en
Feedback
Brothers

Brothers

Open in Telegram
599
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+130 days
Posts Archive
ውድ ቅዱሳን ቅዳሜ የሚኖረን የሚድል ኤጅ ስልጠና የሚጀምርበት ሰዓት ጠዋት 4፡00 ነው። ይህንን ማስታወቂያ ለሌሎችም ለምናቃቸው እናሰማ

ውድ ቅዱሳን በጌታ ቀን የሚኖረን ስብሰባ ለሁሉም ዲስትሪክቶች ግሎባል ሆቴል (ሆል ቢ) የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሲሆን የስብሰባው ሰአት ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 7:00 ሰአት ይሆናል:: አዳራሹ ሕንጻ ላይ ስለሆነ ለልጆች መጫወቻ የሚሆን ቦታ የለም ይህንን ማስታወቂያ ላልሰሙ ቅዱሳን አሰሙ።

ውድ ቅዱሳን ነገ በጌታ ቀን የሚኖረን ስብሰባ ለሁሉም ዲስትሪክቶች ግሎባል ሆቴል (ሆል ቢ) የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሲሆን የስብሰባው ሰአት ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 7:00 ሰአት ይሆናል:: አዳራሹ ሕንጻ ላይ ስለሆነ ለልጆች መጫወቻ የሚሆን ቦታ የለም ይህንን ማስታወቂያ ላልሰሙ ቅዱሳን አሰሙ።

ውድ ቅዱሳን:- ነገ በጌታ ቀን በመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚኖረው ስብሰባ:- ጠዋት 2፡30 እስከ 4:30 በለሚ ኩራ፣ በየካ፣በአራዳ፣ በልደታ እና በንፋሰ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማዎች ለሚኖሩ ቅዱሳን ይሆናል፡፡ ጠዋት 5:00 እስከ 7:00 በቦሌ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአዲስ ከተማ፣ በጉለሌ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተማዎች ለሚኖሩ ቅዱሳን ይሆናል፡፡ ይህንን ማስታወቂያ ለምናገኛቸው ለቅዱሳን ሁሉ እናሰማ::

ውድ ቅዱሳን፣ በመንገድ መዘጋጋት ምክንያት የነገው የጌታ ቀን ስብሰባችን የጠዋቱ ከ 3:00 እስከ 5፡00 ሲሆን, ሁለተኛው ከ 5፡15 እንከ 7፡15 መሆኑን አውቀን ሰዓት ጠብቀን እንገኝ። ጌታ ስብሰባዎቻችንን በክርስቶስ ብልጥግናዎች አውደርእይ ይሙላው።

ውድ ቅዱሳን:- የምርቃቱ ቦታ ግሎባል ሆቴል ሲሆን የሚጀመረው 7:45 ነው:: ሰዓት አክብረን እንገኝ:: የአማርኛ ትርጉም የምትፈልጉ FM ሬድዮ እና የጆሮ ማዳመጫ ይዛችሁ እንድትገኙ:: ለህጻናት የተዘጋጀ ቦታ የለም:: ለፕሮግራሙ መጸለያችንን እንቀጥል:: ጌታ ስራውን ይባርክ!

ውድ ቅዱሳን ነገ በጌታ ቀን በመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚኖረው ስብሰባ:- ጠዋት 2፡30 እስከ 4:30 በቦሌ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአዲስ ከተማ፣ በጉለሌ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተማዎች ለሚኖሩ ቅዱሳን ይሆናል፡፡ ጠዋት 5:00 እስከ 7:00 በለሚ ኩራ፣ በየካ፣በአራዳ፣ በልደታ እና በንፋሰ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማዎች ለሚኖሩ ቅዱሳን ይሆናል፡፡ ይህን ማስታወቂያ ለሁሉም ቅዱሳን አሰሙ::

