መክሊተ - ሰብእ/Meklite Sebe
Open in Telegram
መክሊትህ ምንድነው? ምን መሆን ምን ትፈልጋለህ?ምን ማድረግ ትፈልጋለህ? ምን አይነት ሰው መሆን ትፈልጋለህ?ምን አይነት ተዓምር መፍጠር ትፈልጋለህ?ዋናው መፈለግ ነው ሁሉም ነገር አጠገብህ ነው። መክሊተ - ሰብእ ልዪ አነቃቂ ኢቨንት አዘጋጅ ቤቲ ልክነሽ G Azarya ለአስተያየትዎ @Betiliknsh
Show more1 637
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1930 days
Posts Archive
ነገ በሚጀምረው ታላቁ የሲነርጂ team የኦላይን NDT ስልጠና ፕሮግራም ቲቲና ከዛ በላይ መሪዎች የሚሳተፉበት! በኔትወርክችን በቢዝነሳችን በቦነሳችን ታምራዊ ውጤት የምናመጣበት ሊደረግ ዛሬ ብቻ ቀረው! ተወዳጇ አሰልጣኛችን ሜሮን አበበ ዝግጅቷን ጨርሳለች!
ጥያቄው እናንተስ ዝግጁ ናችሁ ወይ????
ነገ በሚጀምረው ታላቁ የሲነርጂ team የኦላይን NDT ስልጠና ፕሮግራም ቲቲና ከዛ በላይ መሪዎች የሚሳተፉበት! በኔትወርክችን በቢዝነሳችን በቦነሳችን ታምራዊ ውጤት የምናመጣበት ሊደረግ ዛሬ ብቻ ቀረው!
ድንቁ አሰልጣኛችን ዲያቆን የሺጥላ አደፍርስ ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል!
ጥያቄው እናንተስ ዝግጁ ናችሁ ወይ????
ህይወት ጉዞ ናት የሚጓዙበትን መንገድ ከወደዱት ደግሞ ሁሌም ደስተኛ ይሆናሉ።
መክሊተ - ሰብእ
ልዩ አነቃቂ ፣አስተማሪ እና አዝናኝ ዝግጅት
ሊጀመር ነው ዝግጁ?
ዋና አዘጋጅ ፦ ቤቲ ልክነሽ G Azarya
ስኬት ማማ ላይ እንገናኝ❤️
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
2017 አዲስ ዓመት 365 ባዶ ገጾች
ሕይወትን በአዲስ ሁኔታ ለመጻፍ አዲስ እድል ነው።
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በዚህ ድንቅ ዓመት ምን ዘርተን ምን ለማጨድ አቅደናል?
እናስተውል ይሄ የምድር ህግ ነው
🌻ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል
🌻ሰው የዘራውን ቱባዝቶ ያጭዳል
🌻ሰው የዘራውን በግዜው ያጭዳል
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ታዲያ በነዚ ውብ ገፆች ምን ዘርተው ማጨድ አቅደዋል?
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
መውደቅ ሰችቶታል? እንኳን ደስ አሎት
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ለእቅድዎ 100% ለመሳካት እገዛዬን ለምትፈልጉ ቁርጠኞች ብቻ ለአዲስ አመት ታላቅ ስጦታ አዘጋጅቻለሁ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ይህ ድንቅ ስጦታ ይገባኛል ካንቺ ጋር መስራት እና አመቴን እቅዴን 100% አሳካለሁ ለሚሉ #10 እድለኛ ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ የእድገት ስጦታ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እኔ በአዲሱን ዓመት 100% እቅዴን ማሳካት ፈልጋለሁ ብሎ በውስጥ ይፃፉልኝ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ለምጠይቅዎ መጠይቆች ፈጣን ምላሽ ላደወረሱኝ ብቻ እድሉን ያገኛሉ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
፳፻፲፯ ዘመነ ማቴዎስ
እንኳን አደረሳችሁ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Betiliknsh
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ዛሬ ሐምሌ አንድ (1) #እግዚአብሄር መልካም ነው። አመቱን ከጀመርን አስራ አንድ ወር በጣም እድለኞች ነን ። #ሐምሌ_ማለት_ትርጉሙ_ራሱ_የሚገርም_ነው_ባለቅጠል_ልምላሜ_ሐመልማል_ማለት_ነው ።ደስ ሲል ለምለም በለምለም የሆነ ወር ነው። #በእግዚአብሄር ምህረት ደግነት, ቸርነት እያየን እዚህ ደርሰናል #የሐምሌ_ወርን_ቀድመን_እናውጀዋለን_ልብን_የሚያስደስት_ታላቅ_የመከናወን_የመለምለም_ወራችን_ነው።
በታላላቅ የስኬት ልምላሜዎች መከናወኖች በብዙ ታምራቶች ድምቅ የምንልበት ነው። ብዙ ጤና ,ብዙ ሰላም ,ብዙ ፍቅር , ብዙ በረከት ተቀብለን እየተደነቅን የምናመሰግንበት በምንባረከው ድንቅ በረከት የምናፍስበት የራሳችንን ታላቅ ታሪክ ሪከርድ ክብረ ወሰን የምንሰብርበት ወራችን ነው ።ብዙ የተደረገልን ሰዎች ነን ሳናቋርጥ እናመሰግንዋለን ። #በእግዚአብሄር ስራ እየተደንቅን እየተገረምን በብዙ ደስታ እናመሰግንዋለን።
#በእግዚአብሄር ስራ እየተደንቅን "አምላኬ ሆይ ታምርህ ብዙ ነው" እንለዋለን እየተገረምን " #በእግዚአብሔር_ታምር_ተሳካ " ብለን እየፈነጠዝን እናመሰግንዋለን መልካም የታምራት የአጨዳ የምስጋና የልምላሜ የመከናወን የመትረፍረፍ ወር ይሁንልን ተባረኩ።
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Repost from Breakthrough Trading S.C ®
ውድ የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢዎቻችን !
የክረምት አግቢ የስልጠና ጥቅል ቅናሽ አብቅቷል።
✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!
ኢድ ሙባረክ!
