት። ጥሩ የስራ ግዜ ላይ ስለሆናቹ ብትንቀሳቀሱ አሪፍ ነው፣ ጤንነታቹንም ጠብቁ፣ ከሰው ጋ ያለቹንም ግንኙነት በልኩ አድርጉ፣ ጥሩ እንቅልፍም ያስፈልጋቹዋል፣ ጥሩ እቅድም አቅዱ። Don't under estimate your talent . . . . @zodiac_zodiac @zodiac_zodiac ትርጉም ፦ zoskales
Show all...
"አለማችን፣ አስትሮሎጂ፣ ዞዳይክ፣ " ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። Part 1 »» አስትሮሎጂ እጅግ ጥንታዊ ነገር ግን የተረሳ ሳይንስ ነው። የሰው ልጅ የተመዘገበ ታሪክ ከተጀመረበት ግዜ አንስቶ የነበረ ጥንታዊ የጥናት ዘርፍ ነው ። በሱሜርያን ስልጣኔ የአስትሮሎጂ ፅሁፎች የተገኙ ሲሆን ዘመኑም ከክርስቶስ ልደት 2500 አመት በፊት ነው። ወደ ህንድ ስንወጣ ደግሞ ከዛም በላይ ጥንታዊ መሆኑን እንገነዘባለን ። "ሪግ ቬዳ " (የሂንዱይዝም ቅዱስ መፃፍ) ላይ የክዋክብት ስብስቦች አሉ። እነዛ የክዋክብት ስብስቦች (constellation) አሁን በሳይንቲስቶች ሲመረመሩ የታዩት ከ9500 አመት በፊት ነበር ፣ ስለዚህም መፅፉም የተፃፈው ከዚያ ግዜ በፊት ነበር ማለት ነው። ዋና ዋናዎቹ የአስትሮሎጂ ህጎች የተገኙት ከህንድ ነው ልንል እንችላለን። እንደሁም ሂሳብ የመጣውም ከአስትሮሎጂ የተነሳ ነው ተብሎ ይገመታል። ኮኮብ ለመቁጠር እንዲመቻቻው ነበር የፈጠሩት። »» ሱሜሪያኖች ደግሞ ከ250 ሜትር በላይ የሆነ ግዙፍ ማማዎችን ገንብተው ማማው ላይ በመሆን ኮኮቦችን በጥልቅ መመርመር ያዙ፣ ከዚያ ምርምር በመነሳትም ሱሜሪያኖች የሰው ልጅና ከዋክብት ምን ያህል ጥልቅ ግኑኙነት እንዳላቸው፣ እንደውም ምንጮቻችን እነሱ እንደሆኑ ደረሱበት። እንዱሁም ምንም አይነት በሽታ ወይም ጥፋት ቢከሰት ክስተቱ ከክዋክብት ጋር ይገናኛል ብለው ያስቡ ነበር። አሁን ታድያ ለሳይንስ ክብር ምስጋና ይግባውና እነዚህን ሀሳቦች የሚረጋግጡልን ጠንካራ ድንቅ መነሻዎችን አሳይቶናል። »» በ 1920 የሩሲያ ተወላጁ "አሌክሳንደር ቼዜቭስኪ" እንዲ አለ፣ በፀሀይ የላይኛው ቅርፊት ላይ በየግዜው "ሶላር ፍሌር" የተባሉ ከፍተኛ ፍንዳታዎች ይከሰታሉ፣ ነገር ግን በአስራ አንድ አመት አንዴ የሚከሰተው ፍንዳታ እጅግ በጣም ሀይለኛ ነው፣ ይህ ክስተት የፀሀይ ኡደት( solar cycle) ይባላል። ታድያ በቼዜቨስኪ ጥናት መሰረት እነዚህ ከፍተኛ ፍንዳታዎች በፀሀይ ላይ በተከሰቱ ቁጥር ምድር ላይ ደግሞ ጦርነት አመፆች ይከሰታሉ። እንደ ጥናቱ ከሆነ፣ በ700 አመት የአለም ታሪክ ውስጥ ፍንዳታው በፀሀይ ለይ በየአስራ አንድ አመቱ በተከሰተ ቁጥር ምድር ላይ የሆነ ከባድ ጥፋት ወይም ጦርነት ይከሰታል፣ ተከስቷልም። ምንም እንኳን የቼዜቭስኪ ምርምር እውነት እና በመረጃ የተደገፈ ቢሆንም፣ በዛን ግዜ ከነበረው የማርከስ ርዕዮታ አለም ጋ ስለተጋጨ የራሺያ በለስልጣናት ወደ ሳይቤሪያ እስር ቤት ወርውራውታል። ክፍል ሁለት ይቀጥላል ለክርስትና እምነት ተከታይ ወዳጆቼ በሙሉ እንኳን ለጌታችን፣ ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የፋሲካ በዓል በሰለም አደረሳቹ። መልካም በዓል @zodiac_zodiac @zodiac_zodiac By. Zoskales
Show all...
"አለማችን፣ አስትሮሎጂ፣ ዞዳይክ " ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። part 4 (የመጨረሻ ክፍል) »» ፖፑሌሽን ሪፈረንስ ቢሮ ( population references bureau) የተባለ ተቋም ባጠናው ጥናት መሰረት እስካሁን በአለም ውስጥ 108 ቢሊዮን ህዝቦች ኖረዋል ተብሎ ይገመታል። አሁን ያለነው ሳንቆጠር ማለት ነው። ታድያ ከእነዚህ ሰዎች ውስጥ የአንዱ የጣት አሻራ ከአንዳኛው ጋር በፍፁም ተመሰስሎ አያቅም። ወደፊትም ከሚወለዱት ጋር አይመሳሰልም። ከአንድ እንቁላል የተፀነሱ መንትዮች እራሱ የጣት አሻራቸው ይለያያል። ታድያ ተፈጥሮ የጣት አሻራን አይነት ምንም የማይጠቅም ነገር ለእያንዳንዱ ሰው ልዩ አድርጋ ከሰጠች ህይወትና ነፍስን ልዩና ብቸኛ ለማድረግ ምን ያቅታታል? እርግጥ ሳይንስ ቀሰስተኛ ነው። ከብዙ ሙከራና ምርምር ቧላ ነው ወደ መደምደሚያ የሚደርሰው። »»አስትሮሎጂ የወደፊቱን የሚመረምር ነው። ሰይንስ ደግሞ የኋለው ላይ ነው፣ ስለወደፊትም ሲገምት በፊት ከተፈጠሩ ክስተቶች በመነሳት ብቻ ነው። አስትሮሎጂ የሚያጠነው ደግሞ ዛሬ የተከሰቱ ነገሮች ወደፊት የሚያስከትሉትን ውጤት ነው። ነገር ግን ሰይንስ ይህን ርቀት ለማጥበብ እየተጋ ይገኛል። ሳይንስ የሰው ልጅ ሲፀነስ የራሱን ግላዊ ማንነት ይዞ እንደሆነ የተረዳው አሁን በቅርብ ነው። በጄኔቲክስ (genetics) ጥናት ማለት ነው። »» አሁን አሁን ሳይንቲስቶች ሌላው ቀርቶ የአይናችን ቀለም የፀጉራችን ቀለም፣ የሰውነታችን ቁመት የአስተሳሰባችን ደረጃ ሁሉ በዘራችን ውስጥ ተነድፎ እንደተቀመጠ አምነዋል። እሱ ብቻ ሳይሆን በአሁን ሰዓት የዕፅዋቶችን ዘሮችን በመመርመር የነሱን ንድፍ ማወቅ ችለዋል። ታድያ ከዚህ ቀጥለው የሰው ልጅ ንድፍ መመርመር ከቻሉ ሰይንስና አስትሮሎጂ ተዋሀዱ ማለት ነው። »» አስትሮሎጂ እንደሚለው በሆነ ጥበብ ሁሉን ማወቅ ሲቻል ወደፊት የሚባለው ነገር አይኖርም ። ምክንያቱም አንዴ ያንን ዘር መመርመር ቻልን ማለት የህወታችን ንድፍ በመልክ በመልክ ተቀምጦ እናገኘዋለን ማለት ነው። ምናልባትም በጥቂት አመታት ውስጥ ሳንይንስ ይህን ዘር በጥልቁ መረዳት ችሎ የሰው ልጆችን እጣ መተንተን ይቻለው ይሆናል። coz አንዳንድ ተስፋ ሰጪ እርምጃዎች እየታዩ ነው። ለምሳሌ የሰውን ልጅ DNA በማጥናት ግለሰቡ በምን አይነት በሽታ ሊያዝ እንደሚችል፣ የእድሜ ገደቡ ምን ያህል እንደሆነና ሌሎች ነገሮችንም ማዋቅ ችለዋል። ከዛም በማለፍ አንድ ዘር ከእንቁላል ጋር ከመዋሀዱ በፊት DNA ውን መርምረው ያለበትን ድክመትና ጉድለት በማጥራት የተሻለ ማንነት፣ ውበትና ረጅም እድሜ ያለው ሰው ለመፍጠር በሙከራ ላይ ናቸው። »» ስለዚህ ዞዳይክንና የውልደት ሰንጠረዥ መመልከት ይህን ምስጢር ለመረዳት ከመሞከር የመጡ ናቸው። ስለዚ አስትሮሎጂ ኮኮብ ቆጠራ ብቻ አይደለም። ኮኮቦችን መቁጠር አንዱ ክፍሉ ሆኖ እጅግ ጥልቅና ሰፊ ሰይንስ ነው። በሌላ season እስክንገናኝ ለዛሬ አበቃው መልካም ግዜ.........ይመቻቹ!!! @zodiac_zodiac @zodiac_zodiac By. zoskales Ur comment @zoskales_13 Célavi
Show all...
አድዋ ፣ ኢትዮጵያ፣ አስትሮሎጂ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አድዋ በ1988 የተደረገ የአፍሪካ ድል ፣ የጥቁሮች ጀግንነት፣ የኢትዮጵያዊያን ግዝፈት፣ የአርበኞች ጀብዱ ብቻ አይደለም፣ ይሄን እናንተም ታቁታላቹ፣ አድዋ ከዛም በላይ ነው፣ አድዋ በዘመነ ፓይሰስ፣ በአኳሪየስ ዘመን ዋዜማ፣ በአኳሪየሷ ኢትዮጵያ በጣሊያን ላይ የተደረገ ከድልም በላይ the beginning of the new dimension glorious era for Ethiopia and Africa ነው ፣ በአፍሪካ ብቸኛዋ አኳሪያስ ኢትዮጵያ ነች፣ ከኢትዮጵያ ውጪ አፍሪካ ውስጥ አኳሪየስ የለም። ብቸኛዋ ቀኝ ያልተገዛችም ሀገር ኢትዮጵያ ነች። አሁን ያለንበትም ዘመን አኳሪየስ ነው፣ አኳሪየስ የለውጥ፣ የሀመፅ፣ የቴክኖሎጂ፣ የውበት፣ የአዲስ ነገር፣ የወንድማማችነት፣ የነፃነት፣ የግለኝነት እንዲሆም የግሎባይሌሽን እና የምጥቀት ዘመን ነው። አድዋን ማሸነፋችንም የሱን ዋዜማ መግብያ ማብሰሪያ ድል አድርገን ማየት እንችላለን። አሁን ያለንበት የአኳሪየስ ዘመን ለቀጣዮቹ 1000 አመተት ሚቆይ ሲሆን፣ ይሄም ኢትዮጵያ በሁሉም ነገር ጫፍ ምትነካበትና ምትበለፅግበት አመት እንደሆነ አስትሮሎጂ ይገልፃል። በየ ጓዳ እና ዋሻ ውስጥ የተደበቁ ትላልቅ ሚስጥሮች፣ ጥበቦች፣ አውቀቶችና ቴክኖሎጂዎች