cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Fun tube😁😂

¶Photo Quotes ¶TikTok videos ¶ books ¶New apps & more Join us @Fun63 @Fun63 @Fun63 . Join አድርጉ ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ ከስር ባለው አናግሩኝ @ethiop

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
176
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Please join 😭😭🙏🙏
Show all...
Join
📱እዴት በኛ ስልክ የፈለግነውን ስልክ መጥለፍ እንችላለን እዴት በስልካችን virus መስራት እንችላለን ሙሉ ትምህርት መማር የሚፈልግ በፍጥነት ይቀላቀሉ @ethiop_tech
Show all...
ይቀላቀሉ
✳️ ዛሬ አሪፍ አፕሊኬሽን ላስተዋውቃቸሁ። ይህ Application Signal ይባላል፡፡ 🔻Signal አፕሊኬሽን እንደ WhatsApp ፤ Facebook Messenger ፤ Skype ፤ Telegram…ወዘተ ፈጣን መልእክት(Text) መላላኪያ Application ነው፡፡ 🔻Signal አፕሊኬሽን ከሌሎቹ (WhatsApp ፤ Facebook Messenger ፤ Skype ፤ Telegram) የሚለየው ሰዎች በ Signal የሚለዋወጡዋቸው ሚስጥራዊ መልእክቶች ከሰዎቹ በስተቀር ሌላ ሶስተኛ ወገን መልእክቶችን ማየትም ይሁን ማግኘት አይችሉም፡፡ በSignal የምንለዋወጠው መልእክት ሙሉ ለሙሉ 100% ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ ነው፡፡(End-to-end encrypted) 🔻ለምሳሌ እስካሁን ድረስ የምናውቀው በ WhatsApp የምንለዋወጣቸው መልእክቶች ሙሉ ለሙሉ ሚስጥራዊ እንደሆኑ ነበረ፡፡ ነገር ግን አይደለም፡፡ በ በ WhatsApp የምንለዋወጣቸው መልእክቶች በሙሉ ፌስቡክ ኩባንያ ማወቅ ይችላል፡፡ በዚህም ምክንያት እንደ Edward Snowden እና Elen Musk የመሳሰሉ ተዋቂ ሰዎች ከWhatsApp ፤ Facebook Messenger ፤ Skype ፤ Telegram ይልቅ Signal አፕሊኬሽንን እንድንጠቀም ይመክራሉ፡፡ 🔻Signal አፕሊኬሽን ለ Android ፤ iPhone እና iPad እና ለኮምፒውተር እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ ሲሆን አፕሊኬሽኑን ለመጠቀም የሚያስፈልገው ሞባይል ስልክ ቁጥር ብቻ ነው፡፡ 🔻በSignal አፕሊኬሽን አጭር መልእክቶችን ከመላላክ ባለፈ ግሩፕ መፍጠር ያስችላል፤ቪዲዮ ኮል አለው፤የተለያዩ ስቲከሮች አሉት፤ፋይል ማስተላለፍ ችላል..ወዘተ፡፡ ✳️የSignal አፕሊኬሽን የሚሰጣቸው ለየት ያሉ ሶስት ጥቅሞቸን ልንገራችሁ፡፦ 1⃣ኛ፦ Block Screenshot 🔻ለምሳሌ ከአንድ ሰው ጋር በ Facebook Messenger የተፃፃፋችሁትን መልእክት ያ ሰው መልእክቱን በስልኩ ስክሪን ሻት በማድረግ መረጃ ሊዝባችሁ ይችላል፡፡ Signal ላይ ግን ማንም ሰው የተፃፃፋችሁትን መልእክት ስክሪን ሻት እንዳያደርግ ብሎክ ማድረግ ይቻላል፡፡ 2⃣ኛ፡- Blur Faces 🔻በSignal ማንነታችሁን የሚገልፅ ፎቶዎች ልትላላኩ ትችላላችሁ፡፡ ነገር ግን ፎቶዋችሁን የላካችሁለት ሰው ቢያስፈራራችሁ-ለምሳሌ ሼር አረገዋለሁ ወይም ለቤተሰባችሁ አሳያለሁ…እያለ ቢያስፈራራችሁ Signal ሴቲንግ ውስጥ ገብታችሁ የላካችሁትን ፎቶ ወይም ፎቶዎች ምስላችሁ እንዳይታይ (Blur )ማድረግ ይቻላል፡፡ 3⃣ኛ፡-Disappearing Messages 🔻በSignal አፕሊኬሽን የምንለዋወጣቸው መልእክቶች የላክንለት ሰው ካነበበው በሁዋላ መልእክቶቹ ከሰውዬው ስልክ ላይ እንዲጠፋ ማድረግ ይቻላል፡፡ 🔻Signal አፕሊኬሽንን ተጠቀሙት፡፡ትወዱታላችሁ፡፡ Signal አፕሊኬሽንን Play Store እና App Store ላይ በነፃ ታገኙታላችሁ፡፡ ወይም አፑን ከታች ማግኘት ትችላላችሁ።👇👇 📌 ||| - - |||| 📌
Show all...
Join us @Fun63 for part 3
Show all...
6.50 MB
Join
Share with friends
1.73 MB