የEiABC ግቢ ጉባኤ
Open in Telegram
ይህ የEiABC ግቢ ጉባኤ ኦፊሻል የቴሌግራም ቻነል ነው። በዚህ ቻነል የግቢ ጉባኤ መልክዕክቶች ሌሎችም ክርስትናችንን ሊያጠነክሩ የሚችሉ ትምህርቶች በቀጥታ ይተላለፋሉ። ቻነሉን ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 👉 @eggmk1984 👈 👉 @eggmk1984 👈 👆👆👆👆👆👆👆 ሀሳብ አስታያየት ካላችሁ @Eiabcgbigubae_bot @eiabcgebigubae
Show more856
Subscribers
-324 hours
No data7 days
+1130 days
Posts Archive
✨✨ ክረምትን በንባብ ✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
እንደምን አላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች😊🙏
📖📖 ክረምትን በንባብ ታሳልፉ ዘንድ በ ቤተመጽሐፍታችን ውስጥ ያሉትን መጽሐፍት ልናከራያችሁ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ።📖📖
ከእናንተ የሚጠበቀው:
👉pdfu ላይ ከሚገኙት መጽሐፍ የሚፈልጉትን መምረጥ
👉 በመቀጠል ከታች ያለውን google form በሚገባ መሙላት
👉 በተረፈ እስክንደውልሎት ይጠብቁ
🔖ሊያመልጠን ስለማይገባ ያወቅን ላላወቁት እናሳውቅ
⚠️⚠️ ማሳሰቢያ ⚠️⚠️
1 መጽሐፉ የሚሰጠው ቀጣይ አመት ግቢ ለምትመለሱ ብቻ ነው
2 መጽሐፉን በጥንቃቄ መያዝ ግዴታ ነው ቢጠፋ ወይም ቢበላሽ ትከፍላላችሁ 😊
3 አዲስ የተጨመሩ መፅሐፍት ስላሉ contact ማድረግ ትችላላችሁ።
ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካላችሁ
0992540875
0929681482
ወይም
@f89224 ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ
Google Docs
ክረምትን በንባብ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSf0V2mqkkO6kh4HLvqnQ_QpXV9jqfAWGDsWerpVaqQm8XvK8Q/viewform?usp=publish-editor
✨✨ የ2018 የአመቱ የመጨረሻ የበጎነት ሥራ ✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
እንደምን አላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች😊🙏
እንደሚታወቀው የ2018 የትምህርት ዘመን ለመጨረስ ጥቂት ቀናት ቀርተውናል። ስለሆነም ወደ ቤት በምንሄድበት ጊዜ ተጠቅመን የተረፈንን በሶ እንዲሁም ማንለብሳቸውን ልብሶች ማበርከት ምትፈልጉ ልጆች በስልክ ቁጥር 09992540875 ናርዶስ በቀለ እየደወላችሁ
እንዲሁም በሴቶች ዶርም 513
በወንዶች ዶርም 05
መስጠት ትችላላችሁ ።

በወንዶች ዶርም
መስጠት ትችላላችሁ ።
ሰኔ ሚካኤል ☦️
3 ቀን ቀረው
✨ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አፎሚያን ከሰይጣን፣ ባሕራንን ከሞት ያዳነበት ቀን ለማክበር ግቢ ጉባዔያችን ልዩ ልዩ መርሀግብራትን አዘጋጅቶ እየጠብቅናችሁ ነው።
🕰 አርብ ከ 11:45 ጀምሮ
📍በደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ( አዲሱ ሚካኤል - አውቶቢስ ተራ )
ሰብሰብ ብለን ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንሁን።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
ሰኔ ፱ [ 9 ] ቀን ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
ሰላም እንዴት ናችሁ 🙏
✨ሲካሄድ የነበረው የ2018 የቤተክርስትያን ዲዛይን ውድድር እንደ አምላክ ፈቃድ ፍጻሜ መርሀግብር ሰኔ 13_2018 ከ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በማህበረ ቅዱሳን ህንጻ ላይ የሚካሄድ ሲሆን በዚህ መርሃ ግብር ሁላችሁም ተወዳዳሪዎች እንድትታደሙ ስንል በትህትና እንጠይቃለን🙏፡፡
✳️ በዕለቱም እጩ ተወዳዳሪዎች ዲዛይናቸውን ያቀርባሉ ፤ ልምድ ያላቸው አርክቴክቶች ግብአት እና ግምገማ ያደርጋሉ፤ ለተወዳዳሪዋችም ሰርተፍኬት ይሰጣል እና ለአሸናፊዎች ሽልማት ይሰጣል፡፡
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
ሰኔ ፮ [ 6 ] ቀን ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
ሰኔ ፭ [ 5 ] ቀን ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
ሰኔ ፬ [ 4 ] ቀን ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
ሰኔ ፫ [ 3 ] ቀን ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
ሰኔ ፪ [ 2 ] ቀን ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
ሰኔ ፩ [ 1 ] ቀን ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
ሰላም ውድ የEiABC ግቢ ጉባኤ ቤተሰብ እንደምን ቆያችሁን?
💬የ2ኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና ነገ ለምትጀምሩ ውድ የግቢ ጉባኤያችን ተማሪዎች በሙሉ ግቢ ጉባኤያችን መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቷን ትገልፃለች ።
🤲በፈተናችሁ ሁሉ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር አይለያችሁ፣ ድንግል ማርያም ብርታት ትሁናችሁ ።
▫️በፈተና ወቅት መርሳት የሌለባችሁ ነገሮች
🔻 ጸሎታችሁ ሳይታጎል መቀጠል፣
🔻ስታነቡም ሆነ ፈተና ስትጀምሩ እና ስትጨርሱ መጸለይን ፣
🔻ሌሎች እኅት ወንድሞቻችንን በጸሎት ማሰብ እና መረዳዳት፣
🔻ለሁሉም እግዚአብሔርን ማመስገን፤
"ሥራህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፤ አሳብህም ትጸናለች። " - ምሳ. 16፥3
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
የEiABC ግቢ ጉባኤ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
ግንቦት ፴[ 30 ] ቀን ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
ግንቦት ፳፰[ 28 ] ቀን ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ 👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
ግንቦት ፳፯[ 27 ] ቀን ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል