GOFER CAST
Open in Telegram
#CAST_AGENT 🖑 Welcome to GOFER CASTING AGENT ↪ Advertisings ↪ Video clips ↪ Fashion shows ↪ Billboards ↪ TV host ↪️ welcoming ⛤ Productions ⛥ Singers ⛤ Event organizers ⛤ Designers,... Check our best models and cast 📩 @Director_tsedi 📲 0941066263
Show more3 305
Subscribers
No data24 hours
+97 days
+6830 days
Posts Archive
3 305
🙏🏾hello families🙏🏾
👉ዛሬ ጠዋት ጀምሮ ለ promotion ብቻ የደወልንላችሁ ሁሉ.....
:- ለ #oudition “ነገ #ማክሰኞ ጠዋት ከ4-6 ሰዓት የቦሌው ማተሚያ office እንገናኝ”
👍የማትችሉ አሁኑኑ #inbox ያሳዉቁን!
🔴ከተባለው ሰዓት ያረፈደ #cancle🔴
@Gofer_cast_agent
3 305
🤚Hello families🤚
👉ባሳለፍነው ሳምንት #ቅዳሜ "የ ሪልስቴት ማስታወቂያ" የሰራችሁ ካስቶች ሁሉ:- ክፍያ አሁን ስለደረሰን ሁላችሁም አሁን ጀምሮ inbox አስታውሱኝ እና ማንኛውንም bank accout ላኩልኝ!
"#telebirr ቢሆን ተመራጭ ይሆናል"
🙏🏾ስለነበረን ቆይታ እና ስለትዕግስታችሁ እናመሰግናለን🙏🏾
@Gofer_cast_agent
3 305
👆👆👆ከላይ ላወጣነው የስራ ማስታወቂያ በአማራጭ አጊንተናል!
-----------------------
👋ለሌሎች ስራዎች የሚመጥኑ (cast photos) በመላክ register ያድርጉ!
👉 photos መቀበል አቁመናል!
@Gofer_cast_agent
3 305
🚨ልጆችን አሁን እንፈልጋለን🚨
--------------------
➞ስራው፦tv commercial
------------------------
"ተፈላጊ ወንድ"
➞እድሜ፦ ከ 5-8የሆነ!
➞መልክ:-ቀይ! የደስደስ ያለው!
➞አቁዋም፦መካከለኛ ውፍረት!
"ሌላ ተፈላጊ ሴት"
➔እድሜ፦ከ 7-10 የሆነች!
➔መልክ:- ቀይ! የደስደስ ያላት!
➔አቁዋም፦መካከለኛ!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
👆ከላይ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ ብቻ #inbox ፎቶ ይላኩልን! ማስታወቂያውንም ይመጥናሉ ለምትሏቸው #ወዳጆች ያጋሩ!
------------------
👇inbox👇
@Director_tsedi
-------------------
👇የኛን ስራዎች ለመመልከት👇
@Gofer_cast_worksample
3 305
👋Hello👋
✅ዛሬ ለ oudition በዓካል የመጣችሁልን ሁሉ ከናንተ መሀከል በትክክል #cast ስላደረግን
👉ለይተን ለማወቅ እንዲያመቸን inbox #hello ብቻ በሉን! #አሁን
🙏🏾 ስለተገኛችሁልን እናመሰግናለን አስቸኳይ🙏🏾
inbox;- @Director_tsedi
@Gofer_cast_agent
3 305
+1
ደሞ ለሌላ ስራ የተመረጡ...
✋የተመረጡ✋
for 🎬tv commercial🎬 real state promotion
👇inbox me👇
@Director_tsedi
@Gofer_cast_agent