ከኢትዮጵያ አብራክ ክፋይ ለኢትዮጵያና ለአለም ምናሳይበት ዘመን ነው፣ አለምም እጃችንን ሚያይበት ግዜ ሩቅ አይሆንም። በኛ ዘመን እንኳን ምናያቸው፣ ምንደርስባቸውና ምንዳስሳቸው ትላልቅ ነውጦችና እድገቶች ይኖራሉ። ከአንዱ ጓደኛዬ ጋ ቡና እየጠጣን ስለ black panther ሚለው ፊልም ከኛ ሀገር ጀግኖች ጋ መመሳሰል እንዲሁም wakanda ምትባለው እዛ ላይ ስላለችው ሀገር ተገርሞ ከኢትዮጵያ ጋ አንድ መሆናቸውን ያወራኛል፣ እኔ ግን አልተገረምኩም፣ ኢትዮጵያ ከዛም በላይ ስልሆነች። በርግጥ አሁን ላይ በዙ ደስ ማይሉ ነገሮች፣ ዘረኝነት፣ ጎጠኝነት፣ ስግብግብነት በዝቶ ይሆናል፣ ይሄ የሆነበት ምክንያት " ሳይደፈርስ አይጠራም " ሚለው አይነት ከሆነ ነው እንጂ ፣ የኢትዮጵያ መሰረታዊ በህሪ አይደለም። ፕሉቶ ሙሉ ለሙሉ አሁን ያለንበት ራድየስ ውስጥ አልገባችም፣ በ2013 ዓ.ም ትገባለች ብሎ አስትሮሎጂ ያምናል፣ ከዛም ብዙ ለውጦችና ነውጦች ይኖራሉ፣ አሁንም ወደፊትም ፣ ዛሬም ነገም ከነገ ወዲያም ሊሆን ይችላል፣ ግን በጣም በትንሽ ግዜ ውስጥ ኢትዮጵያ ልዕልና የተጎናፀፈች ሀገር እንደምትሆን ምንም ጥርጥር የለውም። አሁንም፣ ነገም፣ ከነገ ወዲያም ሁሌም መቼም ኢ ት ዮ ጵ ያ........💪❤️ By - zoskales @zodiac_zodiac @zodiac_zodiac
Show all...
ለምን አሪፍ ጓደኛ ሆኗቹ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። » ኤሪስ፦ ያነቃቁሃል፣ ምርጥ አድርገው ይሰሩሃል/ሻል » ቶረስ፦ ታማኝ ይሆኑልሃል/ሻል ፣ ምንም ቢፈጠር » ጄሚኒ፦ ምርጥ ምክር ይመክሩሃል/ሻል » ካንሰር፦ ብዙ እቅፍ ይሰጡሃል/ሻል » ሊዮ፦ ማንኛውንም ዋጋ ይከፍሉልሃል/ሻል » ቪርጎ፦ እርዳታቸው ካስፈለጋቹ ሁሌም አሉ » ሊብራ፦ ካስቀየምካቸው ይቅርታን ያደርጉልህል ። » ስኮርፒዮ፦ ያስቀየመህን/ሽን ሰው አሳደው አይለቁትም » ሳጁታሪየስ፦ ለልደትሽ/ህ ምርጥ የሆነ አቀራረብ ያዘጋጃልሃል/ሻል » ካብሪኮርን፦ ሁሉንም የቤት ስራሽን/ህን ይሰሩልሃል/ሻል » አኳሪየስ፦ ፈገግ እንድትይ/ትል ያደርጉሃል » ፓይሰስ፦ ይወዱሃል/ሻል፣ አንተን\ቺን መውደድ ባይኖርባቸውም እንኳን . . . @zodiac_zodiac by zoskales
Show all...
የኮኮቦች ፍራቻ(phobia) ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። Pistanthrophibia ( አንድን ነገር የማመን ፍራቻ) ሊብራ፣ ጄሚኒ Thantophobia (አንድን ሰው የማጣት ፍራቻ) ቪርጎ፣ ካንሰር Philophobia( በፍቅር የመውደቅ ፍራቻ) ሳጁታሪየስ፣ ካብሪኮርን Atelphobia( ትክክል ያለመሆን ፍራቻ) ቶረስ፣ ፓይሰስ Kainotophobia( የለውጥ ፍራቻ) ስኮርፒዮ፣ አኳሪየስ Authophobia( ብቸኛ የመሆን ፍራቻ) ሊዮ፣ ኤሪስ . . . @zodiac_zodiac By zoskales
Show all...
❤️💛ኮኮቦች በፍቅር ሚወድቁለት ነገር❤️🖤 1. "ኤሪስ" »» ራስ ወዳድ ያልሆኑ፣ አብሮ መስራትን ሚወዱ፣ ምስኪን ፀባይ ያላቸውን እንዲሁም ደጋግ ሰዎችን ይወዳሉ። ♈️ 2. "ቶረስ" »» ቤተሰባዊነት፣ ታማኝነት፣ ጠንካራና እንዲሁም ፈታ ብሎ ያለፈ ሚስጥራቸውን ሚነግራቸውን ሰው ♉️ 3. "ጄሚኒ" »» በዝርዝር ( የሚያንፀባርቅ አይን፣ እውነተኛ ፈገግታና ትሪት) እንዲሁም ሚስጥሮችን ሚያጋራቸው ሰው ♊️ 4. "ካንሰር" »» ምቾት፣ ሰማያዊ መልክ፣ ወርቃ የሆነ ልብ ያላቸው ሰዎች እና ቅኔአዊ ቀልዶችን ♋️ 5. "ሊዮ" »» ፈጣን፣ ማራኪ ፈገግታ፣ ረጋ ያለ ንክኪ፣ ዝርክርክ ያለ ፀጉርና ኮንፊደንስ ያላቸውን ♌️ 6. "ቪርጎ" »» ከግዜ፣ ከሱፍና ከረባት፣ በስራኣቱ ከተስተካከለ ፀጉር፣ መግነጢሳዊ ውበት እንዲሁም ፅድት ካለ ነገር ጋ በፍቅር ይወድቃሉ ♍️ 7. "ሊብራ" »» ተጫዋች፣ ቃሉን ሚጠብቅ፣ ጥሩ ቀረቤታ፣ ሚስጥርን መጋራትና የአለኝታናት ቃላት ልውውጥ ማድረግ በሊብራ ነጥብ ያስገኛል ♎️ 8. "ስኮርፒዮ" »» አስቂኝ ቀልዶች፣ ትርጉም አዘል ንግግሮች፣ እንዲሁም አንፀባራቂ አይታዎች ♏️ 9. "ሳጁታሪየስ"»» ነፃነት፣ late night conversation ፣ ምርጥ ፈገግታ፣ አሪፍ ስታይል እንዲሁም የሚያምር ከንፈር ♐️ 10. "ካብሪኮርን" »» ጣፋጭ የሆኑ፣ የደስ ደስ ፣ ቆንጆ ፀጉርና ተነሳሽነት ያላቸው እንዲሁም ደግና ለስራ ተነሳሽ የሆኑ ሰዎችን ♑️ 11. "አኳሪየስ" »» ጥልቅ የሆነ የአምሮ ግንኙነት፣ አሪፍ ጓደኝነትና ግሩም ስሜት ሚሰጡ ቀልዶችን ♒️ 12. "ፓይሰስ" »» መሳጭ፣ ሞቅ ያለ፣ የጋለ ሽሙጦችና አስቂኝ ታሪኮች ባለቸው ሰዎች ይመሰጣሉ ♓️ @zodiac_zodiac @zodiac_zodiac @zodiac_zodiac ትርጉም፦ ዞስካለስ ምንጭ፦ ሊያራ ዲ-ስቲቭ
Show all...