cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Haleluya Tube

Advertising posts
14 442
Subscribers
+1424 hours
+237 days
-68330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዕድል አልነበረም እግዚአብሔር ነበር !!
Show all...
5
🌝እርሶ ምን ወር ላይ ነው የተወለዱት ? የተወለዱበትን ወር በመንካት በሚመጣላችሁ ቻናል በመቀላቀል አሪፍ ጊዜ ከቻናሎቹ ጋር ያሳልፉ እንዳያመልጥዎ💫
Show all...
👍 1
🌜☀️መስከረም☀️🌛
🌜☀️ጥቅምት☀️🌛
🌜☀️ህዳር☀️🌛
🌜☀️ታህሳስ☀️🌛
🌜☀️ጥር☀️🌛
🌜☀️የካቲት☀️🌛
🌜☀️መጋቢት☀️🌛
🌜☀️ሚያዝያ☀️🌛
🌜☀️ግንቦት☀️🌛
🌜☀️ሰኔ☀️🌛
🌜☀️ሐምሌ☀️🌛
🌜☀️ነሃሴ☀️🌛
🌘ጳጉሜ🌒
ትዝ ያልኩህ ለአንተ ነው 🙏 ኢየሱሴ ❤️
Show all...
3
ወዳጆቼ በድካም ሆነ በብርታት ጊዜያችሁ ክርስቲያናዊ ህብረት ይኑራችሁ 🙏 📱 Instagram ላይ Follow አድርጉን https://www.instagram.com/haleluya_tube?igsh=ZDNyZzRxbXoxdTJ1 📱 @HaleluyaTube
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ለProfile Picture የሚሆን መንፈሳዊ ጥቅሶችን ከፈለጉ አሁኑኑ Join ይበሉ      👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
Show all...
🖼ለProfile Picture ጥቆሶች 🖼
🖼ምርጥ ምርጥ ጥቅሶች🖼
🖼አዳዲስ መንፈሳዊ ጥቅሶች🖼
🖼ባማረ ዲዛይን የተሰሩ ጥቅሶች🖼
🖼ቆንጆ የሆኑ መንፈሳዊ ጥቅሶች🖼
🖼የመዝሙር ስንኝ ጥቅሶች🖼
🖼ኢየሱስን የሚሰብኩ ጥቅሶች🖼
🖼ወንጌልን የሚያሸበርቁ ጥቅሶች🖼
🖼ሁሉንም ለማግኘት🖼
🖼እኛን ይቀላቀሉን🖼
🌝እርሶ ምን ወር ላይ ነው የተወለዱት ? የተወለዱበትን ወር በመንካት በሚመጣላችሁ ቻናል በመቀላቀል አሪፍ ጊዜ ከቻናሎቹ ጋር ያሳልፉ እንዳያመልጥዎ💫
Show all...
🌜☀️መስከረም☀️🌛
🌜☀️ጥቅምት☀️🌛
🌜☀️ህዳር☀️🌛
🌜☀️ታህሳስ☀️🌛
🌜☀️ጥር☀️🌛
🌜☀️የካቲት☀️🌛
🌜☀️መጋቢት☀️🌛
🌜☀️ሚያዝያ☀️🌛
🌜☀️ግንቦት☀️🌛
🌜☀️ሰኔ☀️🌛
🌜☀️ሐምሌ☀️🌛
🌜☀️ነሃሴ☀️🌛
🌘ጳጉሜ🌒
. የፍቅር ጥግ ❤️ . ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ 📱 Instagram ላይ Follow አድርጉን https://www.instagram.com/haleluya_tube?igsh=ZDNyZzRxbXoxdTJ1 📱 @HaleluyaTube
Show all...
Habtamu_Shibru_Yefikr_Tig_የፍቅር_ጥግ_New_gospel_song_Protestant.m4a6.40 MB
👍 1
.                   ከፍትፍቱ ፊቱ 🤔 የሀገሬ ሰው ከፍትፍቱ ፊቱ ይላል እናላችሁ ምንልላችሁ መሰላችሁ ክርስትና መሰረቱ የእግዚአብሔርን ፊት እየፈለጉ መኖር ሲሆን የእኛ ኑሮ ግን በተገላቢጦሽ ሆኖ ከፊቱ ፍትፍቱ ሆኖብናል 😔 የእግዚአብሔር ፊት ከመፈለግ ይልቅ ከእጁ በልተን ፊቱን ትተን ጠፍተናል 😶  ሲጉልብን እጁን ፍለጋ ሲሞላልን ከእርሱ መሸሽ የሆነ ኑሮ ተያይዘነዋል :: ትዝ ይላችኋል የአስቆሮቱ ይሁዳ ከደቀመዛሙርት አንዱ የነበረው ኢየሱስ ይሰራቸው የነበሩ ተአምራት ያየ ፣ ብዙዎች በእርሱ ሲያምኑ እና ሲከተሉት ያየ ፣ ህያው የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን እያወቀ ፣ በመአበል ውስጥ እየተራመደ ከመአበሉ ሲያድናቸው እያየ ብቻ ብዙ ብዙ........  እናላችሁ ከእግዚአብሔር ፊት ይልቅ ከእጁ የሚገኘው 30 ዲናር በለጠበት እና አሳልፎሰጡ ሰጠው ። እናላችሁ ፊቱን ትተው እጁን ያሉ መጨረሻቸው አያምርም ። በመጨረሻም እንዲህ ብዬ ልጨርስ እግዚአብሔር በሙላታችንም ሆነ በጉድለታችን እጁን ሳይሆን ፊቱን የምንፈልግበትን ፀጋ ያብዛልን ።
መጸሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16፥11 11 እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።
ወንድማችሁ Ermi ነኝ ተባረኩልኝ 😊 🌐 Instagram ላይ Follow አድርጉን https://www.instagram.com/haleluya_tube?igsh=ZDNyZzRxbXoxdTJ1 🌐 @HaleluyaTube
Show all...
🙏 4👍 2
ዘንበል_ያልክላት_ዘማሪት_ምርትነሽ_ጥላሁን_Lyrics.m4a5.99 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ሀጢያትን እንቢ ያልነው ቅጣቱን ፈርተነው ሳይሆን በመስቀል ላይ ያሳየኸን ፍቅርህ በልጦብን ነው ! አበቃ
Show all...
9
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.