Jobvacancy-ክፍት የስራ ቦታ በኢትዮጵያ
Open in Telegram
Job vacancy in Ethiopia ☑️ https://t.me/JobVacancy_ET ☑️https://www.facebook.com/JobEthiopia/ Contact us:- @John_Mkt
Show more6 856
Subscribers
+124 hours
-107 days
-9030 days
Posts Archive
Job Title: Digital Marketing
Company: Private Company
Education Qualifcaiton: On-site / Hybrid
Experience Level: Entry-Level
Preferred Gender: Both
Location: Ethiopia, Addis Ababa
Vacancy Number: Multiple
Job Description: We are looking for a passionate Digital Marketing Intern to join our team. This role is ideal for someone with a high interest in digital marketing and a desire to learn and develop their skills in a real-world setting.
Role :
The Digital Marketing Intern will support our marketing team in executing digital marketing strategies. This is an entry-level position perfect for individuals who are eager to gain experience in various aspects of digital marketing.
Application Instructions: To apply, please send your resume and a brief cover letter detailing your interest in digital marketing via telegram @HelloGobeze "Digital Marketing Intern" caption
Salary: Pocket Money
Application Deadline: 2024-08-27
@Jobvacancy_ET
#goWork
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት(ESS) የግብርና ስታቲስቲክስ መረጃ ሰብሳቢ ሥራ መደብ ላይ ለመወዳደር በሥራ ገበያ ፖርታል E-LMIS ላይ በ https://www.lmis.gov.et ሊንክ ገብተው በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
https://t.me/JobVacancy_ET
ባሉበት ሁነው ስራወችን ማግኝት ይፈልጋሉ?
ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
በየቀኑ አዳዲስ ስራወችን እና የስራ መረጃወችን ያገኛሉ
🤩በቅርቡ በአዳዲስ ነገረ ይጠብቁን!
...... ........ 👇👇👇
Click here Telegram Channel
Click here Facebook Page
መልካም ዜና !
43,500 የመንግስት የሥራ ቅጥር ለሥራ ፈላጊዎች
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የገጠርና የከተማ ቀበሌዎች ውስጥ የግብርና ናሙና ቆጠራ ያከናውናል፡
፡ስለሆነም በቀበሌው የሚሰማሩ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ የሚያሟሉ መረጃ ሰብሳቢዎችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በኩል በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት(ሌበር ማርኬት ፖርታል- E-LMIS) በመጠቀም ከመላ የሀገሪቱ ክፍሎች 43,500 ሰራተኛ ይፈለጋል።
ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ አንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር ይዛችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የስታቲስቲክስ መረጃ ሰብሳቢ 1
ብዛት፡- 43,500
ፆታ ፡- ጾታ አይለይም
የሥራ መደቡ ዓላማ ፡-ጥራቱን የጠበቀ የገጠር/ከተማ የቤተሰብ/ባለይዞታ የግብርና መረጃ መሰብሰብ እና ወደ ሰርቨር መላክ
አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑና ይመዝገቡ: https://lmis.gov.et
💥Urgent
Vacancy Announcemet
Organisation = WBF General Service
Position of work = Catering
Requirements = A minimum of Level lll in kitchen operations /food and beverage / and COC certified .
Experience = 0 year
Number of post. = 50
Place of work = Ethiopian Airlines Group
Net Salary = 8740 birr
Address =Bole, Gerji , Taxi tera
Phone = 0922797993
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ
የቴሌብር ኤጀንትና መርቻት አካውንት በመክፈት
ቢዝነሳችሁን ማቀላጠፍ እና ተጨማሪ ገቢ ማግኝት የምትፈልጉ በሙሉ
በያላችሁበት እናስጀምራችኋለን!
አስፈላጊ መረጃወችን እንደ
-ንግድ ፍቃድ
- መታወቂያ
-ስልክ ቁጥር
-የባንክ አካውንት በዚህ ቴሌግራም ይላኩልን
👉 @John_Mkt
ለበለጠ መረጃ:-0988206077 ይደውሎልን
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ
የቴሌብር ኤጀንትና መርቻት አካውንት በመክፈት
ቢዝነሳችሁን ማቀላጠፍ እና ተጨማሪ ገቢ ማግኝት የምትፈልጉ በሙሉ
በያላችሁበት እናስጀምራችኋለን!
