cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Andu personal Edu. Consultant and Trainer

Show more
Advertising posts
1 102
Subscribers
+424 hours
+187 days
+6930 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
አስቸኳይ ማስታወቂያ  በየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር በመንግስት ት/ቤቶች በሞግዚትነት እያገለገላችሁ በአሠላ እና በደ/ብርሃን ት/ኮሌጅ በቅድመ አንደኛ መምህርነት በ2016 ዓ.ም ተመርቃችሁ፣ በወቅቱ ክ/ከተማ መጥታችሁ ያመለከታችሁ 44 ሞግዚቶች በሙሉ ቅዳሜ በ10/9/16ዓ.ም ጠዋት 2:30 ላይ በሚኒሊክ አጠ/2ኛ ደ/ት/ቤት የመለያ ፈተና ስለሚሰጥ ኦርጅናል የጥምህርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እያሳሰብን፤ ስም ዝርዝራችሁን ከታች ባለው መሠረት አያይዘንላችኋል፡፡
4765Loading...
02
Media files
4425Loading...
03
Media files
93615Loading...
04
🪐🪐NEW🪐🪐 🪐የ6ኛ ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል የ2ኛ ዙር የሞዴል ፈተና ፕሮግራም 🪐የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል 2ኛ ዙር ሞዴል ፈተና ከግንቦት 21-23/9/2016 ጀምሮ  በክፍለ ከተማችን በሚገኙ 🪐በ31 የመንግስት 🪐በ51 የግል 🪐በድምሩ በ82 የመጀመሪያ ጀረጃ ት/ቤቶች  የሚሰጥ ይሆናል:: 🪐እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በክፍለ ከተማችን በሚገኙ 16 የመንግስት እና የግል 2ኛ ደ/ ት/ቤቶች ይሰጣል‼️
4055Loading...
05
Media files
4355Loading...
06
Media files
90812Loading...
07
Media files
90914Loading...
08
Media files
4044Loading...
09
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መስጫ ኘሮግራም
4979Loading...
10
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ (ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም) ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር የሚከተለው መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የገለጸ ሲሆን ተፈታኞችና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስባል፡፡ የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል!!
4711Loading...
11
Media files
6132Loading...
12
Media files
6392Loading...
13
Media files
8181Loading...
14
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላምና በጤና አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል። በአሉ የፍቅር ፣የመተሳሰብና የአንድነት እንዲሆንም ይመኛል። አንዱዓለም ተስፋዬ የገፁ ባለቤት Please click the above link and be our Andu family member !!
8550Loading...
15
"የቀበሌ መታወቂያ የሌላቸው የአዲስ አበባ መምህራንን ይመለከታል" የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር። 1. ዛሬ ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ባደረግነው ውይይት የአዲስ አበባ መምህራን ተደራጅተው ቤት ለመስራት ማሟላት ከሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ የታደሰ የአዲስ አበባ ነዋሪነታቸውን የሚገልፅ የቀበሌ መታወቂያ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ነገር ግን በተለያዬ ምክንያት የቀበሌ መታወቂያ የሌላቸው መምህራንን በሚመለከት ዛሬ ሁለት አይነት መፍትሄ ተሰጧል(ውሳኔ ላይ ተደርሷል) 2.1. አሁን በፀጥታ ምክንያት መሸኛ ማምጣት የማይችል ክፍለ ሀገር የነበረ ማንኛውም መምህር መሸኛ ሳያመጣ የቀበሌ መታወቂያ እንዲሰጠው ተወስኗል። 2.2.  መሸኛ ማምጣት የሚችል መምህር ደግሞ ሶስት ወር የጊዜ ገደብ ተሰጦት መሸኛ አምጦ የቀበሌ መታወቂያ ይሰጠው ዘንድ ለመምህራን ብቻ ተወስኗል። ስለሆነም በዚህ አግባብ ትምህርት ቤታችሁ በሚገኝበት አካባቢ ባሉ ቀበሌዎች ፎርማሊቲውን በማሟላት የቀበሌ መታወቂያ ታወጡ ዘንድ እናሳስባለል። የትምህርት ቤቱ መሰረታዊ የመምህራን ማህበርም ይሄንን ለማስፈፀም እገዛ ታደርጉ ዘንድ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን። መረጃው የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር ነው። ቀን:- 22/8/2016 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና ለነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጉዳዩ: የነዋሪነት ምዝገባ ጥያቂያችሁን ይመለከታል ከመምህራን ልማት ጋር በተያያዘ በነዋሪነት ያልተመዘገቡ መምህራንን ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራ እየሰራን ሲሆን የሁላችሁም ጥያቄ የሚመለስበትን ግልፅ አሰራር እየዘረጋን መሆኑን እናሳውቃለን። በዚሁ መሰረት ዝግጅቱን አጠናቀን ከሃሙስ ሚያዚያ 24/2016ዓ. ም ጀምሮ አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን። ከወዲሁ የቅጥር መረጃ ኮፒ እንድታዘጋጁ። ኤጀንሲው /CRRSA/
8647Loading...
16
Media files
8892Loading...
17
ለወዳጆ Share በማድረግ ይጥቀሟቸው
8300Loading...
18
https://youtu.be/9DtQewRJEko?si=ZhkLtHIIhCP8QyQY
6150Loading...
19
⭐️የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና የጊዜ ለውጥ ✅የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ፕርግራም ለውጥ የተደረገ ሲሆን ከ21/8/2016 ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል:: ✅የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ፕሮግራም ግን ቀድሞ በወጠው ፕሮግራም መሰረት ይቀጥላል(የተለወጠ ነገር የለም)::
1 5226Loading...
20
Media files
8181Loading...
21
Media files
8451Loading...
22
Media files
8624Loading...
23
Media files
1 39621Loading...
አስቸኳይ ማስታወቂያ  በየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር በመንግስት ት/ቤቶች በሞግዚትነት እያገለገላችሁ በአሠላ እና በደ/ብርሃን ት/ኮሌጅ በቅድመ አንደኛ መምህርነት በ2016 ዓ.ም ተመርቃችሁ፣ በወቅቱ ክ/ከተማ መጥታችሁ ያመለከታችሁ 44 ሞግዚቶች በሙሉ ቅዳሜ በ10/9/16ዓ.ም ጠዋት 2:30 ላይ በሚኒሊክ አጠ/2ኛ ደ/ት/ቤት የመለያ ፈተና ስለሚሰጥ ኦርጅናል የጥምህርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እያሳሰብን፤ ስም ዝርዝራችሁን ከታች ባለው መሠረት አያይዘንላችኋል፡፡
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🪐🪐NEW🪐🪐 🪐የ6ኛ ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል የ2ኛ ዙር የሞዴል ፈተና ፕሮግራም 🪐የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል 2ኛ ዙር ሞዴል ፈተና ከግንቦት 21-23/9/2016 ጀምሮ  በክፍለ ከተማችን በሚገኙ 🪐በ31 የመንግስት 🪐በ51 የግል 🪐በድምሩ በ82 የመጀመሪያ ጀረጃ ት/ቤቶች  የሚሰጥ ይሆናል:: 🪐እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በክፍለ ከተማችን በሚገኙ 16 የመንግስት እና የግል 2ኛ ደ/ ት/ቤቶች ይሰጣል‼️
Show all...
👍 2

👍 2 1