ውድ ቅዱሳን ነገ በጌታ ቀን የሚኖረን ስብሰባ ለሁሉም ዲስትሪክቶች ግሎባል ሆቴል (ሆል ቢ) የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሲሆን የስብሰባው ሰአት ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 6፡30 ሰአት ይሆናል:: አዳራሹ ሕንጻ ላይ ስለሆነ ለልጆች መጫወቻ የሚሆን ቦታ የለም ይህንን ማስታወቂያ ላልሰሙ ቅዱሳን አሰሙ።

ውድ ቅዱሳን፣ በመንገድ መዘጋጋት ምክንያት የሚኖረን ስብሰባ ለሁሉም ድስትሪክት 5 - 7ሰዓት በቤተክርስቲያን መሰብሰቢያ ስፍራ ይሆናል። ማስታወቂያው ስለዘገየ ይቅርታ እየጠየቅን ለቅዱሳን በመደወል አስታውቁ::

ውድ ቅዱሳን:- ነገ በጌታ ቀን በመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚኖረው ስብሰባ:- ጠዋት 2፡30 እስከ 4:30 በለሚ ኩራ፣ በየካ፣በአራዳ፣ በልደታ እና በንፋሰ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማዎች ለሚኖሩ ቅዱሳን ይሆናል፡፡ ጠዋት 5:00 እስከ 7:00 በቦሌ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአዲስ ከተማ፣ በጉለሌ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተማዎች ለሚኖሩ ቅዱሳን ይሆናል፡፡ ይህንን ማስታወቂያ ለምናገኛቸው ለቅዱሳን ሁሉ እናሰማ::

photo content

ውድ ቅዱሳን ነገ በጌታ ቀን በመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚኖረው ስብሰባ:- ጠዋት 2፡30 እስከ 4:30 በቦሌ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአዲስ ከተማ፣ በጉለሌ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተማዎች ለሚኖሩ ቅዱሳን ይሆናል፡፡ ጠዋት 5:00 እስከ 7:00 በለሚ ኩራ፣ በየካ፣በአራዳ፣ በልደታ እና በንፋሰ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማዎች ለሚኖሩ ቅዱሳን ይሆናል፡፡ ይህን ማስታወቂያ ለሁሉም ቅዱሳን አሰሙ::

ውድ ቅዱሳን በጌታ ቀን የሚኖረን ስብሰባ ለሁሉም ድስትሪክት ጀርመን አደባባይ በሚገኘው በጉዲና ቱምሳ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሲሆን የስብሰባው ሰአት ከጠዋቱ 3፡30እስከ 6፡30 ሰአት ይሆናል:: ይህንን ማስታወቂያ ላልሰሙ ቅዱሳን አሰሙ።

ውድ ቅዱሳን:- ነገ በጌታ ቀን በመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚኖረው ስብሰባ:- ጠዋት 2፡30 እስከ 4:30 በለሚ ኩራ፣ በየካ፣በአራዳ፣ በልደታ እና በንፋሰ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማዎች ለሚኖሩ ቅዱሳን ይሆናል፡፡ ጠዋት 5:00 እስከ 7:00 በቦሌ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአዲስ ከተማ፣ በጉለሌ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተማዎች ለሚኖሩ ቅዱሳን ይሆናል፡፡

ውድ ቅዱሳን ነገ በጌታ ቀን የሚኖሩን የጌታ ቀን ስብሰባዎች ጠዋት ከ3፡30 እስከ 5፡30 ለቡ በሚገኘው የስልጠና ማእከል(Training Center) እና በመሰብሰቢያ አዳራሽ ሲሆን 1. ስልጠናውን እየተሳተፍን ያለን ቅዱሳን ስልጠናውን በምንሳተፍበት ቦታ ሲሆን. 2. በስልጠናው ለማንሳተፍ ቅዱሳን በሚቀርበን ከሁለቱ በአንዱ ቦታ መሳተፍ እንችላለን። 3. እንዲሁም ስልጠናውን እየተሳተፍን ያለን ቅዱሳን የነገ ስልጠና ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ስለሚጀምር ምሳ ከተመደብንበት የጥናት ቡድኖቻችን ጋር እየተገጣጠምን ለመብላት እንበረታታ:: ጌታ ስብሰባዎቻችንን በህያውነት ይሙላው!