አስፈላጊ መረጃወችን እንደ
-ንግድ ፍቃድ
- መታወቂያ
-ስልክ ቁጥር
-የባንክ አካውንት በዚህ ቴሌግራም ይላኩልን
👉 @John_Mkt
ለበለጠ መረጃ:-0988206077 ይደውሎልን
1). የሂሳብ ባለሙያ(Finance Officer) የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ከአመልካቾች መካከል አወዳዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደቡ መጠሪያ ፦ የሂሳብ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲግና ተዛማች የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ 3 አመትና ከዚያ በላይ
ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ደምወዝ በስምምነት
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 10/2016 በሚከተሉት አድራሻ በኦንላይ ማስረጃችሁን በያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
እዚህ ያመልክቱ፡- https://forms.gle/X4kuAvP6zt1v85zf6
2). የዲጅታል ማርኬቲግ(Digital Marketer) የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ከአመልካቾች መካከል አወዳዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ዲጅታል ማርኬቲግ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ፦ ዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት
ተፈላጊ ችሎታ፦ ኤዲቲግ፤ ግራፊክስና ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት
ደምወዝ፦ በስምምነት
ፆታ ፦ አይለይም
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 10/2016 በሚከተሉት አድራሻ በኦንላይ ማስረጃችሁን በያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
እዚህ ያመልክቱ፡- https://forms.gle/eSL3NcL31hUqcKZK7
#Vacancy
#urgent
#jobvacancy
#EthioJob
0903333434
0945323535
Join for daily updates👇👇
https://t.me/vacancyinethiopia
ክፍት የስራ ማስታወቂያ!
🔰የድርጅቱ ስም
ማጀት የእንጀራና ባልትና ውጤቶች ላኪና አከፋፋይ
የስራ መደቡ መጠሪያ : አካውንታንት
የስራ ልምድ ---- ያለው
የትምህርት ደረጃ ---- በ accounting የተመረቀ
✍ peachtree መስራት የሚችል / የምትችል
📍ደሞዝ: በስምምነት
📍የስራ ቦታ : አዲስአበባ
💧 ቤተል
ከተቻለ እዛው አካባቢ የሚኖር ( የምትኖር )
💧💧
ለማመልከት
Contact Number
☎️0916685587
Telegram : @Nur701702
✅ 00971504909285
📧 Email
Ewooketube@gmail.Com
ክፍት የስራ ማስታወቂያ!
🔰የድርጅቱ ስም
ማጀት የእንጀራና ባልትና ውጤቶች ላኪና አከፋፋይ
የስራ መደቡ መጠሪያ : አካውንታንት
የስራ ልምድ ---- ያለው
የትምህርት ደረጃ ---- በ accounting የተመረቀ
✍ peachtree መስራት የሚችል / የምትችል
📍ደሞዝ: በስምምነት
📍የስራ ቦታ : አዲስአበባ
💧 ቤተል
ከተቻለ እዛው አካባቢ የሚኖር ( የምትኖር )
💧💧
ለማመልከት
Contact Number
☎️0916685587
Telegram : @Nur701702
✅ 00971504909285
📧 Email
Ewooketube@gmail.Com
M AND B ENGINEERING PLC
URGENT VACANCEY ANNOUNEMNET
M and B Engineering Plc would like to hire JONIOR FINANCE .
POSITION: 1. FINANCE
REQUIRED NO. : 1
JOB TYPE: Permanent
JOB REQUIREMENT FOR JONIOR FINANCE
QUALIFICATION: Diploma/ Degree in Accounting and finance
WORK EXPERIENCE: 2-1
SALARY: As per the organization scale
PLACE OF WORK: Addis Ababa,
APPLICATION DATE: AUGUST 23 , 2023-AUGUST 31 , 2023
HOW TO APPLY
Submit your non-returnable application and CV in person to M and B Engineering Plc, located 22, Gollagul Tower 5th floor HR & Administration Department, office. No 510.
Phone. No: +251 116 90 01 10
ለስራ ፈላጊዎች
አንድ የቻይና የስልክ እና የኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባኒያ በክልል ዋና ከተሞች እና በዞን ዋና ከተሞች የሽያጭ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል። ስራ ፈላጊዎች ወይም የምትጠቁሙት ሰው ያላችሁ ተመልከቱት።
የስራ መደቡ = የሽያጭ ሰራተኛ
የስራ ቦታ = በክልል ዋና ከተሞች እና በዞን ዋና ከተሞች
ክፍያ = ደሞዝ እና ኮሚሽን
ተፈላጊ ችሎታ = የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት /ያለው(አስገዳጅ አይደለም)፥ ከዚህ በፊት በሽያጭ ሰራተኛነት ቢያንስ 2 ዓመት የሰራች፥ በእንግሊዘኛ መግባባት የምትችል፥ ተያዥ ማቅረብ የምትችል
ብዛት - በየክልል ዋና ከተሞች እና በየዞን ዋና ከተሞች በድምሩ 50 አካባቢ
ማመልከቻችሁን እና ሲቪአችሁን እንዲሁም በየትኛው የክልል ዋና ከተማ ወይም በዞን ዋና ከተማ መስራት እንደምትችሉ በመግለፅ በኢሜል simcellvacancy@gmail.com ላይ መላክ ትችላላችሁ።
Job Type / የስራው አይነት: Permanent
Job Title / የስራው መጠሪያ : Graphics designer
Gender / የአመልካቾች ጾታ : Both
Location / የስራው ቦታ : Addis Ababa
Description / የስራው ዝርዝር :
Youthopians is looking for a passionate, original thinker, fast learner, Junior Graphic Designer who is willing to learn from others
and open to new ideas.
Responsibility/ሀላፊነት
- Create user-centered designs by understanding company requirements, the voice of the
customer, user journeys, customer feedback, and usability findings
- Translate concepts into designs that illustrate simplicity despite complexity
- Quickly and iteratively create user flows, wireframes, prototypes, low and high fidelity
mockups
- Performing metrics analysis post-launch to inform design optimization efforts
- Possess excellent communication, collaboration, and interpersonal skills
- Create and design various materials for print and digital collateral
Qualification:
- A resourceful and creative thinker with the ability to work independently and as team player
- A “people person” who is energized by connecting with people.
- Willingness to learn new technology
- Curious, ability and willingness to learn, to react to and share lessons learned across the
organization.
Skill
- Basic knowledge of photoshop and illustrator
- At Least 6 months experience in the field
How to Apply
- Send your CV and previous works/portfolio to the following email address
hewangiday7@gmail.com
Deadline- May 29,2023
--------------------------------------
Youthopians Events and Promotion
ለስራ ፈላጊዎች ስራ መጥቷል🥰
የስራመደብ : የመስክ ሽያጭ ባለሙያ
የስራው ሁኔታ : ቋሚ
ብዛት: 20
ደሞዝ: 7,233.60
የሥራ መስፈርቶች:-
• የሽያጭ ስራ ልምድ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል
• የስራ ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ለማመልከት:
አመልካቾች ሲቪ (CV) ኮፒ በመያዝ ቡልጋሪያ አካባቢ በሚገኘው ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ የሚገኝበት ሕንፃ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 በአካል በመገኘት ወይም በቴሌግራም አድራሻ t.me/SafaricomAgent123 በአስር ቀናት ውስጥ መላክ ይጠበቅባቸዋል።
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
Description:
Job Title: WordPress Wizard (Expert WordPress Developer)
Job Sector: Software_design_and_Development
Job Type: Full-time
Location: Addis Ababa (or surrounding cities)
Overtime: Generous bonus for overtime work
Deadline: 27/5/2023
About Us:
We are a company dedicated to delivering exceptional online experiences for our clients mainly based in the United States. We are looking for a talented and experienced WordPress Wizard to join our team and help us create and maintain top-notch WordPress websites.
IMPORTANT: This job posting is specifically for candidates with extensive WordPress experience. If you do not have significant experience in WordPress development, please refrain from applying. We are seeking a true expert in the field.
Responsibilities:
- Develop, customize, and maintain WordPress websites using best practices
- Design and implement responsive, user-friendly, and visually appealing website layouts
- Collaborate with the design team to ensure seamless integration of design elements
- Optimize website performance, ensuring fast loading times and excellent user experience
- Troubleshoot and resolve website-related issues
- Keep up-to-date with the latest web technologies and WordPress developments
- Provide training and support to clients and team members as needed
Requirements:
- Minimum of 5 years of experience in WordPress development, including custom theme and plugin development
- Strong understanding of PHP, HTML5, CSS3, JavaScript, and jQuery
- Experience working with page builders, such as Elementor or Divi
- Knowledge of WordPress coding standards, security best practices, and performance optimization techniques
- Familiarity with version control systems, such as Git
- Excellent problem-solving skills and attention to detail
- Strong communication and collaboration skills
- A portfolio of WordPress projects demonstrating your expertise
Bonus Skills:
- Experience with WooCommerce or other e-commerce platforms
- Knowledge of SEO best practices
- Familiarity with Adobe Creative Suite (Photoshop, Illustrator, etc.)
Benefits:
- Competitive salary with rapid growth potential
- Generous bonus for overtime work
- Opportunity to work with an exceptional team of professionals
Send your CV via museyesra@gmail.com
በድጋሜ የወጣ
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ!
Job Title:- Logostics Officer
Experience: Zero years
Requiered No: 5
Qualification: Any Degree
Requiere Skill: Basic Computer,
MS word, power point and Excel
Salary: 8,000 plus
Gender: Female
Job Location : Addis Ababa, around Mekanissa
ለበለጠ መረጃ : 0912972394 ይደውሉ
የሚያበቃበት ጊዜ ዛሬ እስከ ምሽት 2 ሰዓት ድረስ
