cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Aman

Electronic Music Recording artist/Dj & producer MANAGER:BEMNET FOR BUSINESS & BOOKING inquiries/ CONTACT:+251942123939 [email protected] ig https://instagram.com/amanofficial_page

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
172
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለተወለድኩበት ቀን በሰላም እና በጤና በፍቅር እና በደስታ ካለኝ አንድም ሳያጐል ጨምሮ ለሰጠኝ ለዚህ ላደረሰኝ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው።🙏🙏🙏 መጋቢት / 27 /2014
Show all...
Some where in Addis
Show all...
On set🎥
Show all...
ሁልጊዜም በስቱዲዮ ዉስጥ የማጠፋቸውን እያንዳንዱን ደቂቃዎች ባሰብኩ ጊዜ ብርታት የሚሆነኘ ቁጭ በማለት አይገኘም,አይደረስም ብዬ አስብ የነበረውን ሁሉ በመሞከር ,በመሳሳት,እራስን በማስተማር ሂደት ውስጥ የሙከራዬን ላገዛችሁ, ለደገፋችሁኝ ሁሉ በቃል ሙዚቃ ስም በድጋሜ ለመጨረሻ ጊዜ ላመሰግን እወዳለሁ በአዲስ እና በተሻለ ስራ ደግሞ ለመምጣት ሁል ጊዜም ሙከራዬን እቀጥላለሁ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏 @Vision Entertainment
Show all...
My new collab is coming on with talented vocalist’s biruk & Lina we had a great meeting for our new music video project we will came up soon with the video stay tuned!!!
Show all...
ማንም ቢዘልበት መች አመመኝ ይላል የሚረገጥ መድረክ በረጋጭ ይሰራል እንዲዘለልብን አንሁን መደነሻ ለሱ አዲስ ሂወት ለኛ መጨረሻ ለመረገጥ ብለን የምንጋደለው ለከፍታ ጥረን የምንቀበረው ፈቅ እንኳን ካላልን ከቆምንበት ጥቂት መለወጥ ቢያቅተን እንቁም ባለንበት ከወንዝ ወዲያ ማዶ ሽንብራ ዘርቼ ጦጣ በልቶት ቀረ መሻገሪያ አጥቼ ጦጣማ ጦጣ ነው አንበሳ አይሆንም በብልጠቱ እንጂ በጉልበቱ አይኖርም አንሞኝ አንሞኝ የነበረን ሁሉ ከሚሆን እንደጉም በኖ ከሚጠፋ ከሚልብን ድርግም ዋናው መድረስ አንጂ አይደለም መንደርደር ፈጥነን ከምንጠፋ ዘግይተን እንኑር ሀገር ለማስቀጠል ሀገር ያፈረሰ የማይዘራ ጅል ነው ሁል ጊዜ እያረሰ ያለን እያጠፋን የተሻለ አይመጣም ወጣት አትማገድ ለማይነደው እሳት ከሙዚቃው ላይ የተወሰደ®
Show all...
አንሞኝ የተሰኘው ሙዚቃ ተለቋል!!! Anemogn MUSIC is Officially out!! Link👇👇 https://youtu.be/4lFsa4q8Xd0
Show all...
ChaCha X AMAN - Anemogn | አንሞኝ - New Ethiopian Music 2022 (Official Music Video)

Chacha Sami X Aman - Anemogn | አንሞኝ - New Ethiopian Amharic Music 2021(Official Video) Credit ዳይሬክተር ፦ አሸናፊ መስፍን ግጥም እና ዜማ ፦ ቻቻ ሳሚ/አቤኔዘር ሳሙኤል ሙዚቃ ቅንብር ፦ አማኑኤል ዳዊት ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ፦ ዘአርያ እና አማን ዋሽንት ፦ ዳጊ ኤዲተር ፦ አቤል ደፋር እና ናትናኤል ታደሰ ሲኒማቶግራፈር ፦ ሚልኪያስ ሀይሌ ከለር ፦ ሚልኪያስ ሀይሌ Vfx ፦ አቤል ደፋር ፕሮዳክሽን ማናጀር ፦ ናትናኤል ታደሰ ፕሮዲውሰር ፦ መአዛ መአመድ {ሮሃ ቲቪ} ድሮን ኦፕሬተር ፦ ጌትነት አዝማማው [ GETENET BOTTOFR] ካስት ፦ ያሬድ ካስቲንግ

