cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጥበባት

ውድ የቻናል ቤተሰቦች ቻናላችን ማንኛውም አይነት ምርቶችን እና ማስታወቂያ መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ እኛ ዘንድ በሩ ክፍት ነው ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ካላቹህ 👉 💥 @hiwot_nat 💥

Show more
Advertising posts
1 617
Subscribers
No data24 hours
-137 days
-5830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
Repost from N/a
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
Knee support ⛹🏿የጉልበት መደገፊያ 🏋🏽‍♀️ጉልበትን በምቹና እንቅስቃሴን በማይገድብ መልኩ የመደገፍ 🤾🏽‍♀️ሙቀትን በሚያስተነፍስ 🧗‍♂️ለስፓርተኞች ተመራጭ 0913791532 Price …700 Birr With free delivery
Show all...
Photo unavailable
Repost from N/a
Photo unavailable
Repost from N/a
Photo unavailable
Repost from N/a
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
በጥርሶ መቆሸሽ ምክንያት ፈገግታዎን አተዋል Charcoal teeth Whiting የጥርስ ህክምና ሳያስፈልጎ ጥርስዎን ሙሉበሙሉ በተፈጥሮአዊ መንገድ ያፅዱ መጥፎ የአፍ ጠረንን ያስወግዳል በጫት፡በመጥ፡በጣፋጭ፡እናም በሌሎች ነገሮች ለተበላሸ ታርታር (a hard yellow deposit on the teeth), ልዮ ሽታን ያጠፋል Free Delivery 800 birr 0913791532
Show all...
በጥርሶ መቆሸሽ ምክንያት ፈገግታዎን አተዋል Charcoal teeth Whiting የጥርስ ህክምና ሳያስፈልጎ ጥርስዎን ሙሉበሙሉ በተፈጥሮአዊ መንገድ ያፅዱ መጥፎ የአፍ ጠረንን ያስወግዳል በጫት፡በመጥ፡በጣፋጭ፡እናም በሌሎች ነገሮች ለተበላሸ ታርታር (a hard yellow deposit on the teeth), ልዮ ሽታን ያጠፋል Free Delivery 800 birr 0915290093
Show all...
Repost from N/a
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
በጥርሶ መቆሸሽ ምክንያት ፈገግታዎን አተዋል Charcoal teeth Whiting የጥርስ ህክምና ሳያስፈልጎ ጥርስዎን ሙሉበሙሉ በተፈጥሮአዊ መንገድ ያፅዱ መጥፎ የአፍ ጠረንን ያስወግዳል በጫት፡በመጥ፡በጣፋጭ፡እናም በሌሎች ነገሮች ለተበላሸ ታርታር (a hard yellow deposit on the teeth), ልዮ ሽታን ያጠፋል Free Delivery 800 birr 0913791532
Show all...
#ከቀጭኔ_ተማር እናት ቀጭኔ ልጅዋን ቆማ ነው የምትወልደው። የተወለደው ቀጭኔ እንደተወለደ የሚያጋጥመው ከሁለት ሜትር ያህል ከፍታ ላይ ወደታች መፈጥፈጥ ነው። እንደዞረበት ህፃኑ ቀጭኔ በአራት እግሮቹ ለመቆም ይሞክራል፤ እናቱ ግን በእግሮቿ ጠልዛ ትጥለዋለች። ለመነሳት በድጋሚ ሲሞክር አሁንም በመጠለዝ ትጥለዋለች። አዲስ የተወለደው ቀጭኔ መቆም እስኪያቅተው ድረስ ይህ ሂደት ብዙ ጊዜ ይደጋገማል። በዚያን ጊዜ እናትየው ወደ ቀጭኔው በመጠጋት በእግሮቹ እንዲነሳ በማስገደድ ትጠልዘዋለች። ያኔ ቀጭኔው ከወደቀበት ይነሳል፤ ከዛም በኋላ በድጋሚ አትጠልዘውም። ይህን ያደረገችበት ምክንያት ቀላል ነው፤ ከአዳኞች ለመትረፍ ቀጭኔ ሊማር የሚገባው የመጀመሪያ ተግባር በፍጥነት በእግሮቹ መቆም መቻል ነው። ወደ ሰው ልጅም ስናመጣው በተደጋጋሚ ወድቀን ተስፋ ከቆረጥን በኋላ በድጋሚ መነሳት መቻል ከሁኔታዎች በላይ እንድንጠነክር ይረዳናል። #ድብቁ_አእምሮህ_ድብቁ_ኃይልህ መጽሐፍ 📗📙📕
Show all...
#የእናት_ፍቅር "ምድር ላይ እንደ እናት ፍቅር ኃያል ነገር አላውቅም። የእናት ፍቅር ፀሐይ ሲጠልቅ አይጠልቅም፤ ሌሊቱን ሙሉ በጨለማም እንደ ሻማ ያበራል:: ወጣትነት በዘመን ብዛት ይጠፋል፤ የተቃራኒ ፆታ ፍቅርም የሆነ ጊዜ ላይ ይደበዝዛል፤ የእናት ምስጢራዊ ጥልቅ ፍቅር ግን ከሁሉም በልጦ ነግሶ ይኖራል።" #ከስሙር_መጽሐፍ_የተቀነጨበ #ስሙር #ሉባር #ሰርድዮን በገበያ ላይ:: በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ፡፡ 📗📙📕
Show all...