cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትየጵያ የኛ ዞርበል ዘረኛ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 321
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰላም ውድ የኖቫ ኢቨንት ቤተሰቦች ከሰሞኑ ከአልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ እና ከ ኤም.ኤ አስጎብኝ እና የጉዞ ወኪል ጋር በመተባበር ከባህልና ቱሪዝም ሙሉ እውቅናና ድጋፍ በማግኘት በማዘጋጀት ላይ በምንገኘው ትልቅ የ ኢሬቻ የፋሽን ሾው እና የባህል አውደርዕይ ላይ የሚሳተፉ በርካታ ሞዴሎችን እንፈልጋለን። ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ በሙሉ ሀሙስ ከጠዋቱ 3:00 ሰዐት ጀምሮ መምጣት ትችላላችሁ። በዚህ ፋሽን ሾው ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም ሞዴል ክፍያ የሚያገኝ ይሆናል። እንዲሁም ሙሉ ፕሮግራሙ በ EBS እና FANA እንዲሁም OBN ጨምሮ ሌሎችም ትልልቅ ሚዲያዎች በሰፊው ይዘግቡታል። ማሳሰቢያ: ከላይ የተጠቀሰውን የቁመት መስፈርት የማታሟሉ ሞዴሎች ለእናንተም ሌላ ስራ ስልላለን መምጣት ትችላላችሁ!! ለበለጠ መረጃ፦👇👇👇 @Modelsis @Yozed5 @Lensi19 +251936038070 +251961948738 #ኖቫ ኢቨንት #አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ #ኤም.ኤ አስጎብኝ እና የጉዞ ወኪል #የቢሾፍቱ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ
Show all...
🙌ዛሬ አዲስ የቴሌግራም ቦት🤖 ልጠቁማቹ ስሙ Profile Checker ✅ ሲሆን ጥቅሙም የአንተን ( የአንቺ ) የቴሌግራም ፕሮፋይል ፎቶአቹን * ማን በብዛት እንደሚያየው * የሚያዩትን ሰው ስም ዝርዝር * ስንት ጊዜ እንዳዩት * የቱን save እንዳረጉት እና * ስንት ሰዓት እንዳዩት ለማወቅ የሚያገለግል በጣም አሪፍ 🤖ቦት ነው።አሁኑኑ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት start ብለው ይጠቀሙ👇👇👇 https://t.me/Real_profile_checker_bot?start=r0324179913
Show all...
❤️ የኔ ናት ኢትዮጵያ❤️ ኢትዮጵያ (2)ትልቅ ታሪክ አለሽ እርስተ ጎልት አርጎ ጌታ ነው የሰጠሽ ኢትዮጵያ(2)ኢትዮጵያ ሀገሬ ታሪክሽ ተወራ ይኸውና ዛሬ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 🥇🥉🥈🥇 ®®®®
Show all...
❤️ የኔ ናት ኢትዮጵያ❤️ ኢትዮጵያ (2)ትልቅ ታሪክ አለሽ እርስተ ጎልት አርጎ ጌታ ነው የሰጠሽ ኢትዮጵያ(2)ኢትዮጵያ ሀገሬ ታሪክሽ ተወራ ይኸውና ዛሬ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 🥇🥉🥈🥇 ®®®® አዘጋጅና ገጣሚ @zemarit redeat germew Aderasha deberzyit Coll 0942226020 0954676573 0964l152183 0968098468 0975303421 @redina t.me/1321 Join👈
Show all...
ከልብስህ ይልቅ ልብህ♥️ እንዳይቆሽሽ ጥንቃቄ አድርግ። ልብስህን ከአቧራ እና ቆሻሻ እንደምትጠብቅ ሁሉ ልብህንም ከተንኮል፣ ከክፋት፣ ከትዕቢት፣ ከሃሜት፣ ከቅናት እና ከምቀኝነት ጠብቃት። ልብም ልክ እንደ ልብስ ሲቆሽሽ ጠረን ያመጣል።
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.