https://t.me/yared_Casting

ላይት እና ፕሮዳሽን ዲዛይን ፦ ቃልሃብ ማህደር ,ቃልሃብ አሸብር እና ናትናኤል ፍቃዱ ሎኬሽን ማናጀር ፦ ዮናስ አጽብሀ props ፦ ቅዱስ ታደሰ እና አቤኔዘር አዳነ Website:

https://geezstars.com/

Tik tok:

https://www.tiktok.com/@geez_stars

Facebook :

https://www.facebook.com/Geez-stars-f...

Instagram :

https://www.instagram.com/geezstars/

Telegram :

https://t.me/geez_stars

#ETHIOPIAN_MUSIC #GEEZSTARS #NEW_MUSIC ©2021 GEEZ STARS

Watch "ChaCha X AMAN - Anemogn | አንሞኝ - New Ethiopian Music 2022 (Official Music Video)" on YouTube https://youtu.be/4lFsa4q8Xd0
Show all...
ChaCha X AMAN - Anemogn | አንሞኝ - New Ethiopian Music 2022 (Official Music Video)

Chacha Sami X Aman - Anemogn | አንሞኝ - New Ethiopian Amharic Music 2021(Official Video) Credit ዳይሬክተር ፦ አሸናፊ መስፍን ግጥም እና ዜማ ፦ ቻቻ ሳሚ/አቤኔዘር ሳሙኤል ሙዚቃ ቅንብር ፦ አማኑኤል ዳዊት ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ፦ ዘአርያ እና አማን ዋሽንት ፦ ዳጊ ኤዲተር ፦ አቤል ደፋር እና ናትናኤል ታደሰ ሲኒማቶግራፈር ፦ ሚልኪያስ ሀይሌ ከለር ፦ ሚልኪያስ ሀይሌ Vfx ፦ አቤል ደፋር ፕሮዳክሽን ማናጀር ፦ ናትናኤል ታደሰ ፕሮዲውሰር ፦ መአዛ መአመድ {ሮሃ ቲቪ} ድሮን ኦፕሬተር ፦ ጌትነት አዝማማው [ GETENET BOTTOFR] ካስት ፦ ያሬድ ካስቲንግ

https://t.me/yared_Casting

ላይት እና ፕሮዳሽን ዲዛይን ፦ ቃልሃብ ማህደር ,ቃልሃብ አሸብር እና ናትናኤል ፍቃዱ ሎኬሽን ማናጀር ፦ ዮናስ አጽብሀ props ፦ ቅዱስ ታደሰ እና አቤኔዘር አዳነ Website:

https://geezstars.com/

Tik tok:

https://www.tiktok.com/@geez_stars

Facebook :

https://www.facebook.com/Geez-stars-f...

Instagram :

https://www.instagram.com/geezstars/

Telegram :

https://t.me/geez_stars

#ETHIOPIAN_MUSIC #GEEZSTARS #NEW_MUSIC ©2021 GEEZ STARS

ዛሬ ማታ 12ሰዐት ላይ በ"Geez stars Entertainment" ይለቀቃል!
Show all...
ChaCha x Aman_አንሞኘ የፊታችን አርብ ማታ በ"Geez stars Entertainment'' ዩትዩብ ላይ ይጠብቁን። "Anemogn" music will be released This friday on "Geez stars Entertainment" YouTube channel keep your ears and eyes open!
Show all...
6.46 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.