📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
Open in Telegram
↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya
Show more3 819
Subscribers
-524 hours
+1617 days
+15530 days
Posts Archive
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
📝 ቡሉጉል መራም ሚን አዲለቲል አህካም |
📝 بلوغ المرام من أدلة الأحكام
𑁍──────────────𑁍
📝تأليف:الحافظ ابن حجر العسقلاني رحمه الله تعالى
🎙لفضيلة الشيخ محمد زين بن الشيخ آدم حفظه الله ورعاه
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዞሁሏህ-
➺ቁጥር 3 ከክፍል 141-213
𑁍╭──────────────❀
📖من كتاب البيوع إلى باب النفقات
𑁍╰──────────────❀
⊙ ምርጥና አጥጋቢ ማብራሪያ
⊙ የኪታቡ pdf
⊙ ማስታወሻ መያዣ
⊙ ሁሉንም በአንድ የያዘ ምርጥ አፕ!
በሸኽ መሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁላህ የሚሰጡ ዱሩሶች ለመከታተል :-
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
Or
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
በዚህ አጋጣሚ የቻባል ባለቤታች
ከዚህ ትምርት ውሰዱ
አድሚን ስትሰጡ የምታምኑትን ሰው ስጡ
በዛ ላይ አድሚን አታብዙ
ምን አልባት የከፈታችሁበት ስልክ ቢበላሽ
እንደዚህ ትሆናላችሁ
እንድህ ያለ ካጋጠማቹህ ተማሩበት
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
አዲስ የኪታብ ደርስ
📚📚 مختصر صحيح البخاري
ሙኽተሰር ሶሒሕ አል ቡኻሪይ /ተጅሪድ
ርዕስ = ኪታቡል ዘካ ግማሽ
ደርስ 131—139
🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
👇👇👇👇
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
Repost from የኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አህመድ«አል ኸሚሴ» የፈታዋ ቻናል
📢ብስራት ለእውቀት ፈላጊ እህቶች 🎊
📚አድስ የኪታብ ደርስ ሊጀመር ነው!
📕የኪታቡ ስም፦
📚كتاب الداء والدواء
~አዳኡ ወደዋእ
✍️የኪታቡ አዘጋጅ፦ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ
🎙ኪታቡን የሚያቀራው፦ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ (አል-ኸሚሴ)
🕔ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀን እና ሰአት፦ ከቅዳሜ እሰከ እሮብ ከኢሻ ቡኃላ
🗒ትምህርቱ የሚጀመረው፦ማክሰኞ ጁማደል አኺር 13-1445 ሂጅሪያ
✆ ትምህርቱ የሚሰጠው በቴሌግራም በቀጥታ ስርጭት!
👉ለመመዝገብ በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ አድሚናቶችን ማናገር ይችላል።
👇👇👇👇
https://t.me/+IxIMSulLO7QwYTg0
https://t.me/+IxIMSulLO7QwYTg0
ደርስ 006 👆
التعلقات السلفية على العقيدة الطحاوية
🎤በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/7945
ደርስ 005 👆
التعلقات السلفية على العقيدة الطحاوية
🎤በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/7945
Repost from قناةُ أبي جويرية
📢ብስራት ለነሕው እውቀት ፈላጊዎች🎊
📚 የአጅሩሚያ ሸርህ የሆኑትን ሙምቲዕ እና ቱህፈቱ ሰኒያ በመጠናቀቃቸው አድስ ኪታብ ሊጀመር ነው።
📕አድስ የሚጀመረው ኪታብ፦
📚ሙተሚመቱል ኣጁሩሚያህ
📗متممة الآجرومية
🎙ኪታቡን የሚያቀራው፦ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ (አል-ኸሚሴ)
🕔ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀን እና ሰአት፦ ከቅዳሜ እሰከ ሐሙስ ከዙህር ቡኃላ 8:00
🗒ትምህርቱ የሚጀመረው ከሳምንት ቡኃላ
✆ ትምህርቱ የሚሰጠው በቴሌግራም(Telegram) በቀጥታ ስርጭት!
👉ለመመዝገብ በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ አድሚናቶችን ማናገር ይችላል።
👇👇👇👇
https://t.me/+IxIMSulLO7QwYTg0
https://t.me/+IxIMSulLO7QwYTg0
ደርስ 004 👆
التعلقات السلفية على العقيدة الطحاوية
🎤በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/7945
ሙሉ ደርስ 👆👆
📚ኪታብ ="ቱህፈቱ ሰኒያ ሸርህ መንዙመቱል ሓኢያ "
⌚️ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ሙሉ ደርስ
ከ ክፍል 01—52
✍ የኪታቡ አዘጋጅ ፦ሸይኽ አብዱረዛቅ አል በድር
🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5142
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5142
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5142
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድና የተከበራችሁ የአህሉ ሱና ጀማአዎች በሙሉ እደት ናችሁ
📍እነሆ አድስ ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች ይዘንናችሁ ብቅ ብለናል !!
ለጀማሪዎችም ከአሁን በፊት የተለያዩ ኪታቦችንም ለሞከራችሁ ለሁሉም አመች በሆነ መልኩ ደርሱ ነገ ቅዳሜ የሚጀመር ይሆናል
የሚጀመረውም ኪታብ تبصير الخلف
የሚለው ኪታብ ይሆናል
መማር የምትፈልጉ እዳያመልጣችሁ ዛሬንና ነገን
መመዝገብ እደምትችሉ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን ።
ደርሱ የሚሰጠው በኡስታዝ ከድር አሕመድ አቡ ሓቲም ነው ። ሰአቱን በተመለከተ ከምሽቱ 2:40 ላይ ነው
https://t.me/+IxIMSulLO7QwYTg0
https://t.me/+IxIMSulLO7QwYTg0
